• New stuff are in and all are available just Inbox me with pictures or call me on 0924114979
    First come Is first served
    Free delivery
    New stuff are in and all are available just Inbox me with pictures or call me on 0924114979 First come Is first served Free delivery
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ለእንቦጭ አረም እርዳታ ሊያደርጉ ነው!
    ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ለእንቦጭ አረም እርዳታ ሊያደርጉ ነው!
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares

  • ግሬስ ሙጋቤ በአንድ ነጋዴ ላይ ክስ መሠረቱ፡፡
    የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ባለቤት ግሬስ ሙጋቤ ከ1.35 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የአልማዝ ቀለበት ለማቅረብ የገባውን ስምምነት ባላከበረው ነጋዴ ላይ ክስ መመስረታቸውን ቢቢሲ ዘገበ ፡፡
    ተከሳሹ የሊባኖስ ነጋዴ ጀማል አህመድ ከስምምነታቸው ውጪ የ 30 ሺህ ዶላር ቀለበት በማቅረቡ ንዴት የተሰማቸው ቀዳማዊት እመቤት ትእዛዜ አልተከበረም በሚል ስሜት ጉዳያቸውን ወደ ፍ/ቤት ይዘው ቀርበዋል ፡፡
    ከፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ጋር ጋብቻ የፈጸሙበትን 20ኛ ዓመት ለማክበር ከ100 ካራት በላይ የአልማዝ ቀለበት ለማሰራት ከሊባኖሱ ነጋዴ ጋር ውል የያዙት ግሬስ ሙጋቤ ህግ ይፍረደኝ እያሉ ነው ፡፡
    ባለፈው ዓመት የቀዳማዊ እመቤቷ የመጀመሪያ ሴት ልጅ ጋብቻዋን ስትፈጽም ያዘዙት ቀለበት በትክክል አልተሰራም በሚል በዚሁ ነጋዴ ላይ ክስ መስርተው እንደነበር ያብራራው የቢቢሲ ዘጋቢ አሁንም ግለሰቡ ትዕዛዙን አላከበረም በሚል ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው ብሏል፡፡
    ክስ የቀረበበት ነጋዴ ግን ሴትየዋ ንብረቴን አልመለሱልኝም ወይም ተገቢውን ክፍያ አልሰጡኝም በሚል ለፍርድ ቤት ክስ በማቅረቡ ምክኒያት ወይዘሮዋ የያዙትን ንብረቶች እንዲመልሱለት የሃገሪቱ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓመት ታህሳስ ወር ላይ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ይታወሳል ሲል የዘገበው ቢቢሲ ነው
    ግሬስ ሙጋቤ በአንድ ነጋዴ ላይ ክስ መሠረቱ፡፡ የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ባለቤት ግሬስ ሙጋቤ ከ1.35 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የአልማዝ ቀለበት ለማቅረብ የገባውን ስምምነት ባላከበረው ነጋዴ ላይ ክስ መመስረታቸውን ቢቢሲ ዘገበ ፡፡ ተከሳሹ የሊባኖስ ነጋዴ ጀማል አህመድ ከስምምነታቸው ውጪ የ 30 ሺህ ዶላር ቀለበት በማቅረቡ ንዴት የተሰማቸው ቀዳማዊት እመቤት ትእዛዜ አልተከበረም በሚል ስሜት ጉዳያቸውን ወደ ፍ/ቤት ይዘው ቀርበዋል ፡፡ ከፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ጋር ጋብቻ የፈጸሙበትን 20ኛ ዓመት ለማክበር ከ100 ካራት በላይ የአልማዝ ቀለበት ለማሰራት ከሊባኖሱ ነጋዴ ጋር ውል የያዙት ግሬስ ሙጋቤ ህግ ይፍረደኝ እያሉ ነው ፡፡ ባለፈው ዓመት የቀዳማዊ እመቤቷ የመጀመሪያ ሴት ልጅ ጋብቻዋን ስትፈጽም ያዘዙት ቀለበት በትክክል አልተሰራም በሚል በዚሁ ነጋዴ ላይ ክስ መስርተው እንደነበር ያብራራው የቢቢሲ ዘጋቢ አሁንም ግለሰቡ ትዕዛዙን አላከበረም በሚል ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው ብሏል፡፡ ክስ የቀረበበት ነጋዴ ግን ሴትየዋ ንብረቴን አልመለሱልኝም ወይም ተገቢውን ክፍያ አልሰጡኝም በሚል ለፍርድ ቤት ክስ በማቅረቡ ምክኒያት ወይዘሮዋ የያዙትን ንብረቶች እንዲመልሱለት የሃገሪቱ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓመት ታህሳስ ወር ላይ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ይታወሳል ሲል የዘገበው ቢቢሲ ነው
    0 Comments 0 Shares

  • WWW.TUNEINAFRICA.COM
    Nigeria announces decision to start issuing visas on arrival for all Africans | Tune in Africa
    Nigeria will start issuing visas on arrival for all Africans in a major step towards the goal of encouraging free movement on the continent.
    0 Comments 0 Shares