0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ (24-02-2010)
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ
መደብ ለአዲስና ስራ ልምድ ላላቸው ስራ ፈላጊዎችን ባሉት
ክፍት የስራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር የፈልጋል
1. ሴክሬተሪ I ደመወዝ (2414) ብዛት (32) የት/ት ደረጃ
(በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+1
ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (2/0 ዓመት)
2. መህተም ያዥ ደመወዝ (3145) ብዛት (2) የት/ት ደረጃ
(በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በስራ አመራር እና
በሪከርድ ማኔጅመንት 10+1 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/0
ዓመት)
3. ሴክሬተሪ II ደመወዝ (3145) ብዛት (9) የት/ት ደረጃ
(በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+1
ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ
(4/2/0 ዓመት)
4. ዳታ ቤዝ ኦፕሬተር ደመወዝ (3145) ብዛት (2)
በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 10+3/
ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+2 የስራ ልምድ (0/2 ዓመት)
5. ረዳት ሄልፕ ዴስክ ኦፊሰር ደመወዝ (4975) ብዛት (1)
በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም
ሶፍትዌር/ሃርድዌር ኢንጂነሪንግ ወይም ኮምፒዩተር
ኢንጂነሪንግ
10+3 ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ወይም ዲግሪ/ ማስተርስ የስራ
ልምድ (4/2/0 ዓመት)
6. ዋና ገንዘብ ያዥ ደመወዝ (4020) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ
(አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ ወይም
ቢዚነስ አስተዳደር ኮሌጅ ዲፕሎማ 2/ ዲግሪ የስራ ልምድ
(2/0 ዓመት)
7. ግዢ ባለሙያ ደመወዝ (6055) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ
(አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ አስተዳደር፣ በሰፕላይ
ማኔጅመንት ዲግሪ/ማስተርስ የስራ ልምድ (4/2 ዓመት)
8. ቪዲዮ ኮንፍረንስ ኦዲተር ደመወዝ (2414) ብዛት (4)
በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
10+2/10+1 የስራ ልምድ (0/2 ዓመት)
9.. መረጃ ዶክመንቴሽን ሰራተኛ ደመወዝ (3145) ብዛት (1)
የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በስራ
አመራር 10+2 /10+1 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0
ዓመት)
10 ቢሮ አገልግሎት ኃላፊ ደመወዝ (4020) ብዛት (1) የት/ት
ደረጃ (ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ አስተዳደር፣
በህዝብ ማኔጅመንት ዲግሪ/ ኮሌጅ ዲፕሎማ 2 የስራ ልምድ
(0/2 ዓመት)
11. ላይብረሪያንe ደመወዝ (3145) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ
(በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በላይብረሪ ሳይንስ
10+1/10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት)
12. የሰው ኃብት መረጃ አጠናቃሪ ደመወዝ (4020) ብዛት (1)
የት/ት ደረጃ ( በስራ አመራር እና በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም
በህዝብ አስተዳደር ወይም በስታትስቲክስ ኮሌጅ ዲፕሎማ 2/
ዲግሪ ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (2/0 ዓመት)
13. የኤሌክትሮኒክስ ክለርክ ሲፐርቫይዘር/ ጀማሪ የለውጥ ስራ
ባለሙያ ደመወዝ (4020) ብዛት (3) የት/ት ደረጃ (ፐርሶኔል
ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ አስተዳደር፣ በህዝብ
ማኔጅመንት ዲግሪ/ ኮሌጅ ዲፕሎማ 2 የስራ ልምድ (2/0
ዓመት)
14. የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ደመወዝ
(12069) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ (አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣
ቢዚነስ አስተዳደር፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት እና ፐርቼዚንግ
ወይም በሎጂስቲክስ ዲግሪ/ማስተርስ የስራ ልምድ (8/7
ዓመት)
15. ኔት ወርክ ሰኩሪቲ ቡድን መሪ ደመወዝ (10234) ብዛት
(1) በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ወይም ሶፍትዌር/ሃርድዌር ኢንጂነሪንግ ወይም ኮምፒዩተር
ኢንጂነሪንግ ዲግሪ/ማስተርስ
የስራ ልምድ (5/6 ዓመት)
16. የመልዕክት ክፍል ኃላፊ ደመወዝ (3145) ብዛት (1) የት/
ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በስራ አመራር
እና በሪከርድ ማኔጅመንት 10+1/10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ
ልምድ (4/2/0 ዓመት)
17. ችሎት ፀሃፊ 1 ደመወዝ (3145) ብዛት (19) የት/ት ደረጃ
(በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በህግ፣ በማኔጅመንት
ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+1/10+2 ወይም በፅህፈት ቢሮ
10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት)
18. ኤሌክትሮኒክስ ሪከርድ ክለርክ ደመወዝ (3145) ብዛት
(18) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም
በፅህፈት ቢሮ አስተዳደር፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ አይ. ሲ. ቲ 10+1
ወይም 10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት)
19. የሂሳብ ሰነድ ያዥ ደመወዝ (3145) ብዛት (1) የት/ት
ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በሂሳብ መዝገብ
አያያዝ ወይም አካውንቲንግ 10+1/10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ
ልምድ (4/2/0 ዓመት)
ማሳሰቢያ ፡-
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ
10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ
ምድብ ችሎት ዋናው ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 ቀርባችሁ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡
ለሌቭል አመልካቾች የሲ.ኦ.ሲ ወመቅረብጤታችሁን ይዛቸሁ
አለባቹ ።ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ (24-02-2010) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ለአዲስና ስራ ልምድ ላላቸው ስራ ፈላጊዎችን ባሉት ክፍት የስራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር የፈልጋል 1. ሴክሬተሪ I ደመወዝ (2414) ብዛት (32) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+1 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (2/0 ዓመት) 2. መህተም ያዥ ደመወዝ (3145) ብዛት (2) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በስራ አመራር እና በሪከርድ ማኔጅመንት 10+1 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/0 ዓመት) 3. ሴክሬተሪ II ደመወዝ (3145) ብዛት (9) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+1 ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት) 4. ዳታ ቤዝ ኦፕሬተር ደመወዝ (3145) ብዛት (2) በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 10+3/ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+2 የስራ ልምድ (0/2 ዓመት) 5. ረዳት ሄልፕ ዴስክ ኦፊሰር ደመወዝ (4975) ብዛት (1) በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ሶፍትዌር/ሃርድዌር ኢንጂነሪንግ ወይም ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ 10+3 ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ወይም ዲግሪ/ ማስተርስ የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት) 6. ዋና ገንዘብ ያዥ ደመወዝ (4020) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ (አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ ወይም ቢዚነስ አስተዳደር ኮሌጅ ዲፕሎማ 2/ ዲግሪ የስራ ልምድ (2/0 ዓመት) 7. ግዢ ባለሙያ ደመወዝ (6055) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ (አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ አስተዳደር፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት ዲግሪ/ማስተርስ የስራ ልምድ (4/2 ዓመት) 8. ቪዲዮ ኮንፍረንስ ኦዲተር ደመወዝ (2414) ብዛት (4) በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 10+2/10+1 የስራ ልምድ (0/2 ዓመት) 9.. መረጃ ዶክመንቴሽን ሰራተኛ ደመወዝ (3145) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በስራ አመራር 10+2 /10+1 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት) 10 ቢሮ አገልግሎት ኃላፊ ደመወዝ (4020) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ (ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ አስተዳደር፣ በህዝብ ማኔጅመንት ዲግሪ/ ኮሌጅ ዲፕሎማ 2 የስራ ልምድ (0/2 ዓመት) 11. ላይብረሪያንe ደመወዝ (3145) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በላይብረሪ ሳይንስ 10+1/10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት) 12. የሰው ኃብት መረጃ አጠናቃሪ ደመወዝ (4020) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ ( በስራ አመራር እና በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በህዝብ አስተዳደር ወይም በስታትስቲክስ ኮሌጅ ዲፕሎማ 2/ ዲግሪ ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (2/0 ዓመት) 13. የኤሌክትሮኒክስ ክለርክ ሲፐርቫይዘር/ ጀማሪ የለውጥ ስራ ባለሙያ ደመወዝ (4020) ብዛት (3) የት/ት ደረጃ (ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ አስተዳደር፣ በህዝብ ማኔጅመንት ዲግሪ/ ኮሌጅ ዲፕሎማ 2 የስራ ልምድ (2/0 ዓመት) 14. የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ደመወዝ (12069) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ (አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ አስተዳደር፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት እና ፐርቼዚንግ ወይም በሎጂስቲክስ ዲግሪ/ማስተርስ የስራ ልምድ (8/7 ዓመት) 15. ኔት ወርክ ሰኩሪቲ ቡድን መሪ ደመወዝ (10234) ብዛት (1) በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ሶፍትዌር/ሃርድዌር ኢንጂነሪንግ ወይም ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ዲግሪ/ማስተርስ የስራ ልምድ (5/6 ዓመት) 16. የመልዕክት ክፍል ኃላፊ ደመወዝ (3145) ብዛት (1) የት/ ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በስራ አመራር እና በሪከርድ ማኔጅመንት 10+1/10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት) 17. ችሎት ፀሃፊ 1 ደመወዝ (3145) ብዛት (19) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በህግ፣ በማኔጅመንት ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+1/10+2 ወይም በፅህፈት ቢሮ 10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት) 18. ኤሌክትሮኒክስ ሪከርድ ክለርክ ደመወዝ (3145) ብዛት (18) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በፅህፈት ቢሮ አስተዳደር፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ አይ. ሲ. ቲ 10+1 ወይም 10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት) 19. የሂሳብ ሰነድ ያዥ ደመወዝ (3145) ብዛት (1) የት/ት ደረጃ (በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ወይም በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም አካውንቲንግ 10+1/10+2 ያጠናቀቀ/ች) የስራ ልምድ (4/2/0 ዓመት) ማሳሰቢያ ፡- የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ዋናው ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡ ለሌቭል አመልካቾች የሲ.ኦ.ሲ ወመቅረብጤታችሁን ይዛቸሁ አለባቹ ። -
-
Follo me
#Tesfu @tesfutilahun33Follo me #Tesfu @tesfutilahun330 Comments 0 Shares -
ፈቃድ ሳያወጡ በሳተላይት አማካይነት በሀገር ውስጥ ቋንቋ ፕሮግራማቸውን በሚያሰራጩ አራት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የህዝብንና የፓርላማውን እገዛ እንደሚፈልግ የብሮድ ካስት ባለሥልጣን ተናገረ፡፡
ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤልቲቪና ናሁ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ፈቃድ ተሰጥቷቸው ስርጭታቸውን የጀመሩት በውጭ ሀገር የተቋቋሙና በተቋቋሙበት ሀገርም ፈቃድ ያላቸው ናቸው በሚል ኃሣብ እንደነበርም ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡
ባደረኩት ማጣራት ግን አራቱም የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የተቋቋሙትም፣ ገቢ የሚያገኙትም በኢትዮጵያ መሆኑን ደርሼበታለሁ ብሏል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ቋንቋ የሚሰራጭ የቴሌቪዥን ጣቢያ የውጭ ሀገር ዜጋና ትውልደ ኢትዮጵያዊ በባለቤትነት ሊያስተዳድረው እንደማይችል የብሮድካስት አዋጅ ይደነግጋል፡፡
የአራቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባለቤቶች ግን ትውልደ ኢትዮጵያዊና የውጭ ሀገር ዜጎች እንደሚገኙባቸው አውቄያለሁ ብሏል ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ፡፡
ወሬውን የሰማነው የባህል ቱሪዝምና መገናኛ ብዙሃን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱን የ2010 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከመሥሪያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ሲመክር ነው፡፡
የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርአይ አስገዶም እንዳሉት ካለፈው ዓመት ጀምሮ ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤል ቲቪና ናሁ የተሰኙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሕጋዊ ፈቃድ እንዲያወጡ እያነጋገርናቸው ነው ብለዋል፡፡
ፈቃዱን ለመስጠትም ከመካከላቸው በውጭ ሀገር ዜጋና በትውልደ ኢትዮጵያዊ በባለቤትነት የሚተዳደሩትም ባለቤትነቱን ለኢትዮጵያዊ እንዲያስተላልፉ ስንጠይቃቸው ቆይተናል ያሉት አቶ ዘርአይ እስካሁን ግን ተግባራዊ አላደረጉም ብለዋል፡፡
የቴሌቭዥን ጣቢያዎቹ ፈቃድ የማያወጡ ከሆነ ሕጉ በሚፈቅደው መልኩ እርምጃ እንወስዳለን፤ ለዚህም የህዝብንና የፓርላማውን ድጋፍ እንፈልጋለን ብለዋል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በ2010 ሩብ ዓመት የከወናቸው ሥራዎች ላይም ከሥራ ኃላፊዎቹ ጋር ውይይት እያደረገ ነው፡፡
(ትዕግስት ዘሪሁን)ፈቃድ ሳያወጡ በሳተላይት አማካይነት በሀገር ውስጥ ቋንቋ ፕሮግራማቸውን በሚያሰራጩ አራት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የህዝብንና የፓርላማውን እገዛ እንደሚፈልግ የብሮድ ካስት ባለሥልጣን ተናገረ፡፡ ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤልቲቪና ናሁ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ፈቃድ ተሰጥቷቸው ስርጭታቸውን የጀመሩት በውጭ ሀገር የተቋቋሙና በተቋቋሙበት ሀገርም ፈቃድ ያላቸው ናቸው በሚል ኃሣብ እንደነበርም ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡ ባደረኩት ማጣራት ግን አራቱም የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የተቋቋሙትም፣ ገቢ የሚያገኙትም በኢትዮጵያ መሆኑን ደርሼበታለሁ ብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ቋንቋ የሚሰራጭ የቴሌቪዥን ጣቢያ የውጭ ሀገር ዜጋና ትውልደ ኢትዮጵያዊ በባለቤትነት ሊያስተዳድረው እንደማይችል የብሮድካስት አዋጅ ይደነግጋል፡፡ የአራቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባለቤቶች ግን ትውልደ ኢትዮጵያዊና የውጭ ሀገር ዜጎች እንደሚገኙባቸው አውቄያለሁ ብሏል ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ፡፡ ወሬውን የሰማነው የባህል ቱሪዝምና መገናኛ ብዙሃን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱን የ2010 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከመሥሪያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ሲመክር ነው፡፡ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርአይ አስገዶም እንዳሉት ካለፈው ዓመት ጀምሮ ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤል ቲቪና ናሁ የተሰኙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሕጋዊ ፈቃድ እንዲያወጡ እያነጋገርናቸው ነው ብለዋል፡፡ ፈቃዱን ለመስጠትም ከመካከላቸው በውጭ ሀገር ዜጋና በትውልደ ኢትዮጵያዊ በባለቤትነት የሚተዳደሩትም ባለቤትነቱን ለኢትዮጵያዊ እንዲያስተላልፉ ስንጠይቃቸው ቆይተናል ያሉት አቶ ዘርአይ እስካሁን ግን ተግባራዊ አላደረጉም ብለዋል፡፡ የቴሌቭዥን ጣቢያዎቹ ፈቃድ የማያወጡ ከሆነ ሕጉ በሚፈቅደው መልኩ እርምጃ እንወስዳለን፤ ለዚህም የህዝብንና የፓርላማውን ድጋፍ እንፈልጋለን ብለዋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በ2010 ሩብ ዓመት የከወናቸው ሥራዎች ላይም ከሥራ ኃላፊዎቹ ጋር ውይይት እያደረገ ነው፡፡ (ትዕግስት ዘሪሁን)0 Comments 0 Shares -
በሳዑዲ አረቢያ በሙስና ምክንያት የታሰሩት ልኡላንና ባለሀብቶች ገንዘብ ከፍለው በይቅርታ ሊወጡ ነው ::
*****************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************
በሳዑዲ አረቢያ በሙስና መንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የሚገኙ ልኡላንና ባለህበቶች ከንዘብ ከፍለው በይቅርታ እንዲወጡ ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለፀ። የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዳስታወቁት፥ አብዛኞቹ በቁጥጥር ስር የሚገኙት ልኡላንና ባለህበቶች ገንዘብ ከፍለው በይቅርታ ለመውጣት ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። አዲስ የተቋቋመው የሳዑዲ አረቢያ የፀረ ሙስና አካል ባሳለፍነው ጥቅምት ወር 11 ልኡላንን፣ አራት ሚኒስትሮች እና የቀድሞ ሚኒስትሮችን እንዲሁም በርካታ ባለሀብቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ይታወሳል። የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ያወጣው መግለጫ እንደሚያመለክተው፤ 320 ሰዎች ለጥያቄ እንዲቀርቡ የተጠሩ ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ 159 በአሁኑ ጊዜ በቁጥጥር ስር ይገኛሉ። ከእነዚ ውስጥ የሙስና ተግባሩን አልፈፀምኩም ብለው የሚከራከሩ እና ለይቅርታ የቀረበውን የገንዘብ ስምምነት የማይቀበሉ ሰዎች ክስ የሚመሰረትባቸው መሆኑም መግለጫው አመልክቷል። ባሳለፍነው ሳምንት ልኡል ማቲን ቢን አብዱላህ በቀረበው የይቅርታ መደራደሪያ መሰረት ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ከፍለው ከእስር መለቀቃቸው ይታወሳል። ባሳለፍነው ጥቅምት ወር በቁጥጥር ስር የዋሉት ልኡላን፣ ሚኒስትሮች እና ባለሀብቶች በሪያድ የሚገኝ ቅንጡ ሆቴል ውስጥ ነው ታስረው የሚገኙት። ግለሰቦቹ በሳዑዲ አረቢያው አልጋ ወራሽ ልኡል መሀመድ ቢን ሰልማን ትእዛዝ በቁጥጥር ስር የዋሉ መሆኑም ይታወሳል። አልጋ ወራሽ ልኡል መሀመድ ቢን ሰልማን ግለሰቦቹን በቁጥጥር ስር ያዋሉት የሀገሪቱን ስልጣን ለመቆጣጠር ነው በሚል የቀረበባቸውን ወቀሳ አስተባብለዋል። ምንጭ፦ [OBN አማርኛ]በሳዑዲ አረቢያ በሙስና ምክንያት የታሰሩት ልኡላንና ባለሀብቶች ገንዘብ ከፍለው በይቅርታ ሊወጡ ነው :: ***************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************************** በሳዑዲ አረቢያ በሙስና መንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የሚገኙ ልኡላንና ባለህበቶች ከንዘብ ከፍለው በይቅርታ እንዲወጡ ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለፀ። የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዳስታወቁት፥ አብዛኞቹ በቁጥጥር ስር የሚገኙት ልኡላንና ባለህበቶች ገንዘብ ከፍለው በይቅርታ ለመውጣት ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። አዲስ የተቋቋመው የሳዑዲ አረቢያ የፀረ ሙስና አካል ባሳለፍነው ጥቅምት ወር 11 ልኡላንን፣ አራት ሚኒስትሮች እና የቀድሞ ሚኒስትሮችን እንዲሁም በርካታ ባለሀብቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ይታወሳል። የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ያወጣው መግለጫ እንደሚያመለክተው፤ 320 ሰዎች ለጥያቄ እንዲቀርቡ የተጠሩ ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ 159 በአሁኑ ጊዜ በቁጥጥር ስር ይገኛሉ። ከእነዚ ውስጥ የሙስና ተግባሩን አልፈፀምኩም ብለው የሚከራከሩ እና ለይቅርታ የቀረበውን የገንዘብ ስምምነት የማይቀበሉ ሰዎች ክስ የሚመሰረትባቸው መሆኑም መግለጫው አመልክቷል። ባሳለፍነው ሳምንት ልኡል ማቲን ቢን አብዱላህ በቀረበው የይቅርታ መደራደሪያ መሰረት ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ከፍለው ከእስር መለቀቃቸው ይታወሳል። ባሳለፍነው ጥቅምት ወር በቁጥጥር ስር የዋሉት ልኡላን፣ ሚኒስትሮች እና ባለሀብቶች በሪያድ የሚገኝ ቅንጡ ሆቴል ውስጥ ነው ታስረው የሚገኙት። ግለሰቦቹ በሳዑዲ አረቢያው አልጋ ወራሽ ልኡል መሀመድ ቢን ሰልማን ትእዛዝ በቁጥጥር ስር የዋሉ መሆኑም ይታወሳል። አልጋ ወራሽ ልኡል መሀመድ ቢን ሰልማን ግለሰቦቹን በቁጥጥር ስር ያዋሉት የሀገሪቱን ስልጣን ለመቆጣጠር ነው በሚል የቀረበባቸውን ወቀሳ አስተባብለዋል። ምንጭ፦ [OBN አማርኛ] -
ወደ አፍሪካ ከሄዳችሁ ኢትዮጵያን የመጀመሪያ፤ ምርጫችሁ አድርጉ፤ ወደ
ኢትዮጵያ ከሄዳችሁ ደግሞ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን መጐብኘትን ያሥቀድሙ”ወደ አፍሪካ ከሄዳችሁ ኢትዮጵያን የመጀመሪያ፤ ምርጫችሁ አድርጉ፤ ወደ ኢትዮጵያ ከሄዳችሁ ደግሞ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን መጐብኘትን ያሥቀድሙ”0 Comments 2 Shares -
https://www.youtube.com/watch?v=lgz8F8bFlo40 Comments 0 Shares