• ፈራን ፍቅር ፈራን ፖለቲካም ፈራን!
    (አሌክስ አብርሃም)
    ዛሬ በጧቱ ታክሲ ውስጥ የመጀመሪያ ፍቅረኛየን አስታወስኳት
    ....ለምን ? የምትጠቀመውን ሽቶ የተጠቀመች ሴት ታክሲ
    ውስጥ ተሳፍራ ነው ? አይደለም! የጋበዘችኝ ሙዚቃ ታክሲ
    ውስጥ ተከፈተ ? ኧረ በጭራሽ !! ብርዱ መተቃቀፍ ምናምን
    አስታውሶኝ የሚመስለውም ጠርጣራ ይኖራል .....ግን ነገሩ
    ወዲህ ነው ....የዛሬን አያድርገውና እሷ ጋር ስልክ ስደውል
    ቤተሰቦቿ ፊት ከሆነች አወራራችን ያስቀኝ ነበር ....
    እኔ ...አፈቅርሻለሁ
    እሷ ... እዚህም እንደዛው ነው
    በምን ትዛለችህ በሉኛ ... አንዱ ታክሲ ውስጥ ከጎኔ ተቀምጦ
    ስልክ እያወራ ነበር ....ከዛ በኩል የሚያወራው ሰው ድምፅ
    በደንብ ይሰማልኮ ስልኩ ላውድ ስፒከር ላይ እስኪመስለኝ
    ....እና በዛ በኩል የሚያናግረው ድምፅ
    "ይሄ መንግስትማ ጠግቧል እንዴት እንደመረረኝ " አለ
    ጎኔ የተቀመጠው ወደግራም ወደቀኝም ገልመጥ ገልመጥ ብሎ
    አየና ድምፁን ቀነስ አድርጎ
    "እዚህም እንደዚያው ነው "
    ፈራን ፍቅር ፈራን ፖለቲካም ፈራን! (አሌክስ አብርሃም) ዛሬ በጧቱ ታክሲ ውስጥ የመጀመሪያ ፍቅረኛየን አስታወስኳት ....ለምን ? የምትጠቀመውን ሽቶ የተጠቀመች ሴት ታክሲ ውስጥ ተሳፍራ ነው ? አይደለም! የጋበዘችኝ ሙዚቃ ታክሲ ውስጥ ተከፈተ ? ኧረ በጭራሽ !! ብርዱ መተቃቀፍ ምናምን አስታውሶኝ የሚመስለውም ጠርጣራ ይኖራል .....ግን ነገሩ ወዲህ ነው ....የዛሬን አያድርገውና እሷ ጋር ስልክ ስደውል ቤተሰቦቿ ፊት ከሆነች አወራራችን ያስቀኝ ነበር .... እኔ ...አፈቅርሻለሁ እሷ ... እዚህም እንደዛው ነው በምን ትዛለችህ በሉኛ ... አንዱ ታክሲ ውስጥ ከጎኔ ተቀምጦ ስልክ እያወራ ነበር ....ከዛ በኩል የሚያወራው ሰው ድምፅ በደንብ ይሰማልኮ ስልኩ ላውድ ስፒከር ላይ እስኪመስለኝ ....እና በዛ በኩል የሚያናግረው ድምፅ "ይሄ መንግስትማ ጠግቧል እንዴት እንደመረረኝ " አለ ጎኔ የተቀመጠው ወደግራም ወደቀኝም ገልመጥ ገልመጥ ብሎ አየና ድምፁን ቀነስ አድርጎ "እዚህም እንደዚያው ነው "
    0 Comments 2 Shares
  • Like
    5
    0 Comments 2 Shares
  • ስማቸውን በኮሜንት መስጫው ላይ .....
    ስማቸውን በኮሜንት መስጫው ላይ .....
    Like
    12
    2 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Ethiopia: ልዩ ዝግጅት ከቤቶች ድራማ ተዋንያን (ከዘሩና ቤተሰቦችሁ ) ጋር on EBC
    Ethiopia: ልዩ ዝግጅት ከቤቶች ድራማ ተዋንያን (ከዘሩና ቤተሰቦችሁ ) ጋር on EBC
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • አስገራሚዉ ታሪክ አማረኛ ተናገርክ በሚል የሰው ሂወት መጥፋቱን የደቡብ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ገለጸ
    አስገራሚዉ ታሪክ አማረኛ ተናገርክ በሚል የሰው ሂወት መጥፋቱን የደቡብ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ገለጸ
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • ሰበር ወሬ - ሙጋቤ መፈንቅለ መንግስት ተደረገባቸው! የኮልኔል መንግስቱ እጣ ፋንታስ?| Mengistu Haile mariam
    The fate of Colonel Mengistu after Mugabe Coup
    ሰበር ወሬ - ሙጋቤ መፈንቅለ መንግስት ተደረገባቸው! የኮልኔል መንግስቱ እጣ ፋንታስ?| Mengistu Haile mariam The fate of Colonel Mengistu after Mugabe Coup
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares