ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ደህንነታቸውም ይጠበቃል ሲል ዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ በትዊተር ገጹ አስታውቋል።
የዚምባብዌ ጦር የሃገሪቱን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተቆጣጠረ በኋላ በሰጠው መግለጫ ‘‘ይህ መፈንቅለ መንግስት አይደለም። የጦሩ ተልዕኮም ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንጂ ሙጋቤን አይደለም’’ ብሎ ነበር።
በሃራሬ የምትገኝው የቢቢሲ ዘጋቢዋ ግን ‘‘የጦሩ እንቅስቃሴ መፈንቅለ መንግስት ነው የሚመስለው’’ ትላለች።

0 Comments
0 Shares