• በሮዝ ቀለም ልብስ ደምቀው የሰሜን ኮሪያን ሚሳኤል ሙከራ የሚያውጁት ሴት ማን ናቸው?
    በሮዝ ቀለም ልብስ ደምቀው የሰሜን ኮሪያን ሚሳኤል ሙከራ የሚያውጁት ሴት ማን ናቸው?
    WWW.BBC.COM
    በሮዝ ቀለም ልብስ ደምቀው የሰሜን ኮሪያን ሚሳኤል ሙከራ የሚያውጁት ሴት ማን ናቸው?
    በሮዝ ቀለም ልብስ ደምቀው የሰሜን ኮሪያን ሚሳኤል ሙከራ የሚያውጁት ሴት ማን ናቸው?
    0 Comments 0 Shares
  • 'ኤጁኬት ገርልስ' ከቤት ቤት በመሄድ ትምህርት ቤት ያልገቡ ሴቶችን የሚፈልጉ 10 ሺህ በጎ ፈቃደኛ አባላት አሉት።
    'ኤጁኬት ገርልስ' ከቤት ቤት በመሄድ ትምህርት ቤት ያልገቡ ሴቶችን የሚፈልጉ 10 ሺህ በጎ ፈቃደኛ አባላት አሉት።
    WWW.BBC.COM
    ሴቶችን ወደ ትምህርት ቤት የመመለስ ተልዕኮ
    'ኤጁኬት ገርልስ' ከቤት ቤት በመሄድ ትምህርት ቤት ያልገቡ ሴቶችን የሚፈልጉ 10 ሺህ በጎ ፈቃደኛ አባላት አሉት።
    0 Comments 0 Shares
  • በአማፅያን የግድያ ሙከራ የተደረገባቸውና ከሥልጣናቸው የተባረሩት የቀድሞው የየመን መሪ አሊ አብዱላህ ሳሌህ ከደጋፊዎቻቸው ጋር በተደረገ ግጭት ውስጥ እንደተገደሉ ተዘገበ።
    በአማፅያን የግድያ ሙከራ የተደረገባቸውና ከሥልጣናቸው የተባረሩት የቀድሞው የየመን መሪ አሊ አብዱላህ ሳሌህ ከደጋፊዎቻቸው ጋር በተደረገ ግጭት ውስጥ እንደተገደሉ ተዘገበ።
    WWW.BBC.COM
    የየመን የቀድሞ መሪ አሊ አብዱላህ ሳሌህ ተገደሉ
    በአማፅያን የግድያ ሙከራ የተደረገባቸውና ከሥልጣናቸው የተባረሩት የቀድሞው የየመን መሪ አሊ አብዱላህ ሳሌህ ከደጋፊዎቻቸው ጋር በተደረገ ግጭት ውስጥ እንደተገደሉ ተዘገበ።
    0 Comments 0 Shares
  • ጠልሰም በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ አስማት ነው ተብሎ የሚታመን ሲሆን፤ በተፈጥሮ የተሰጠ ጥበብ ነው ብለው የሚያምኑት ለመድኃኒትነት እንዲሁም ለሌሎች ጉዳይ ያውሉታል።
    ጠልሰም በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ አስማት ነው ተብሎ የሚታመን ሲሆን፤ በተፈጥሮ የተሰጠ ጥበብ ነው ብለው የሚያምኑት ለመድኃኒትነት እንዲሁም ለሌሎች ጉዳይ ያውሉታል።
    WWW.BBC.COM
    ስለ ጠልሰም ወይም በተለምዶ የአስማት ጥበብ ተብሎ ስለሚጠራው ምን ያህል ያውቃሉ?
    ጠልሰም በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ አስማት ነው ተብሎ የሚታመን ሲሆን፤ በተፈጥሮ የተሰጠ ጥበብ ነው ብለው የሚያምኑት ለመድኃኒትነት እንዲሁም ለሌሎች ጉዳይ ያውሉታል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሰሃራ በረሃን አቋርጠው ወደ ሊቢያ ከዚያም ወደ አውሮፓ ለመግባት ሀገር ጥለው ከሚሰደዱ በሺህ ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያውን ውስጥ አንዱ ሀሩን አህመድ ነው። ሀሩን እጅግ አስገራሚ የሆነውን የስደት ጉዞው ውጣውረዱን ለቢቢሲ እንዲህ አጋርቷል።
    የሰሃራ በረሃን አቋርጠው ወደ ሊቢያ ከዚያም ወደ አውሮፓ ለመግባት ሀገር ጥለው ከሚሰደዱ በሺህ ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያውን ውስጥ አንዱ ሀሩን አህመድ ነው። ሀሩን እጅግ አስገራሚ የሆነውን የስደት ጉዞው ውጣውረዱን ለቢቢሲ እንዲህ አጋርቷል።
    WWW.BBC.COM
    "ሶስት ጊዜ ለተለያዩ ነጋዴዎች ተሽጫለሁ"
    የሰሃራ በረሃን አቋርጠው ወደ ሊቢያ ከዚያም ወደ አውሮፓ ለመግባት ሀገር ጥለው ከሚሰደዱ በሺህ ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያውን ውስጥ አንዱ ሀሩን አህመድ ነው። ሀሩን እጅግ አስገራሚ የሆነውን የስደት ጉዞው ውጣውረዱን ለቢቢሲ እንዲህ አጋርቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከሶስት ዓመታት በፊት ነበር ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት ታምሩ ሀገር አማን ብላ በምሽት ስትጓዝ ያልጠበቀችው የመኪና አደጋ የደረሰባት። የያኔውን ትውስታዋን ለቢቢሲ አጋርታለች።
    ከሶስት ዓመታት በፊት ነበር ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት ታምሩ ሀገር አማን ብላ በምሽት ስትጓዝ ያልጠበቀችው የመኪና አደጋ የደረሰባት። የያኔውን ትውስታዋን ለቢቢሲ አጋርታለች።
    WWW.BBC.COM
    ''እግሬን ባጣም ትልቁን ነገር አትርፌ ለትንሹ አልጨነቅም''
    ከሶስት ዓመታት በፊት ነበር ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት ታምሩ ሀገር አማን ብላ በምሽት ስትጓዝ ያልጠበቀችው የመኪና አደጋ የደረሰባት። የያኔውን ትውስታዋን ለቢቢሲ አጋርታለች።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ ለዘመናት ሲያወዛግብ የነበረው የእየሩሳሌም ጉዳይን የእስራኤል መዲናነች ስትል በፕሬዝዳንቷ በኩል አሳውቃለች። ኤምባሲዋንም ከቴል አቪቭ ወደ እየሩሳሌም ልታዘዋውር ነው።
    አሜሪካ ለዘመናት ሲያወዛግብ የነበረው የእየሩሳሌም ጉዳይን የእስራኤል መዲናነች ስትል በፕሬዝዳንቷ በኩል አሳውቃለች። ኤምባሲዋንም ከቴል አቪቭ ወደ እየሩሳሌም ልታዘዋውር ነው።
    WWW.BBC.COM
    እየሩሳሌም፡ የትራምፕን ውሳኔ ዓለም እያወገዘው ነው
    አሜሪካ ለዘመናት ሲያወዛግብ የነበረው የእየሩሳሌም ጉዳይን የእስራኤል መዲናነች ስትል በፕሬዝዳንቷ በኩል አሳውቃለች። ኤምባሲዋንም ከቴል አቪቭ ወደ እየሩሳሌም ልታዘዋውር ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በአቅራቢያችን የነበረው ሰው ሁሉ በዝግጅት ላይ ስለሆነ ቤት ማንም አልነበረም፤ ማንን እንደምጠራ ግራ ገባኝ። የጭንቁ ጊዜ አልፎ 10 ሰዓት ገደማ ስትገላለገል እርሷን ለሰዎች አደራ ብዬ ወደ አገልግሎቴ ሄድኩ፤ ነገር ግን ልቤን ቅር እያለውና እያመነታሁ ነበር የሄድኩት።
    በአቅራቢያችን የነበረው ሰው ሁሉ በዝግጅት ላይ ስለሆነ ቤት ማንም አልነበረም፤ ማንን እንደምጠራ ግራ ገባኝ። የጭንቁ ጊዜ አልፎ 10 ሰዓት ገደማ ስትገላለገል እርሷን ለሰዎች አደራ ብዬ ወደ አገልግሎቴ ሄድኩ፤ ነገር ግን ልቤን ቅር እያለውና እያመነታሁ ነበር የሄድኩት።
    WWW.BBC.COM
    ካለሁበት 12፡ ''የአውደ ዓመት ግርግር ሁልጊዜ ይናፍቀኛል''
    በአቅራቢያችን የነበረው ሰው ሁሉ በዝግጅት ላይ ስለሆነ ቤት ማንም አልነበረም፤ ማንን እንደምጠራ ግራ ገባኝ። የጭንቁ ጊዜ አልፎ 10 ሰዓት ገደማ ስትገላለገል እርሷን ለሰዎች አደራ ብዬ ወደ አገልግሎቴ ሄድኩ፤ ነገር ግን ልቤን ቅር እያለውና እያመነታሁ ነበር የሄድኩት።
    0 Comments 0 Shares