• አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና መኮንንነትና በነርሲንግ የትምህርት መሰኮች በማታው ክፍለ ጊዜ ትምህርታቸውን ተከታትለው ቢጨርሱም የሙያ ፍቃድ አይሰጣችሁም መባላቸውን ቅሬታ አቅራቢ ተመራቂዎች ተናግረዋል።
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና መኮንንነትና በነርሲንግ የትምህርት መሰኮች በማታው ክፍለ ጊዜ ትምህርታቸውን ተከታትለው ቢጨርሱም የሙያ ፍቃድ አይሰጣችሁም መባላቸውን ቅሬታ አቅራቢ ተመራቂዎች ተናግረዋል።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በተለያዩ የህክምና ሙያዎች በማታው መርሃ ግብር ብንማርም የሙያ ፍቃድ አይሰጣችሁም ተብለናል-ተመራቂዎች
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና መኮንንነትና በነርሲንግ የትምህርት መሰኮች በማታው ክፍለ ጊዜ ትምህርታቸውን ተከታትለው ቢጨርሱም የሙያ ፍቃድ አይሰጣችሁም መባላቸውን ቅሬታ አቅራቢ ተመራቂዎች ተናግረዋል። ቅሬታቸውን...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ዞን የተለያዩ ከተሞች በጤና ባለሙያዎች ትእዛዝ በመድሀኒት መደብር መሸጥ ያለባቸው መድሀኒቶች በገበያ ውስጥ ይሸጣሉ።
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ዞን የተለያዩ ከተሞች በጤና ባለሙያዎች ትእዛዝ በመድሀኒት መደብር መሸጥ ያለባቸው መድሀኒቶች በገበያ ውስጥ ይሸጣሉ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በሲዳማ ዞን የተለያዩ ከተሞች መድሀኒቶች በገበያ ውስጥ መሸጣቸው አሳሳቢ ሆኗል
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ዞን የተለያዩ ከተሞች በጤና ባለሙያዎች ትእዛዝ በመድሀኒት መደብር መሸጥ ያለባቸው መድሀኒቶች በገበያ ውስጥ ይሸጣሉ። ፋና ብሮድካስቲንክ ኮርፖሬት በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች ባደረገው...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ጂቡቲ የዘረጋቻቸው መሰረት ልማቶች ወደቡን ለ50 ዓመታት በአስተማማኝ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችላት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አስታወቁ።
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ጂቡቲ የዘረጋቻቸው መሰረት ልማቶች ወደቡን ለ50 ዓመታት በአስተማማኝ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችላት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አስታወቁ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ኢትዮጵያ ወደ ጂቡቲ የዘረጋቻቸው መሰረት ልማቶች ወደቡን ለ50 ዓመታት መጠቀም ያስችላታል
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ጂቡቲ የዘረጋቻቸው መሰረት ልማቶች ወደቡን ለ50 ዓመታት በአስተማማኝ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችላት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አስታወቁ። ሚኒስትሩ አቶ አህ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልስጤማውያን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው።
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልስጤማውያን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ፍልስጤማውያን አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና ለመስጠት ማቀዷን ተቃውመው ሰልፍ ወጡ
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልስጤማውያን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው። ፕሬዚዳንት ትራምፕ እየሩሳሌ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት በይፋ እውቅና ሰጠች።
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት በይፋ እውቅና ሰጠች።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና ሰጠች
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት በይፋ እውቅና ሰጠች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በዋሽንግተን በሰጡት መግለጫ፥ ሃገራቸው ለእየሩሳሌም ዋና ከተማነት እውቅና...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኢትዮጵያ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች።
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኢትዮጵያ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ጣሊያን ለኢትዮጵያ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኢትዮጵያ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች። የድጋፍ ስምምነቱን በጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ የአዲስ አበባ ቢሮ ዳይሬክተር ሚስ ጊኔቭራ ለቲዚያ እና...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ንግድን ለማስፋት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ። በመድረኩ በተካሄደ የፓናል ውይይት ላ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በሊባኖስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለተቃውሞ የወጡ ፍልስጤማውያን ከፖሊስ ጋር ተጋጩ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ። ፍልስጤማውያኑ በቤሩት በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ለተቃውሞ በወጡ...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares