#ሄለን_በርሄ
#እስኪ_ልየው
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
የልቤን ስብራት ባንተ እንዳልጠግነው
የኔ ማትሆንበት ምክንያቱ ብዙ ነው
የምትወድህ ልቤ የሰው መሆንህን አምና ተቀብላ
ይመስልሀል እንዴ ሰላሟን አግኝታ የምትልህ ችላ
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
አሃ.....
በቃ ይሂድ በቃ አሃ...
የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራውብህ
ሌላ ከኔ ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ
የኔ አለመሆኑን አውቆ እየደበቀ
በሰው ወርቅ ያማረ የለም የደመቀ
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
ጤዛ ልቤን ይዤ እኔው በገዛ እጄ
ላይሆን እደክማለው ፀሀዩዋን ወድጄ
እንደኔ ፍላጎት ያሰብኩት ሳይሰምር ያለምኩት ሳይሞላ
ያምርብኛል እንዴ የሰው ሰው አፍቅሬ ብናደድ ብቀና
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
#እስኪ_ልየው
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
የልቤን ስብራት ባንተ እንዳልጠግነው
የኔ ማትሆንበት ምክንያቱ ብዙ ነው
የምትወድህ ልቤ የሰው መሆንህን አምና ተቀብላ
ይመስልሀል እንዴ ሰላሟን አግኝታ የምትልህ ችላ
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
አሃ.....
በቃ ይሂድ በቃ አሃ...
የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራውብህ
ሌላ ከኔ ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ
የኔ አለመሆኑን አውቆ እየደበቀ
በሰው ወርቅ ያማረ የለም የደመቀ
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
ጤዛ ልቤን ይዤ እኔው በገዛ እጄ
ላይሆን እደክማለው ፀሀዩዋን ወድጄ
እንደኔ ፍላጎት ያሰብኩት ሳይሰምር ያለምኩት ሳይሞላ
ያምርብኛል እንዴ የሰው ሰው አፍቅሬ ብናደድ ብቀና
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
#ሄለን_በርሄ
#እስኪ_ልየው
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
የልቤን ስብራት ባንተ እንዳልጠግነው
የኔ ማትሆንበት ምክንያቱ ብዙ ነው
የምትወድህ ልቤ የሰው መሆንህን አምና ተቀብላ
ይመስልሀል እንዴ ሰላሟን አግኝታ የምትልህ ችላ
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
አሃ.....
በቃ ይሂድ በቃ አሃ...
የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራውብህ
ሌላ ከኔ ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ
የኔ አለመሆኑን አውቆ እየደበቀ
በሰው ወርቅ ያማረ የለም የደመቀ
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
ጤዛ ልቤን ይዤ እኔው በገዛ እጄ
ላይሆን እደክማለው ፀሀዩዋን ወድጄ
እንደኔ ፍላጎት ያሰብኩት ሳይሰምር ያለምኩት ሳይሞላ
ያምርብኛል እንዴ የሰው ሰው አፍቅሬ ብናደድ ብቀና
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህም
የሌላ ነህ የኔ አይደለህም
0 Comments
0 Shares