• የቢቢሲ የዓመቱ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች እጩዎች መካከል አንዱ: ⚽️ ሳዲዮ ማኔ ⚽️
    የቢቢሲ የዓመቱ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች እጩዎች መካከል አንዱ: ⚽️ ሳዲዮ ማኔ ⚽️
    BBC.IN
    ሳዲዮ ማኔ - ሴኔጋል እና ሊቨርፑል
    ሳዲዮ ማኔ አነስተኛ ቁጥር ያለው ጨዋታ ቢያደርግም ከኩቲንሆ ጋር የውድድር ዓመቱን የክለቡ ጥምር ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን አጠናቋል።
    0 Comments 0 Shares
  • melkamnet -------
    melkamnet -------
    0 Comments 0 Shares
  • የመንግሥቱ ኃይለማርያም ዕጣ ፈንታ?. . .
    ዚምባብዌ በቅኝ አገዛዝ ሥር በነበረችበት ወቅት የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ መንግስቱ ኃይለማርያም በሙጋቤ ለሚመራው የያኔው የዚምባብዌ ነፃ አውጪ ቡድን የጦር መሣሪያ ያቀርቡ ነበር። መንግሥቱም ችግር በገጠማቸው ወቅት ሙጋቤ ፊታቸውን አላዞሩባቸውም።
    ከሩብ ምዕተ ዓመታት በፊት ከደርግ መንግሥት መውደቅ ጋር ተያይዞ መንግሥቱ ከሃገር ሲሸሹ ሙጋቤ መጠለያ ሆነዋቸዋል።
    የዚምባብዌ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ሞርጋን ሪቻርድ በበኩላቸው "ሃገራችን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለፈፀሙ እንደ መንግስቱ አይነት ፖለቲከኞች ማረፊያ ልትሆን አትችልም፤ ተላልፈው ይሰጡ" በሚል ሞግተዋቸዋል።
    አሁን ላይ የዚምባብዌ ጦር ሃገሪቱን በተቆጣጠረበትና የሙጋቤ ዕጣ-ፈንታ ግልጽ ባልሆነበት ሁኔታ በሌሉበት የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው የመንግሥቱ ኃይለማርያም ቀጣይ ዕድል ምን ይሆን?
    የመንግሥቱ ኃይለማርያም ዕጣ ፈንታ?. . . ዚምባብዌ በቅኝ አገዛዝ ሥር በነበረችበት ወቅት የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ መንግስቱ ኃይለማርያም በሙጋቤ ለሚመራው የያኔው የዚምባብዌ ነፃ አውጪ ቡድን የጦር መሣሪያ ያቀርቡ ነበር። መንግሥቱም ችግር በገጠማቸው ወቅት ሙጋቤ ፊታቸውን አላዞሩባቸውም። ከሩብ ምዕተ ዓመታት በፊት ከደርግ መንግሥት መውደቅ ጋር ተያይዞ መንግሥቱ ከሃገር ሲሸሹ ሙጋቤ መጠለያ ሆነዋቸዋል። የዚምባብዌ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ሞርጋን ሪቻርድ በበኩላቸው "ሃገራችን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለፈፀሙ እንደ መንግስቱ አይነት ፖለቲከኞች ማረፊያ ልትሆን አትችልም፤ ተላልፈው ይሰጡ" በሚል ሞግተዋቸዋል። አሁን ላይ የዚምባብዌ ጦር ሃገሪቱን በተቆጣጠረበትና የሙጋቤ ዕጣ-ፈንታ ግልጽ ባልሆነበት ሁኔታ በሌሉበት የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው የመንግሥቱ ኃይለማርያም ቀጣይ ዕድል ምን ይሆን?
    0 Comments 0 Shares
  • ሳዲዮ ማኔ ለተከታታይ ዓመታት ዕጩ የሆነበትን ሽልማት ዘንድሮ ያሳካው ይሆን?
    ሳዲዮ ማኔ ለተከታታይ ዓመታት ዕጩ የሆነበትን ሽልማት ዘንድሮ ያሳካው ይሆን?
    WWW.BBC.COM
    ሳዲዮ ማኔ - ሴኔጋል እና ሊቨርፑል
    ሳዲዮ ማኔ አነስተኛ ቁጥር ያለው ጨዋታ ቢያደርግም ከኩቲንሆ ጋር የውድድር ዓመቱን የክለቡ ጥምር ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን አጠናቋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከቢቢሲ የዓመቱ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ዕጩዎች እርስዎ ለማን ድምጽ ሰጥተዋል? እስካሁን ካልመረጡ በ http://bbc.in/2huGPxF ድምጽ መስጠት ይችላሉ። ለዛሬ ሳዲዮ ማኔን እናስተዋውቃችሁ ️⚽...
    ከቢቢሲ የዓመቱ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ዕጩዎች እርስዎ ለማን ድምጽ ሰጥተዋል? እስካሁን ካልመረጡ በ http://bbc.in/2huGPxF ድምጽ መስጠት ይችላሉ። ለዛሬ ሳዲዮ ማኔን እናስተዋውቃችሁ ⚽️⚽...
    BBC.IN
    African Footballer of the Year shortlist revealed - vote now
    Who should be named the 2017 African Footballer of the Year? Vote now for your pick from the five shortlisted players.
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ደህንነታቸውም ይጠበቃል ሲል ዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ በትዊተር ገጹ አስታውቋል።
    የዚምባብዌ ጦር የሃገሪቱን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተቆጣጠረ በኋላ በሰጠው መግለጫ ‘‘ይህ መፈንቅለ መንግስት አይደለም። የጦሩ ተልዕኮም ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንጂ ሙጋቤን አይደለም’’ ብሎ ነበር።
    በሃራሬ የምትገኝው የቢቢሲ ዘጋቢዋ ግን ‘‘የጦሩ እንቅስቃሴ መፈንቅለ መንግስት ነው የሚመስለው’’ ትላለች።
    ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ደህንነታቸውም ይጠበቃል ሲል ዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ በትዊተር ገጹ አስታውቋል። የዚምባብዌ ጦር የሃገሪቱን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተቆጣጠረ በኋላ በሰጠው መግለጫ ‘‘ይህ መፈንቅለ መንግስት አይደለም። የጦሩ ተልዕኮም ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንጂ ሙጋቤን አይደለም’’ ብሎ ነበር። በሃራሬ የምትገኝው የቢቢሲ ዘጋቢዋ ግን ‘‘የጦሩ እንቅስቃሴ መፈንቅለ መንግስት ነው የሚመስለው’’ ትላለች።
    WWW.BBC.COM
    ''ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ደህንነታቸውም ይጠበቃል''
    ከሥልጣን የተባረሩት ምክትል ፕሬዝደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለሕይወቴ ሰግቻለው ብለው ከሃገር ሸሽተው ወጥተው እንደነበር ይታወሳል። ዛሬ እየወጡ ያሉ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት ከሆን ኤመርሰን ምናንጋግዋ ወደ ሃገር ተመልሰዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • አንድ ጥናት ኢትዮጵያ የኢንተርኔት እና የሞባይል ተጠቃሚዎች ላይ ገደቦችን በመጣል በዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች ሲል ኢትዮ-ቴሌኮም በበኩሉ ''በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተዘግቶ አያውቅም። ፌስቡክ እና የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያዎችን ለተወሰነ ጊዜ አግደናል እንጂ'' ይላል። ሃሳባችሁን አካፍሉን?
    አንድ ጥናት ኢትዮጵያ የኢንተርኔት እና የሞባይል ተጠቃሚዎች ላይ ገደቦችን በመጣል በዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች ሲል ኢትዮ-ቴሌኮም በበኩሉ ''በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተዘግቶ አያውቅም። ፌስቡክ እና የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያዎችን ለተወሰነ ጊዜ አግደናል እንጂ'' ይላል። ሃሳባችሁን አካፍሉን? ☎️
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በመበደል ከዓለም ቀዳሚ ሃገራት አንዷ ነች ተባለ
    የፍሪደም ሃውስ ሪፖርት ኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በመበደል ከዓለም ቀዳሚ ሃገራት አንዷ ነች ሲል ኢትዮ-ቴሌኮም በበኩሉ ''በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተዘግቶ አያውቅም'' ይላል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሙጋቤ መኖሪያ አካባቢ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ተሰምቷል። ሙጋቤ በፕሬዝዳንትነታቸው ይቀጥሉ ይሆን?
    የሙጋቤ መኖሪያ አካባቢ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ተሰምቷል። ሙጋቤ በፕሬዝዳንትነታቸው ይቀጥሉ ይሆን?
    WWW.BBC.COM
    ጦሩ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያን ከተቆጣጠረ በኋላ ''መፈንቅለ መንግሥት አይደለም'' ብሏል
    ጦሩ ብሔራዊ መገናኛ ብዙሃኑን ከተቆጣጠረ በኋላ መግለጫ ቢሰጥም ሙጋቤን ከስልጣን ለማውረድ ነው መባሉንም አስተባብሏል
    0 Comments 0 Shares