Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
#hibretbank #Unitedbank #Ethiopia #HQ design2 Comments 1 Shares5
-
It's very important to remember that wherever you go, you are an Ambassador to your country.
Am Typical Habesha! ....am very proud of to be an Ethiopian!!!!!!!!!!It's very important to remember that wherever you go, you are an Ambassador to your country. Am Typical Habesha! ....am very proud of to be an Ethiopian!!!!!!!!!!2 Comments 0 Shares2
-
-
-
https://www.youtube.com/watch?v=x_L-Isi3CT0
0 Comments 0 Shares -
በነገው እለት ዕረቡ 76ኛው ጦቢያ ግጥም በጃዚ ምሽት በራስ ሆቴል ከረፋዱ 11፡00 ይጀምራል የBook for all Ethiopia ቤተሰቦች መገኘትና ጥበብን እንድታጣጥሙ ተጋብዛቹሃልበነገው እለት ዕረቡ 76ኛው ጦቢያ ግጥም በጃዚ ምሽት በራስ ሆቴል ከረፋዱ 11፡00 ይጀምራል የBook for all Ethiopia ቤተሰቦች መገኘትና ጥበብን እንድታጣጥሙ ተጋብዛቹሃል0 Comments 0 Shares1
-
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብሮች ትኩረት ሊደረግባቸው ይገባል ተባለ፡፡ተከታታይ የትምህርት መርሃ-ግብር አያሌ ዜጐችን በማታ፣ በክረምትና በእረፍት ቀናት ተምረው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ማስቻሉ በጥናት ተደርሶበታል፡፡ይሁን እንጂ የተከታታይ ትምህርት አሰጣጡና ተመራቂዎች ጥራትና ውጤታማነት ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ይነሣሉ፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብሮች ከትምህርት ተቋማቱ ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴርም ሆነ በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የሚደረግላቸው ክትትል ዝቅተኛ ነው፡፡ የተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብሩን ጥራት ከሚፈታተኑት ውስጥ የትምህርት መስኮች አግባብ ያለው ጥናት ሳይደረግባቸው መከፈትና ለሚሰጡ ትምህርቶች በቂ መርጃ...0 Comments 0 Shares