0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
-
-
-
-
የዚምባብዌ ጦር ገዢው ፓርቲ ላይ በሚደረገው ጣልቃ ገብነት ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠብዙም ያልተለመደው የጣልቃ ገብነት ጉዳይ የተከሰተው ሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ምክትላቸው ኤመርሰን ምናንጋግዋን ከስራ ካሰናበቱ በኋላ ነው። ከ90 ስራ ባልደረቦቻቸው ጋር ለጋዜጣዊ መግለጫ የቀረቡት ጄነራል ኮንስታንቲኖ ቺዌንጋ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የማንንም ስም አልጠቀሱም። የሙጋቤን ቦታ ሊተኩ ይችላሉ ሲባል የነበሩት ምናንጋግዋ ሸሽተው ሃገሪቱን ጥለው ወጥተዋል። አሁን የፕሬዝዳንት ሙጋቤ ባለቤት ግሬስ ሙጋቤ ባለቤታቸውን ለመተካት ቅድሚያውን አግኝተዋል። ምናንጋግዋንም "ጭንቅላቱ ሊደበደብ የሚገባ እባብ" ሲሉ ገልጸዋቸዋል። ባላቸው ብልህ አስተሳሳብ "አዞው" በሚል ስም የሚታወቁት ምናንጋግዋ "ዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ ያንተና...
-
ቅዳሜ ጥቅምት 25 ቀን 2010
ወልድያ 2-0 አዳማ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ 0-0 መቐለ ከተማ
ጅማ አባ ጅፋር 2-0 ሀዋሳ ከተማ
እሁድ ጥቅምት 26 ቀን 2010
ወልዋሎ አ.ዩ. 2-2 ፋሲል ከተማ
ሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2010
ደደቢት 0-0 ወላይታ ድቻ
ማክሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2010
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 መከላከያ
ቀን እና ሰዓት ወደ ፊት ይገለፃሉ
ቅዱስ ጊዮርጊስ PP ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና PP ሲዳማ ቡና
2ኛ ሳምንት
ቅዳሜ ህዳር 2 ቀን 2010
መከላከያ 0-1 ወላይታ ድቻ
እሁድ ህዳር 3 ቀን 2010
አዳማ ከተማ 0-0 ደደቢት
ሀዋሳ ከተማ 4-1 ወልድያ
መቐለ ከተማ 0-0 ወልዋሎ አ.ዩ.
ሲዳማ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር
ረቡዕ ታህሳስ 18 ቀን 2010
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 11:30 ኢትዮጵያ ቡና
ሀሙስ ጥር 10 ቀን 2010
ፋሲል ከተማ 09:00 ቅዱስ ጊዮርጊስቅዳሜ ጥቅምት 25 ቀን 2010 ወልድያ 2-0 አዳማ ከተማ አርባምንጭ ከተማ 0-0 መቐለ ከተማ ጅማ አባ ጅፋር 2-0 ሀዋሳ ከተማ እሁድ ጥቅምት 26 ቀን 2010 ወልዋሎ አ.ዩ. 2-2 ፋሲል ከተማ ሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2010 ደደቢት 0-0 ወላይታ ድቻ ማክሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2010 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 መከላከያ ቀን እና ሰዓት ወደ ፊት ይገለፃሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ PP ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ ቡና PP ሲዳማ ቡና 2ኛ ሳምንት ቅዳሜ ህዳር 2 ቀን 2010 መከላከያ 0-1 ወላይታ ድቻ እሁድ ህዳር 3 ቀን 2010 አዳማ ከተማ 0-0 ደደቢት ሀዋሳ ከተማ 4-1 ወልድያ መቐለ ከተማ 0-0 ወልዋሎ አ.ዩ. ሲዳማ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር ረቡዕ ታህሳስ 18 ቀን 2010 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 11:30 ኢትዮጵያ ቡና ሀሙስ ጥር 10 ቀን 2010 ፋሲል ከተማ 09:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ