• 0 Comments 0 Shares
  • እንደዕለቱ የደይሊ ሜል ዘገባ መሰረት ከሆነ ሊቨርፑል በአውሮፓ የእግርኳስ ማድረክ ላይ ባስየው ድንቅ ብቃቱ በክረምቱ ዝውውር በኃያላን ክለቦች በእጅጉ ተፈላጊ ሆኖ የሚገኛውንና 100 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ተመን የወጣለትትን ኪሊየን ምባፔ ፈላጊ ሆኗል።

    ምንም እንኳ ለ18 ዓመቱ አጥቂ ሪያል ማድሪድ ከ100 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ በላይ ለመክፈል ከተጫዋቹ ክለብ ሞናኮ ጋር በመስማማትና ተጫዋቹን ወደሳንቲያጎ በርናቢዩ ለማዘወር ሁነኛ መሰረት ላይ እንደሚገኝ ዘገባዎች ቢያማለክቱም፣ እንዲሁም ባርሴሎና፣ ማንችስተር ሲተና አርሰናል ስማቸው ከተጫዋቹ ዝውውር ጋር ቢያያዝም የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ግን ከወጣቱ አጥቂ ወኪል ጋር ስለመገናኘታቸው እና ተጫዋቹ ወደአንፊልድ የመዘወር ዕድል እንዳለውም ጭምር ዘገባዎች አመልክተዋል።

    የእንግሊዙ ጋዜጣ እንደገለፀው ከሆነም ክሎፕ ምባፔን በክረምቱ ለማዛወር በሚችሉበት ጉዳይ ላይ ከፈረንሳያዊው ተጫዋችወኪል ጋር የመጀመሪያ የተባለ ንግግር አድርገዋል።

    ተጫዋቹ ነገ (ማክሰኞ) በፓሪስ በሚደረገው የወዳጅነት ጨዋታ የእንግለዝ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥም ይሆናል።
    እንደዕለቱ የደይሊ ሜል ዘገባ መሰረት ከሆነ ሊቨርፑል በአውሮፓ የእግርኳስ ማድረክ ላይ ባስየው ድንቅ ብቃቱ በክረምቱ ዝውውር በኃያላን ክለቦች በእጅጉ ተፈላጊ ሆኖ የሚገኛውንና 100 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ተመን የወጣለትትን ኪሊየን ምባፔ ፈላጊ ሆኗል። ምንም እንኳ ለ18 ዓመቱ አጥቂ ሪያል ማድሪድ ከ100 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ በላይ ለመክፈል ከተጫዋቹ ክለብ ሞናኮ ጋር በመስማማትና ተጫዋቹን ወደሳንቲያጎ በርናቢዩ ለማዘወር ሁነኛ መሰረት ላይ እንደሚገኝ ዘገባዎች ቢያማለክቱም፣ እንዲሁም ባርሴሎና፣ ማንችስተር ሲተና አርሰናል ስማቸው ከተጫዋቹ ዝውውር ጋር ቢያያዝም የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ግን ከወጣቱ አጥቂ ወኪል ጋር ስለመገናኘታቸው እና ተጫዋቹ ወደአንፊልድ የመዘወር ዕድል እንዳለውም ጭምር ዘገባዎች አመልክተዋል። የእንግሊዙ ጋዜጣ እንደገለፀው ከሆነም ክሎፕ ምባፔን በክረምቱ ለማዛወር በሚችሉበት ጉዳይ ላይ ከፈረንሳያዊው ተጫዋችወኪል ጋር የመጀመሪያ የተባለ ንግግር አድርገዋል። ተጫዋቹ ነገ (ማክሰኞ) በፓሪስ በሚደረገው የወዳጅነት ጨዋታ የእንግለዝ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥም ይሆናል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • WWW.ETHIOJOBS.NET
    Project Coordinator (Business skill & vocational skill technical agent) Expertise in IGA (Amhara)
    CIFA NGO Vacancy AnnouncementCIFA is an international NGO with over 20 years of commitment in protecting the rights of the most vulnerable children.Working in Ethiopia for over 10 years, CIFA supports the access to primary and secondary education, especially for girls; fights against the worst form
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • WWW.SEBERZENA.NET
    Healthy Hair Tips: 10 Common Mistakes to Avoid
    Check Out Ethiopian News, New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Videos Unauthorized use, distribution and re upload of this conten...
    0 Comments 0 Shares
  • ልጅዎ አላጠናም ብሎ ካስቸገርዎ ይደውሉልን!!!
    ልጅዎ አላጠናም ብሎ ካስቸገርዎ ይደውሉልን!!!
    0 Comments 0 Shares