• አበበ፦ችግር ገጥሞኛል

    ለማ፦ምንድነው?

    አበበ፦ቤቴ ውስጥ አይጥ አየሁ

    ለማ፦ታዲያ በወጥመድ ግደላቸዋ

    አበበ፦ወጥመድ የለኝማ

    ለማ፦ለምን አትገዘም

    አበበ፦ብር የለኝማ

    ለማ፦የኔን ወጥመድ ለሰጥህ እችላለሁ

    አበበ፦እሱ ጥሩ ሀሰብ ነው

    ለማ፦ካንተ የሚጠበቀው ትንሽ ቅቤ አድርገህ ማስቀመጥ ነው ሸቷት እንድትመጣ

    አበበ፦ቅቤ የለኝማ

    ለማ፦በቃ ትንሽ ዳቦ በዘይት አድርገህ አስቀምጠው

    አበበ፦ዘይት የለኝማ
    .
    .
    .
    ለማ፦ታዲያ አይጧ አንተ ቤት ምን ትሰራለች

    አበበ፦ችግር ገጥሞኛል ለማ፦ምንድነው? አበበ፦ቤቴ ውስጥ አይጥ አየሁ ለማ፦ታዲያ በወጥመድ ግደላቸዋ አበበ፦ወጥመድ የለኝማ ለማ፦ለምን አትገዘም አበበ፦ብር የለኝማ ለማ፦የኔን ወጥመድ ለሰጥህ እችላለሁ አበበ፦እሱ ጥሩ ሀሰብ ነው ለማ፦ካንተ የሚጠበቀው ትንሽ ቅቤ አድርገህ ማስቀመጥ ነው ሸቷት እንድትመጣ አበበ፦ቅቤ የለኝማ ለማ፦በቃ ትንሽ ዳቦ በዘይት አድርገህ አስቀምጠው አበበ፦ዘይት የለኝማ . . . ለማ፦ታዲያ አይጧ አንተ ቤት ምን ትሰራለች
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ሁለት ጓጀኛሞች ቦንብ ለማጥመድ ወደ አንድ የቆመ ባስ ይሄዱ እና ::::::::::::
    አንደኛው ጠባቂ ይሆናል
    ሁለተኛው ደግሞ ቦንብ አጥማጅ ይሆናሉ
    ከዛ በመቀጠል ጠባቂው እደዚህ አለ

    ቶሎ ቶሎ አጥምድ ይፈነዳብናል አለው
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    ቦንብ አጥማጁ ምን ቢል ጥሩ ነው

    ቢፈነዳም ሌላ ቦንብ ይዣለሁ

    ሁለት ጓጀኛሞች ቦንብ ለማጥመድ ወደ አንድ የቆመ ባስ ይሄዱ እና :::::::::::: አንደኛው ጠባቂ ይሆናል ሁለተኛው ደግሞ ቦንብ አጥማጅ ይሆናሉ ከዛ በመቀጠል ጠባቂው እደዚህ አለ ቶሎ ቶሎ አጥምድ ይፈነዳብናል አለው . . . . . . . . . . ቦንብ አጥማጁ ምን ቢል ጥሩ ነው ቢፈነዳም ሌላ ቦንብ ይዣለሁ
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • WOW. Insteresting app.
    WOW. Insteresting app.
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Like
    5
    5 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    1 Comments 0 Shares