• ማክስተር ኢንተርናሽናል ግሩፕ የተባለው ግዙፉ የቻይና ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ የመጀመርያ ነው የተባለውን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በባህር ዳር ለመገንባት የሚያስችለውን የመጀመርያ ደረጃ የመግባቢያ ሰነድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ተፈራረመ፡፡
    የክልሉ መንግሥትና ማክስተር በባህር ዳር ግራንድ ሆቴል ስምምነቱን ነሐሴ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. በተፈራረሙበት ወቅት እንደተገለጸው፣ በዚህ የቢዝነስ ዘርፍ ለመሰማራት የተለያዩ የአፍሪካ አገሮችን ከጎበኘና ካጠና በኋላ የኢኮኖሚ ዞኑን ለመገንባት ኩባንያው ኢትዮጵያን መርጧል፡፡ ፈቃድም አግኝቷል.............
    ማክስተር ኢንተርናሽናል ግሩፕ የተባለው ግዙፉ የቻይና ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ የመጀመርያ ነው የተባለውን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በባህር ዳር ለመገንባት የሚያስችለውን የመጀመርያ ደረጃ የመግባቢያ ሰነድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ተፈራረመ፡፡ የክልሉ መንግሥትና ማክስተር በባህር ዳር ግራንድ ሆቴል ስምምነቱን ነሐሴ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. በተፈራረሙበት ወቅት እንደተገለጸው፣ በዚህ የቢዝነስ ዘርፍ ለመሰማራት የተለያዩ የአፍሪካ አገሮችን ከጎበኘና ካጠና በኋላ የኢኮኖሚ ዞኑን ለመገንባት ኩባንያው ኢትዮጵያን መርጧል፡፡ ፈቃድም አግኝቷል.............
    0 Comments 0 Shares
  • #ETHIOPIA ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የፕሬዝዳንት ቦታን በመስከረም ወር ትረከባለች ዝርዝሩን ይከታተሉ | Ethiopia to assume presidency of UN Security Council next month
    #ETHIOPIA ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የፕሬዝዳንት ቦታን በመስከረም ወር ትረከባለች ዝርዝሩን ይከታተሉ | Ethiopia to assume presidency of UN Security Council next month
    0 Comments 0 Shares
  • ከተመራቂተማሪዎች
    ፩ - ሳይማር ያስተማረኝ ን መምህሬን አመሰግንሀለው
    ፪ - የሚረዳኝ የለምና ስራፈልጉልኝ
    ፫ - ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ሰው ብቻ ነው
    ፬ - ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ
    ፭ - መመረቄን ንገሩት ለ A+
    ፮ - ልጠርብሽነው!! (ኮብልስቶን)
    ፯ - ሰፊውህዝብሆይየተማረይግደለኝአላልክም? ይኸውመጣሁልህ።
    ፰ - እነሆከዚበኋላሆስፒታሎችሊሻሙብኝነው (የጤናባለሙያ)
    ፱ - እማዬበተራሽባንክቤትቁሚ
    ፲ - በቃልልየሽነውካልሲዬግማትሽሁሉአልጋስርጥዬ
    ፲፩ - መልሀቅውሀውስጥኖረእንጂመቼዋናተማረ
    ፲፪ - ብማርምባልማርምመመረቄአይቀረም
    ፲፫ - እኔያሰቡኩትለአንድባርኔጣይሄሁሉጣጣ
    ፲፬ - ትምህርትሊገባኝሲልአለቀ
    ከተመራቂተማሪዎች ፩ - ሳይማር ያስተማረኝ ን መምህሬን አመሰግንሀለው ፪ - የሚረዳኝ የለምና ስራፈልጉልኝ ፫ - ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ሰው ብቻ ነው ፬ - ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ ፭ - መመረቄን ንገሩት ለ A+ ፮ - ልጠርብሽነው!! (ኮብልስቶን) ፯ - ሰፊውህዝብሆይየተማረይግደለኝአላልክም? ይኸውመጣሁልህ። ፰ - እነሆከዚበኋላሆስፒታሎችሊሻሙብኝነው (የጤናባለሙያ) ፱ - እማዬበተራሽባንክቤትቁሚ ፲ - በቃልልየሽነውካልሲዬግማትሽሁሉአልጋስርጥዬ ፲፩ - መልሀቅውሀውስጥኖረእንጂመቼዋናተማረ ፲፪ - ብማርምባልማርምመመረቄአይቀረም ፲፫ - እኔያሰቡኩትለአንድባርኔጣይሄሁሉጣጣ ፲፬ - ትምህርትሊገባኝሲልአለቀ
    0 Comments 0 Shares
  • ተሰበረ!
    "በትግራይ አሸንዳ በዓል ምክንያት የአገር ውስጥ የቀን በረራ፤ (የመንገደኞች ጉዞ) ሪከርድ ተሰብሯል" ~ የመቐለ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ካሰች ሀዱሽ ነግረውናል።
    * ነሐሴ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ በረራ 8 ~ ተጨማሪ በረራ 3 ~ በጠቅላላ በረራ 11 በረራዎች
    * ነሐሴ 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ~ መደበኛ በረራ 6 ~ ተጨማሪ በረራ 6 ~ በጠቅላላ 12 በረራዎች
    * ነሐሴ 15 ቀን 2009 ዓ.ም. ~ መደበኛ በረራ 7 ~ ተጨማሪ በረራ 6 ~ በጠቅላላ 13 በረራዎች
    * ነሐሴ 16 ቀን 2009 ዓ.ም. ~ መደበኛ በረራ 8 ~ ተጨማሪ በረራ 4 ~ በጠቅላላ 12 በረራዎች
    * ነሐሴ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. ~ መደበኛ በረራ 6 ~ ተጨማሪ በረራ 2 ~ በጠቅላላ 8 በረራዎች ተካሂዷል።
    የመቐለ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ካሰች ሀዱሽ እንደተናገሩት "በትግራይ አሸንዳ በዓል ምክንያት የአገር ውስጥ የቀን በረራ፤ (የመንገደኞች ጉዞ) ሪከርድ ተሰብሯል" ሲሉ አስረድተዋል።
    ተሰበረ! "በትግራይ አሸንዳ በዓል ምክንያት የአገር ውስጥ የቀን በረራ፤ (የመንገደኞች ጉዞ) ሪከርድ ተሰብሯል" ~ የመቐለ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ካሰች ሀዱሽ ነግረውናል። * ነሐሴ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ በረራ 8 ~ ተጨማሪ በረራ 3 ~ በጠቅላላ በረራ 11 በረራዎች * ነሐሴ 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ~ መደበኛ በረራ 6 ~ ተጨማሪ በረራ 6 ~ በጠቅላላ 12 በረራዎች * ነሐሴ 15 ቀን 2009 ዓ.ም. ~ መደበኛ በረራ 7 ~ ተጨማሪ በረራ 6 ~ በጠቅላላ 13 በረራዎች * ነሐሴ 16 ቀን 2009 ዓ.ም. ~ መደበኛ በረራ 8 ~ ተጨማሪ በረራ 4 ~ በጠቅላላ 12 በረራዎች * ነሐሴ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. ~ መደበኛ በረራ 6 ~ ተጨማሪ በረራ 2 ~ በጠቅላላ 8 በረራዎች ተካሂዷል። የመቐለ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ካሰች ሀዱሽ እንደተናገሩት "በትግራይ አሸንዳ በዓል ምክንያት የአገር ውስጥ የቀን በረራ፤ (የመንገደኞች ጉዞ) ሪከርድ ተሰብሯል" ሲሉ አስረድተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • 25+ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረር ክፍት የስራ ቦታዎች አርሲ ዩኒቨሪሲቲ (Arsi University)፣ የበለጠ ለማወቅ ምስሉን ወይም ሊንኩን ይጫኑት https://www.esetube.com/ethiopian-university-lecturer-job-…/
    25+ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረር ክፍት የስራ ቦታዎች አርሲ ዩኒቨሪሲቲ (Arsi University)፣ የበለጠ ለማወቅ ምስሉን ወይም ሊንኩን ይጫኑት https://www.esetube.com/ethiopian-university-lecturer-job-…/
    0 Comments 0 Shares
  • በሐረማያ ሆስፒታል አንዲት እናት 5 ልጆችን ተገላገሉ / Ethiopian mother gives birth to five daughters.
    በሐረማያ ወረዳ ነገያ ቀበሌ ገንደ ገልሞ ሠፈር ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ቦንቱ መሐመድ አብራሂም 20 ደቂቃ
    በፈጀው የድንገተኛ ቀዶ ጥገና አድርገዋል፡፡
    አሳዛኙ ነገር ሦስቱ ሕጻናት በሕይወት የሉም።
    ይሁንና በሐረማያ ሆስፒታል የጨቅላ ሕጻናት ማቆያ ክፍል ሁለቱ ሕጻናት እንክብካቤ እየተደረገላቸው እና በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ መሆኑን ያገኘሁት መረጃ ጠቁሟል፡፡
    በሐረማያ ሆስፒታል አንዲት እናት 5 ልጆችን ተገላገሉ / Ethiopian mother gives birth to five daughters. በሐረማያ ወረዳ ነገያ ቀበሌ ገንደ ገልሞ ሠፈር ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ቦንቱ መሐመድ አብራሂም 20 ደቂቃ በፈጀው የድንገተኛ ቀዶ ጥገና አድርገዋል፡፡ አሳዛኙ ነገር ሦስቱ ሕጻናት በሕይወት የሉም። ይሁንና በሐረማያ ሆስፒታል የጨቅላ ሕጻናት ማቆያ ክፍል ሁለቱ ሕጻናት እንክብካቤ እየተደረገላቸው እና በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ መሆኑን ያገኘሁት መረጃ ጠቁሟል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • #Ethiopia መልካም ቀን ምርጦቼ
    #Ethiopia መልካም ቀን ምርጦቼ
    0 Comments 0 Shares