• የኢትዮጵያ ጁቡቲ የምድር ባቡር መስመር በመጪው ሮብ መደበኛ ስራውን እንደሚጀምር የኢትዮ-ጂቡቲ እስታንዳርድ ጌጅ የባቡር ትራስፖርት አክስዮን ማህበር አስታወቀ፡፡

    መደበኛ የስራ አገልግሎቱም አርባ አንድ ባቡርና አንድ ሺ አንድ መቶ ስልሳ ተጐታቾቻቸው ስራ ላይ ይውሏሉ፡፡

    የባቡር መስመር ኘሮጀክት ሀገሪቱን ወደ ዘመናዊ ትራንስፖርት ሽግግር ውስጥ የሚያስገባ ነው ተብሏል፡፡

    ባቡሩ ከለቡ የባቡር ጣቢያ መነሻውን አድርጐ 7 መቶ 52 ኪሎ ሜትር በማቋረጥ ነው አገልግሎት የሚሰጠው፡፡



    የታሪፉ ዋጋም የእቃ ማማላለሻ ባበሮች አንድ ቶን በአንድ ኪሎሜትር 23 ብር ተመን ወጥቶለታል፡፡ የሰዎች ማጓጓዣ ከለቡ ተነስቶ ጂቡቲ ለመድረስ በወንበር ተቀምጠው ለሚሄዱ 503 ብር በመኝታ ክፍሎች ለሚጠቀሙ ከላይ 671 ብር ከመካከል 922 ብር ከታች ደግሞ 1006 ብር ተተምኗል፡፡

    ከለሙ ድሬዳዋ ለመሄድም በወንበር 308 ብር ተቆርጧል፡፡ ከላይ የአልጋ የመኝታ ክፍሎች ተጠቅመው ለሚጓጓዙ 410 ብር ከላይ የመኝታ ክፍል መካከል 564 ብር እንዲሁም ከታች ያለውን አልጋ ተጠቅመው ለሚጓዙ 618 ተመን ወጥቶለታል፡፡

    በልዩ የመኝታ ክፍሎች ከላይ ተጠቅመው ከለቡ ጅቡቲ ለሚጓዙ 1258ብር ከታች 1341 ተተምኗል፡፡
    የኢትዮጵያ ጁቡቲ የምድር ባቡር መስመር በመጪው ሮብ መደበኛ ስራውን እንደሚጀምር የኢትዮ-ጂቡቲ እስታንዳርድ ጌጅ የባቡር ትራስፖርት አክስዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ መደበኛ የስራ አገልግሎቱም አርባ አንድ ባቡርና አንድ ሺ አንድ መቶ ስልሳ ተጐታቾቻቸው ስራ ላይ ይውሏሉ፡፡ የባቡር መስመር ኘሮጀክት ሀገሪቱን ወደ ዘመናዊ ትራንስፖርት ሽግግር ውስጥ የሚያስገባ ነው ተብሏል፡፡ ባቡሩ ከለቡ የባቡር ጣቢያ መነሻውን አድርጐ 7 መቶ 52 ኪሎ ሜትር በማቋረጥ ነው አገልግሎት የሚሰጠው፡፡ የታሪፉ ዋጋም የእቃ ማማላለሻ ባበሮች አንድ ቶን በአንድ ኪሎሜትር 23 ብር ተመን ወጥቶለታል፡፡ የሰዎች ማጓጓዣ ከለቡ ተነስቶ ጂቡቲ ለመድረስ በወንበር ተቀምጠው ለሚሄዱ 503 ብር በመኝታ ክፍሎች ለሚጠቀሙ ከላይ 671 ብር ከመካከል 922 ብር ከታች ደግሞ 1006 ብር ተተምኗል፡፡ ከለሙ ድሬዳዋ ለመሄድም በወንበር 308 ብር ተቆርጧል፡፡ ከላይ የአልጋ የመኝታ ክፍሎች ተጠቅመው ለሚጓጓዙ 410 ብር ከላይ የመኝታ ክፍል መካከል 564 ብር እንዲሁም ከታች ያለውን አልጋ ተጠቅመው ለሚጓዙ 618 ተመን ወጥቶለታል፡፡ በልዩ የመኝታ ክፍሎች ከላይ ተጠቅመው ከለቡ ጅቡቲ ለሚጓዙ 1258ብር ከታች 1341 ተተምኗል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲስ አበባ በ2009 ዓ.ም በተካሄዱ ድንገተኛ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት ምርመራዎች ብቁ ሆነው የተገኙት 20 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው፡፡

    በመሆኑም በተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ ስራ ላይ በተሰማሩ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቃል፡
    በአዲስ አበባ በ2009 ዓ.ም በተካሄዱ ድንገተኛ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት ምርመራዎች ብቁ ሆነው የተገኙት 20 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው፡፡ በመሆኑም በተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ ስራ ላይ በተሰማሩ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቃል፡
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ አንዳንድ የሂሳብ ባለሙያዎች የሙያ ፍቃድ ማግኘት አልቻልንም አሉ።

    ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡት ባለሞያዎች፥ ላለፉት 2 ዓመታት ፍቃድ ለማግኝት ቢጠይቁም እንዳላገኙ ነው የተናገሩት።

    ቅሬታ አቅራቢዎቹ የፍቃድ አሰጣጥ ሂደቱ ወጥነት ያለው እና የተደራጀ ባለመሆኑም በተለይ ከግብር ጋር ተያይዞ የሚሰሩ ህገ ወጥ የሂሳብ አሰራር ሀገሪቱን በእጅጉ እየጎዳ ነው ይላሉ።

    ይህን ቅሬታ ይዞ ወደ አዲስ አበባ ኦዲት ቢሮ ያቀናው ፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት፥ ተቋሙ በመቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 29/2004 የኦዲትና ሂሳብ ሙያ ፍቀደ ለመስጠት የውክልና ስልጣን የተሰጠው ቢሆንም፤ ለተቋሙ ግልጽ ባልሆነ ሁኔታ በአዋጅ ሳይሻር የሙያ ፍቃድ እንዳይሰጥ መታገዱን ነው ከቢሮው ማረጋገጥ የቻለው።

    የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ግርማ ተረፈ፥ ቢሮው የሙያ ፍቃድ ለመስጠት ዝግጅት አጠናቆ ምዝገባ በጀመረበት ሁኔታ ላይ እያለ ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት የእገዳ ደብዳቤ እንደደረሰው ያስረዳሉ።

    አሁንም ድረስ ኦዲት ቢሮው በአዋጅ የተፈቀደለትን ሀላፊነት ለመወጣት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በተለይ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጋር ቢነጋገርም የተሰጠው ቀጥተኛ ምላሽ እንደሌለ ነው የገለጸው።

    ጉዳዩ ይምለከተዋል የተባለውና የሙያ አገልግሎት ለሚሰጡ ድርጅቶች ፍቃድ የመስጠት፣ የመመዝገብ፣ አፈጻጸማቸውን መከታተልና መቆጣጠር ስልጣን የተሰጠው የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድም ፍቃድ መስጠት አልችልም ብሏል።

    የቦርዱ የትምህርት ስልጠናና የሙያ ማጎልበቻ ዳይሬክተር ዶክተር ናቃቸው ባሾ፥ ቦርዱ የሂሳብ ሙያ ማረረጋገጫ ሰርተፍኬት እንጂ ፍቃድ መስጠት ስልጣኑ አይደለም ብለዋል።

    የኦዲትና ሂሳብ ሙያ ፍቀድ የሚሰጠውን ተቋም አስቆመ የተባለው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት፣ በግልባጭ ደብዳቤ የደረሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አፈጉባኤ ጽህፈት ቤትና የፋይናንስ ቢሮ በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ አልሆኑም።
    በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ አንዳንድ የሂሳብ ባለሙያዎች የሙያ ፍቃድ ማግኘት አልቻልንም አሉ። ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡት ባለሞያዎች፥ ላለፉት 2 ዓመታት ፍቃድ ለማግኝት ቢጠይቁም እንዳላገኙ ነው የተናገሩት። ቅሬታ አቅራቢዎቹ የፍቃድ አሰጣጥ ሂደቱ ወጥነት ያለው እና የተደራጀ ባለመሆኑም በተለይ ከግብር ጋር ተያይዞ የሚሰሩ ህገ ወጥ የሂሳብ አሰራር ሀገሪቱን በእጅጉ እየጎዳ ነው ይላሉ። ይህን ቅሬታ ይዞ ወደ አዲስ አበባ ኦዲት ቢሮ ያቀናው ፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት፥ ተቋሙ በመቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 29/2004 የኦዲትና ሂሳብ ሙያ ፍቀደ ለመስጠት የውክልና ስልጣን የተሰጠው ቢሆንም፤ ለተቋሙ ግልጽ ባልሆነ ሁኔታ በአዋጅ ሳይሻር የሙያ ፍቃድ እንዳይሰጥ መታገዱን ነው ከቢሮው ማረጋገጥ የቻለው። የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ግርማ ተረፈ፥ ቢሮው የሙያ ፍቃድ ለመስጠት ዝግጅት አጠናቆ ምዝገባ በጀመረበት ሁኔታ ላይ እያለ ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት የእገዳ ደብዳቤ እንደደረሰው ያስረዳሉ። አሁንም ድረስ ኦዲት ቢሮው በአዋጅ የተፈቀደለትን ሀላፊነት ለመወጣት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በተለይ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጋር ቢነጋገርም የተሰጠው ቀጥተኛ ምላሽ እንደሌለ ነው የገለጸው። ጉዳዩ ይምለከተዋል የተባለውና የሙያ አገልግሎት ለሚሰጡ ድርጅቶች ፍቃድ የመስጠት፣ የመመዝገብ፣ አፈጻጸማቸውን መከታተልና መቆጣጠር ስልጣን የተሰጠው የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድም ፍቃድ መስጠት አልችልም ብሏል። የቦርዱ የትምህርት ስልጠናና የሙያ ማጎልበቻ ዳይሬክተር ዶክተር ናቃቸው ባሾ፥ ቦርዱ የሂሳብ ሙያ ማረረጋገጫ ሰርተፍኬት እንጂ ፍቃድ መስጠት ስልጣኑ አይደለም ብለዋል። የኦዲትና ሂሳብ ሙያ ፍቀድ የሚሰጠውን ተቋም አስቆመ የተባለው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት፣ በግልባጭ ደብዳቤ የደረሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አፈጉባኤ ጽህፈት ቤትና የፋይናንስ ቢሮ በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ አልሆኑም።
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.ebc.et/web/news/-/-7-23-201-4
    http://www.ebc.et/web/news/-/-7-23-201-4
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares