• 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • “ማንችስተር ዩናይትድ ከ አልቫሮ ሞራታ ይልቅ ሀሪኬንን ማስፈረም አለበት” ፖል ሜርሰን

    አልቫሮ ሞራታ ከዩናይትድ ይልቅ ለለንደኑ ክለብ መፈረም እንዳለበት የስካይ ስፖርቱ ተንታኝ ገልፅዋል፡፡


    ቀያዮቹ ሰይጣኖች ለስፔናዊው አጥቂ 52 ሚሊየን ፓውንድ ለሪያልማድሪድ በዚህ ሳምንት ቢያቀርቡም የቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ክለብ ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል፡፡ ሎስ ብላንዎቹ ከ70 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ካልሆነ ለተጫዋቹ የሚመጡ ማንኛውንም የእንግዛቹ ጥያቄዎች እንደማያስተናግዱም ማሳወቃቸው በስፋት ተነግሯል፡፡

    Should Man Utd break the bank for Harry Kane?

    የስካይ ስፖርቱ ተንታኝ ፖል ሜርሰን በሰሞንኛው የአልቫሮ ሞራታ ስሙ በዝውውር ከ ማንችሰተር ዩናይትዶች ጋር መያያዙን ተከትሎ “ማንችስተር ዩናይትድ ከ አልቫሮ ሞራታ ይልቅ ሀሪኬንን ማስፈረም አለበት ” ሲል ተናግሯል፡፡ እንደ አምናው ሪከርድ ሰብረው የአለማችንን ውድ ተጫዋቾች የሚያስፈርሙ ከሆነ እንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪኬን ምርጫቸው ሊሆን አንደሚገባ ለስካይ ስፖርት ያብራራው ተንታኙ እንደ ምክንያትነትም ሲያስቀምጥ በጠንካራው ሊግ ላይ 25 ግቦችን በአመት ውስጥ ማስቆጠር ለሚችል አጥቂ ከ90 እስከ 100 ሚሊየን ፓውንድ ማውጣት ያን ያህል የክለቡን በፋይናንስ እንደማይጎዳ ገልጽዋል፡፡

    Alvaro Morata: Would he suit Chelsea better than Man Utd?

    ማንችስተር ዩናይትድ በአለም ላይ ካሉ ትልቅ ክለቦች ውስጥ አንዱ ነው ይህ ክለብ በሚቀጥሉት ቅርብ አመታት የሊጉን ዋንጫ ማንሳት አለበት እንደ ከዚህ ቀደሙ 4ውስጥ ለመጨረስ መስራት የለበትም በማለት ሀሳቡን የቀጠለው ስመ ጥሩው ተንታኝ ሀሪ ኬን ግዢ ባይሳካም ስሙ በስፋት ከቼልሲ ጋር እየተነሳ የሚገኘው ሮሜሎ ሉካኮም ሌላኛው ምርጫቸው እንደሆነ ጨምሮ ገልፅዋል፡፡ ለካኮ ከቼልሲ ይልቅ ለማንችሰተር ዩናይትድ አጨዋወት የሚሆን አይነት ተጫዋች ነው ቼልሲ አልቫሮ ሞራታን የግሉ ቢያደርግ ተጠቃሚ ይሆናል ሲል ሀሳቡን አገባዷል፡፡
    “ማንችስተር ዩናይትድ ከ አልቫሮ ሞራታ ይልቅ ሀሪኬንን ማስፈረም አለበት” ፖል ሜርሰን አልቫሮ ሞራታ ከዩናይትድ ይልቅ ለለንደኑ ክለብ መፈረም እንዳለበት የስካይ ስፖርቱ ተንታኝ ገልፅዋል፡፡ ቀያዮቹ ሰይጣኖች ለስፔናዊው አጥቂ 52 ሚሊየን ፓውንድ ለሪያልማድሪድ በዚህ ሳምንት ቢያቀርቡም የቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ክለብ ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል፡፡ ሎስ ብላንዎቹ ከ70 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ካልሆነ ለተጫዋቹ የሚመጡ ማንኛውንም የእንግዛቹ ጥያቄዎች እንደማያስተናግዱም ማሳወቃቸው በስፋት ተነግሯል፡፡ Should Man Utd break the bank for Harry Kane? የስካይ ስፖርቱ ተንታኝ ፖል ሜርሰን በሰሞንኛው የአልቫሮ ሞራታ ስሙ በዝውውር ከ ማንችሰተር ዩናይትዶች ጋር መያያዙን ተከትሎ “ማንችስተር ዩናይትድ ከ አልቫሮ ሞራታ ይልቅ ሀሪኬንን ማስፈረም አለበት ” ሲል ተናግሯል፡፡ እንደ አምናው ሪከርድ ሰብረው የአለማችንን ውድ ተጫዋቾች የሚያስፈርሙ ከሆነ እንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪኬን ምርጫቸው ሊሆን አንደሚገባ ለስካይ ስፖርት ያብራራው ተንታኙ እንደ ምክንያትነትም ሲያስቀምጥ በጠንካራው ሊግ ላይ 25 ግቦችን በአመት ውስጥ ማስቆጠር ለሚችል አጥቂ ከ90 እስከ 100 ሚሊየን ፓውንድ ማውጣት ያን ያህል የክለቡን በፋይናንስ እንደማይጎዳ ገልጽዋል፡፡ Alvaro Morata: Would he suit Chelsea better than Man Utd? ማንችስተር ዩናይትድ በአለም ላይ ካሉ ትልቅ ክለቦች ውስጥ አንዱ ነው ይህ ክለብ በሚቀጥሉት ቅርብ አመታት የሊጉን ዋንጫ ማንሳት አለበት እንደ ከዚህ ቀደሙ 4ውስጥ ለመጨረስ መስራት የለበትም በማለት ሀሳቡን የቀጠለው ስመ ጥሩው ተንታኝ ሀሪ ኬን ግዢ ባይሳካም ስሙ በስፋት ከቼልሲ ጋር እየተነሳ የሚገኘው ሮሜሎ ሉካኮም ሌላኛው ምርጫቸው እንደሆነ ጨምሮ ገልፅዋል፡፡ ለካኮ ከቼልሲ ይልቅ ለማንችሰተር ዩናይትድ አጨዋወት የሚሆን አይነት ተጫዋች ነው ቼልሲ አልቫሮ ሞራታን የግሉ ቢያደርግ ተጠቃሚ ይሆናል ሲል ሀሳቡን አገባዷል፡፡
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • አሳፋሪ : የዋሊያዎቹ ስብስብ በጥቋቁሮቹ ኮከቦች በሰፊ የጎል ልዩነት ተረምርሞ የምድቡን ግርጌ ታኮ ተቀመጠ

    በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡን የመጀመሪያ ጨዋታ ለማድረግ ወደጋና ኩማሲ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከትልቅ የጨዋታ ብልጫ ጋር በጥቋቁሮቹ ኮከቦች በ 5-0 ሰፊ ውጤት ተረቶ የምድቡን ግርጌ ታኮ ለመቀመጥ ተገደደ።

    ከጨዋታው መጀመር በፊት በሰፊ ጎል የማሸነፍ የቅድሚያ ተገማችነት ያገኙት ጋናዎች ከጨዋታው መጀመር ጀምሮ ኳስን ይዞ በመጫወትና ወደፊት በመሄድ የተቃራኒያቸውን ተከላካይ መስመር ሰብሮ በመግባት ተከላክሎ ለመጫወት ሙከራ ያደረገውን የዋሊያዎችን ስብስብ ከጥቅም ውጪ በማድረግ ወሳኝ ሶስት ነጥብ በሜዳቸው አግኝተዋል።

    ጥቋቁሮቹ ኮከቦች ከእረፍት በፊት ሶስት ጎል ባስቆጠሩበት ጨዋታ ላይ ያስመዘገቡት ውጤት ኬንያን በማሸነፍ በምድቡ ሶስት ነጥብ ይዛ ከምትገኘው ሴራሊዮን በጎል ልዩነት በልጠው ምድቡን በአንደኝነት እንዲመሩ አስችሏቸዋል።

    የጨዋታውን ትንተና፣ የሜዳና ከሜዳ ውጪ ሁነት እንዲሁም የየቡድኖችን አባላት አስተያየቶችና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች በቀጣይ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።
    አሳፋሪ : የዋሊያዎቹ ስብስብ በጥቋቁሮቹ ኮከቦች በሰፊ የጎል ልዩነት ተረምርሞ የምድቡን ግርጌ ታኮ ተቀመጠ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡን የመጀመሪያ ጨዋታ ለማድረግ ወደጋና ኩማሲ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከትልቅ የጨዋታ ብልጫ ጋር በጥቋቁሮቹ ኮከቦች በ 5-0 ሰፊ ውጤት ተረቶ የምድቡን ግርጌ ታኮ ለመቀመጥ ተገደደ። ከጨዋታው መጀመር በፊት በሰፊ ጎል የማሸነፍ የቅድሚያ ተገማችነት ያገኙት ጋናዎች ከጨዋታው መጀመር ጀምሮ ኳስን ይዞ በመጫወትና ወደፊት በመሄድ የተቃራኒያቸውን ተከላካይ መስመር ሰብሮ በመግባት ተከላክሎ ለመጫወት ሙከራ ያደረገውን የዋሊያዎችን ስብስብ ከጥቅም ውጪ በማድረግ ወሳኝ ሶስት ነጥብ በሜዳቸው አግኝተዋል። ጥቋቁሮቹ ኮከቦች ከእረፍት በፊት ሶስት ጎል ባስቆጠሩበት ጨዋታ ላይ ያስመዘገቡት ውጤት ኬንያን በማሸነፍ በምድቡ ሶስት ነጥብ ይዛ ከምትገኘው ሴራሊዮን በጎል ልዩነት በልጠው ምድቡን በአንደኝነት እንዲመሩ አስችሏቸዋል። የጨዋታውን ትንተና፣ የሜዳና ከሜዳ ውጪ ሁነት እንዲሁም የየቡድኖችን አባላት አስተያየቶችና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች በቀጣይ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ዝላታን ኢብራሂሞቪችን የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ሁሌም እንዲያስታውሱት የሚያደርጉ 5 ነገሮች

    በአንድ የውድድር ዘመን 28 ጎሎችን በሁሉም ውድድሮች በማስቆጠር በርካቶችን ያስገረመው ዝላታን ኢብራሂሞቪች የደረሰበት ከባድ የጉልበት ጉዳት በቀጣይ አመት በቲያትር ኦፍ ድሪምስ የዩናይትድ ደጋፊያን እንዳይመለከቱት አድርጓል፡፡ ተከታዩ ጽሁፍም ስዊዲናዊው አጥቂ ባሳለፍነው አመት በዩናይትድ ቤት ያደረጋቸውን እና በደጋፊዎች ዘንድም እንዳይረሳ የሚያደርጉትን 5 ጉዳዩች ያስመለክተናል፡፡


    አለም ሆይ ቀጣይ ክለቤ ማንችስተር ዩናይትድ እንደሆነ እወቅልኝ ሲል የዩናይትድ ተጫዋች መሆኑን በይፋ ለአለም ባሳወቀ በአመቱ ቀያይ ሰይጣኖቹ እና ስዊዲናዊው ተለያይተዋል፡፡ የመጀመሪያውን የክለቡን ጨዋታውን ባደረገበት የስዊዲኑ ስቶኮልምም የኢሮፓ ሊግ ዋንጫን ከፍ በማድረግ በድል ቀያይ ሰይጣኖቹን ተሰናብቷል፡፡ እድሜው ከ30 በላይ ከሆነ በኋላ እያደር እንደ ወይን የጣፈጠው ስዊዲናዊው አጥቂ ከ250 በላይ ግቦችን ባለፉት 5 አመታት ከመረብ ማገናኘት ችሏል፡፡

    በኮምዩኒቲ ሺልድ ሌሲስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠራት ወሳኝ ግብ

    በርካቶች ሊጉን ሲቀላቀል በዚህ እድሜው ቢሉም ስዊዲናዊው ግን በርካቶችን ዝም ማሰኘት የቻለው ገና ከወዲሁ ነበር፡፡ ማንችስተር ዩናይትድ የኤፍ ኤካፕ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በእንግሊዝ ኮምዩኒቲ ሺልድ ጨዋታ ከሊጉ አሸናፊ ሌስተር ሲቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ ዩናይትድን ባለድል ያደረገች ወሳኝ ግብ ጨዋታው መገበዳጃ ሰአት ላይ በጭንቅላቱ ገጭቶ ማስቆጠሩን ተከትሎ ቀያይ ሰይጣኖቹን ከአመታት በኋላ የኮምዩኒቲ ሺልድ አሸናፊ ማድረግ ቻለ፡፡
    ዝላታን ኢብራሂሞቪችን የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ሁሌም እንዲያስታውሱት የሚያደርጉ 5 ነገሮች በአንድ የውድድር ዘመን 28 ጎሎችን በሁሉም ውድድሮች በማስቆጠር በርካቶችን ያስገረመው ዝላታን ኢብራሂሞቪች የደረሰበት ከባድ የጉልበት ጉዳት በቀጣይ አመት በቲያትር ኦፍ ድሪምስ የዩናይትድ ደጋፊያን እንዳይመለከቱት አድርጓል፡፡ ተከታዩ ጽሁፍም ስዊዲናዊው አጥቂ ባሳለፍነው አመት በዩናይትድ ቤት ያደረጋቸውን እና በደጋፊዎች ዘንድም እንዳይረሳ የሚያደርጉትን 5 ጉዳዩች ያስመለክተናል፡፡ አለም ሆይ ቀጣይ ክለቤ ማንችስተር ዩናይትድ እንደሆነ እወቅልኝ ሲል የዩናይትድ ተጫዋች መሆኑን በይፋ ለአለም ባሳወቀ በአመቱ ቀያይ ሰይጣኖቹ እና ስዊዲናዊው ተለያይተዋል፡፡ የመጀመሪያውን የክለቡን ጨዋታውን ባደረገበት የስዊዲኑ ስቶኮልምም የኢሮፓ ሊግ ዋንጫን ከፍ በማድረግ በድል ቀያይ ሰይጣኖቹን ተሰናብቷል፡፡ እድሜው ከ30 በላይ ከሆነ በኋላ እያደር እንደ ወይን የጣፈጠው ስዊዲናዊው አጥቂ ከ250 በላይ ግቦችን ባለፉት 5 አመታት ከመረብ ማገናኘት ችሏል፡፡ በኮምዩኒቲ ሺልድ ሌሲስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠራት ወሳኝ ግብ በርካቶች ሊጉን ሲቀላቀል በዚህ እድሜው ቢሉም ስዊዲናዊው ግን በርካቶችን ዝም ማሰኘት የቻለው ገና ከወዲሁ ነበር፡፡ ማንችስተር ዩናይትድ የኤፍ ኤካፕ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በእንግሊዝ ኮምዩኒቲ ሺልድ ጨዋታ ከሊጉ አሸናፊ ሌስተር ሲቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ ዩናይትድን ባለድል ያደረገች ወሳኝ ግብ ጨዋታው መገበዳጃ ሰአት ላይ በጭንቅላቱ ገጭቶ ማስቆጠሩን ተከትሎ ቀያይ ሰይጣኖቹን ከአመታት በኋላ የኮምዩኒቲ ሺልድ አሸናፊ ማድረግ ቻለ፡፡
    ETHIOADDISSPORT.COM
    ዝላታን ኢብራሂሞቪችን የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ሁሌም እንዲያስታውሱት የሚያደርጉ 5 ነገሮች
    በአንድ የውድድር ዘመን 28 ጎሎችን በሁሉም ውድድሮች በማስቆጠር በርካቶችን ያስገረመው ዝላታን ኢብራሂሞቪች የደረሰበት ከባድ የጉልበት ጉዳት በቀጣይ አመት በቲያትር ኦፍ ድሪምስ የዩናይትድ ደጋፊያን እንዳይመለከቱት አድርጓል፡፡ ተከታዩ ጽሁፍም ስዊዲናዊው አጥቂ ባሳለፍነው አመት በዩናይትድ ቤት ያደረጋቸውን እና በ…
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ሪያድ ማህሬዝ ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት እና ስለ ቀጣዩ የሌስተር ቆይታው ይናገራል፡፡

    አልጄሪያዊው የሌስተር ሲቲው ተጫዋች ሪያድ ማህሬዝ ትላንት ምሽት ከ አል ሄዳፍ ቴሌቭዥን ጋር ባደረገው አጠር ያለ ቆይታ ስለ ሌስተር ቀጣይ ቆይተው እና ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት ምላሽ ሰጥቷል፡፡

    ተጫዋቹ ስለ ሌስተር ሲቲ ቀጣይ ቆይታው ” ባለፈው ዓመት ከክለቡ ሊቀመንበር ጋር አንድ ዓመት ከቆየሁ በኋላ ክለቡን መለቀቅ እንደምችል ተስማምተናል እናም አሁን ላይ ክለቡን ለመልቀቅ ትክክለኛው ሰዓት እንደሆነ ይሰማኛል ”

    ” በዚህ ክለብ ብዙ ልምዶችን አግንቻለሁ ፡፡ የ ፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆኜ የአመቱ ኮኮብ ተብያለሁ ፡፡በአውሮፓ መድረክም መጫወት ችያለሁ ስለዚህ አሁን ትክክለኛው ሰዓት ነው፡፡ እኔም ክለቡም በዚህ ነገር የምንስማማ ይመስለኛል ፡፡ ነገር ግን በእነደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እጄን ማስገባት አልፈልግም ሁሉንም ግዜ ይፈታዋል ”

    ብዙ ክለቦች እሱን ስለመፈለጋቸው ” ብዙ ክለቦች ፍላጎት አሳይተዋል ነገር ግን አሁን ከእዚህ ክለብ ጋር ተነጋግሪያለሁ ማለት አልችልም ለምን አሁንም የሌስተር ተጫዋች ነኝ ፡፡ መሄድ ካለብኝ እሄዳለሁ መቆየት ካለብኝም እንደዛው ስለዚህ አብረን የምናየው ይሆናል ፡፡

    ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት

    “በዚህ አለም ላይ ካሉ አሰልጣኞች መካከል ታላቅ በሆነ አሰልጣኝ እንደዚህ አይነት አድናቆት ማግኘት ለእኔ ክብር ነው ነገር ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም “
    ሪያድ ማህሬዝ ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት እና ስለ ቀጣዩ የሌስተር ቆይታው ይናገራል፡፡ አልጄሪያዊው የሌስተር ሲቲው ተጫዋች ሪያድ ማህሬዝ ትላንት ምሽት ከ አል ሄዳፍ ቴሌቭዥን ጋር ባደረገው አጠር ያለ ቆይታ ስለ ሌስተር ቀጣይ ቆይተው እና ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ተጫዋቹ ስለ ሌስተር ሲቲ ቀጣይ ቆይታው ” ባለፈው ዓመት ከክለቡ ሊቀመንበር ጋር አንድ ዓመት ከቆየሁ በኋላ ክለቡን መለቀቅ እንደምችል ተስማምተናል እናም አሁን ላይ ክለቡን ለመልቀቅ ትክክለኛው ሰዓት እንደሆነ ይሰማኛል ” ” በዚህ ክለብ ብዙ ልምዶችን አግንቻለሁ ፡፡ የ ፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆኜ የአመቱ ኮኮብ ተብያለሁ ፡፡በአውሮፓ መድረክም መጫወት ችያለሁ ስለዚህ አሁን ትክክለኛው ሰዓት ነው፡፡ እኔም ክለቡም በዚህ ነገር የምንስማማ ይመስለኛል ፡፡ ነገር ግን በእነደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እጄን ማስገባት አልፈልግም ሁሉንም ግዜ ይፈታዋል ” ብዙ ክለቦች እሱን ስለመፈለጋቸው ” ብዙ ክለቦች ፍላጎት አሳይተዋል ነገር ግን አሁን ከእዚህ ክለብ ጋር ተነጋግሪያለሁ ማለት አልችልም ለምን አሁንም የሌስተር ተጫዋች ነኝ ፡፡ መሄድ ካለብኝ እሄዳለሁ መቆየት ካለብኝም እንደዛው ስለዚህ አብረን የምናየው ይሆናል ፡፡ ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት “በዚህ አለም ላይ ካሉ አሰልጣኞች መካከል ታላቅ በሆነ አሰልጣኝ እንደዚህ አይነት አድናቆት ማግኘት ለእኔ ክብር ነው ነገር ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም “
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares