• ፍቅርሽ አንድ አንድ እያለ
    ልቤ ውስጥ ተደላደለ
    ተደላድሎስ መቼ ቀረ?
    ያስተክዘኝ ጀመረ
    ስትጠፊ የሚያስጨንቀኝ
    በሀሣብ የሚያንፏቅቀኝ
    ልንገርሽ ውዴ መውደዴ
    ፍቅርሽ ነው ሰሞኑን ጉዴ
    ወይ ጉዴአንቺን መውደዴ
    ወይ ጉዴአንቺን መውደዴ
    ወይ ጉዴአንቺን መውደዴ
    ወይ ጉዴአንቺን መውደዴ
    አቤት የኔ ነገር ይገርማል ለጤና ያርግልኝ ጌታዬ
    ምነው ቢቀርብኝ እላለሁ ሲበዛ ጭንቀቴ ስቃዬ
    ደሞ ደስታሽን ሳየው በዓይኔ ሀሳቤን እረሳና ድካሜን
    ጭራሽ ጣፍጦኝ ቀረ ስቃዬወደድኩት ወደድኩት
    ህመሜን
    ሰው ህመሙን ወዶ፤ ሰው ስቃዩን ወዶ
    እንዴት ነው የሚኖረው እንዴት ነው የሚዘልቀው
    ሰው ገዳዩን ወዶ
    ፍቅር እንዲህ አይደል ወይ ታምኖ መገኘት
    የወደዱትን ሰው ያፈቀሩትን ሰው ሲደሰት ማየት
    ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ
    ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ
    ፍቅርሽ አንድ አንድ እያለ
    ልቤ ውስጥ ተደላደለ
    ተደላድሎስ መቼ ቀረ?
    ያስተክዘኝ ጀመረ
    ስትጠፊ የሚያስጨንቀኝ
    በሀሣብ የሚያንፏቅቀኝ
    ልንገርሽ ውዴ መውደዴ
    ፍቅርሽ ነው ሰሞኑን ጉዴ
    ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ
    ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ
    ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ
    ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ
    እንዳልቀየምሽ አርጎኛል- ቂም እንዳልይዝብሽ
    አርጎኛል
    ልቤ ፍቅርን አምኖ ሁልጊዜ ልክ ናት ልክ ናት ይለኛል
    ምታመመው በፍቅርሽ ሆኗል ምድነውም በፍቅርሽ
    ሆኗል
    አዕምሮዬም ብዙ እያለመ ሰሞኑን እንደማይሆን ሆኗል
    ህልምን እኔ ሣውቀው ሌሊት በማታ ነው
    ወይ…ጉዴ ሰሞኑን ከእንቅልፌ የምነቃው አንቺን ለማለም ነው
    እንደዚህ የምሆነው ለምን ይመስልሻል
    ስለወደድኩሽ ነው ስላፈቀርኩሽ ነው መቼ
    ይጠፋሻል
    ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ —
    ፍቅርሽ አንድ አንድ እያለ ልቤ ውስጥ ተደላደለ ተደላድሎስ መቼ ቀረ? ያስተክዘኝ ጀመረ ስትጠፊ የሚያስጨንቀኝ በሀሣብ የሚያንፏቅቀኝ ልንገርሽ ውዴ መውደዴ ፍቅርሽ ነው ሰሞኑን ጉዴ ወይ ጉዴአንቺን መውደዴ ወይ ጉዴአንቺን መውደዴ ወይ ጉዴአንቺን መውደዴ ወይ ጉዴአንቺን መውደዴ አቤት የኔ ነገር ይገርማል ለጤና ያርግልኝ ጌታዬ ምነው ቢቀርብኝ እላለሁ ሲበዛ ጭንቀቴ ስቃዬ ደሞ ደስታሽን ሳየው በዓይኔ ሀሳቤን እረሳና ድካሜን ጭራሽ ጣፍጦኝ ቀረ ስቃዬወደድኩት ወደድኩት ህመሜን ሰው ህመሙን ወዶ፤ ሰው ስቃዩን ወዶ እንዴት ነው የሚኖረው እንዴት ነው የሚዘልቀው ሰው ገዳዩን ወዶ ፍቅር እንዲህ አይደል ወይ ታምኖ መገኘት የወደዱትን ሰው ያፈቀሩትን ሰው ሲደሰት ማየት ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ ፍቅርሽ አንድ አንድ እያለ ልቤ ውስጥ ተደላደለ ተደላድሎስ መቼ ቀረ? ያስተክዘኝ ጀመረ ስትጠፊ የሚያስጨንቀኝ በሀሣብ የሚያንፏቅቀኝ ልንገርሽ ውዴ መውደዴ ፍቅርሽ ነው ሰሞኑን ጉዴ ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ እንዳልቀየምሽ አርጎኛል- ቂም እንዳልይዝብሽ አርጎኛል ልቤ ፍቅርን አምኖ ሁልጊዜ ልክ ናት ልክ ናት ይለኛል ምታመመው በፍቅርሽ ሆኗል ምድነውም በፍቅርሽ ሆኗል አዕምሮዬም ብዙ እያለመ ሰሞኑን እንደማይሆን ሆኗል ህልምን እኔ ሣውቀው ሌሊት በማታ ነው ወይ…ጉዴ ሰሞኑን ከእንቅልፌ የምነቃው አንቺን ለማለም ነው እንደዚህ የምሆነው ለምን ይመስልሻል ስለወደድኩሽ ነው ስላፈቀርኩሽ ነው መቼ ይጠፋሻል ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ —
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • አልጀዚራ በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፈተ
    -
    በአዲስ አበባ የአልጀዚራ ቢሮ ኃላፊ አቶ መሃመድ ጣሃ እንዳሉት ድርጅቱ
    የአፍሪካን ሁኔታና በኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካ፣የዴሞክራሲ፣የኢኮኖሚና
    ሌሎች በሀገሪቱ ያሉ እንቅስቃሴዎችን መዘገብን ዋና ትኩረቱ አድርጎ
    እንደሚሰራ አስታውቋል ይ
    አልጀዚራ በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፈተ - በአዲስ አበባ የአልጀዚራ ቢሮ ኃላፊ አቶ መሃመድ ጣሃ እንዳሉት ድርጅቱ የአፍሪካን ሁኔታና በኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካ፣የዴሞክራሲ፣የኢኮኖሚና ሌሎች በሀገሪቱ ያሉ እንቅስቃሴዎችን መዘገብን ዋና ትኩረቱ አድርጎ እንደሚሰራ አስታውቋል ይ
    Like
    1
    0 Comments 2 Shares
  • አልጀዚራ በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፈተ
    -
    በአዲስ አበባ የአልጀዚራ ቢሮ ኃላፊ አቶ መሃመድ ጣሃ እንዳሉት ድርጅቱ
    የአፍሪካን ሁኔታና በኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካ፣የዴሞክራሲ፣የኢኮኖሚና
    ሌሎች በሀገሪቱ ያሉ እንቅስቃሴዎችን መዘገብን ዋና ትኩረቱ አድርጎ
    እንደሚሰራ አስታውቋል ይ
    አልጀዚራ በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፈተ - በአዲስ አበባ የአልጀዚራ ቢሮ ኃላፊ አቶ መሃመድ ጣሃ እንዳሉት ድርጅቱ የአፍሪካን ሁኔታና በኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካ፣የዴሞክራሲ፣የኢኮኖሚና ሌሎች በሀገሪቱ ያሉ እንቅስቃሴዎችን መዘገብን ዋና ትኩረቱ አድርጎ እንደሚሰራ አስታውቋል ይ
    0 Comments 0 Shares
  • An Ethiopian soldier Travelling from central Ethiopia to Tigray
    to fight in the war against the invading fascist Italian army
    1935.
    An Ethiopian soldier Travelling from central Ethiopia to Tigray to fight in the war against the invading fascist Italian army 1935.
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • ☞ ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው
    ይሉሀል።
    ☞ ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ።
    ☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ።
    ☞ ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል ዝጋታም ።
    ☞ ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ
    ☞ ብትማር አወቅሁ ባይ ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ።
    ☞ ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ።
    ☞ ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። በቃ ምን ልበላቹ ሰዎች ከማውራት
    አይቆጠቡም ነገር ግን አንተ ራስህ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር።
    ምክንያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና። መልእክቱን ሼር አድርጉት
    ☞ ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ☞ ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። ☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። ☞ ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል ዝጋታም ። ☞ ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ ☞ ብትማር አወቅሁ ባይ ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ። ☞ ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ። ☞ ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። በቃ ምን ልበላቹ ሰዎች ከማውራት አይቆጠቡም ነገር ግን አንተ ራስህ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር። ምክንያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና። መልእክቱን ሼር አድርጉት
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares

  • የሳይንስ አባ
    የፊዚክስ አባት = ጋሊሊዮ ጋሊሊ
    የባዮሎጅ አባት = አሪስጣጣሊስ
    የኬሚስትሪ አባት = ዳቢር ኢብን ሀያን
    የኤሌክትሪሲቲ አባት = ሚካኤል ማራዳይ
    የአልጀበራ አባት = ዲዮፋንተስ
    የጂኦሜትሪ አባት = ኢዩክሊስድ
    የህክምና አባት = ሂፖክራተስ
    የጀኔቲክስ አባት = ግሪጎር ሜንዴል
    የቁጥር አባት = ፊጣጎራዝ
    የፖለቲካ ሳይንስ አባት = ኒኮስ ማኪያቬሊ
    የኢኮኖሚ አባት = አዳም ስሚዝ
    የካልኩለስ አባት = አይዛክ ኒውተን
    ኮሙኒዝም አባት = ካርል ማርክስ
    የሬዲዮ አባት = ማርኮኒ
    የኒውክሌር ፊዚክስ አባት = ኧርነስት ሩዝፎርድ
    የአንጻራዊ ቲዎሪ አባት አልበርተ አንስታይን
    የኳንተም ቲዎሪ አባት ማክስ ፕላንክ
    የፔሬዲክ ቴብል አባት ዲሜትሪ ሜንዴሌቭ
    የአናቶሚ አባት ቬሳልየስ
    የማይክሮክሬዲት አባት ሞሐመድ የኑስ
    የሳይንስ አባ የፊዚክስ አባት = ጋሊሊዮ ጋሊሊ የባዮሎጅ አባት = አሪስጣጣሊስ የኬሚስትሪ አባት = ዳቢር ኢብን ሀያን የኤሌክትሪሲቲ አባት = ሚካኤል ማራዳይ የአልጀበራ አባት = ዲዮፋንተስ የጂኦሜትሪ አባት = ኢዩክሊስድ የህክምና አባት = ሂፖክራተስ የጀኔቲክስ አባት = ግሪጎር ሜንዴል የቁጥር አባት = ፊጣጎራዝ የፖለቲካ ሳይንስ አባት = ኒኮስ ማኪያቬሊ የኢኮኖሚ አባት = አዳም ስሚዝ የካልኩለስ አባት = አይዛክ ኒውተን ኮሙኒዝም አባት = ካርል ማርክስ የሬዲዮ አባት = ማርኮኒ የኒውክሌር ፊዚክስ አባት = ኧርነስት ሩዝፎርድ የአንጻራዊ ቲዎሪ አባት አልበርተ አንስታይን የኳንተም ቲዎሪ አባት ማክስ ፕላንክ የፔሬዲክ ቴብል አባት ዲሜትሪ ሜንዴሌቭ የአናቶሚ አባት ቬሳልየስ የማይክሮክሬዲት አባት ሞሐመድ የኑስ
    0 Comments 0 Shares