የኢትዮጵያ ጁቡቲ የምድር ባቡር መስመር በመጪው ሮብ መደበኛ ስራውን እንደሚጀምር የኢትዮ-ጂቡቲ እስታንዳርድ ጌጅ የባቡር ትራስፖርት አክስዮን ማህበር አስታወቀ፡፡

መደበኛ የስራ አገልግሎቱም አርባ አንድ ባቡርና አንድ ሺ አንድ መቶ ስልሳ ተጐታቾቻቸው ስራ ላይ ይውሏሉ፡፡

የባቡር መስመር ኘሮጀክት ሀገሪቱን ወደ ዘመናዊ ትራንስፖርት ሽግግር ውስጥ የሚያስገባ ነው ተብሏል፡፡

ባቡሩ ከለቡ የባቡር ጣቢያ መነሻውን አድርጐ 7 መቶ 52 ኪሎ ሜትር በማቋረጥ ነው አገልግሎት የሚሰጠው፡፡



የታሪፉ ዋጋም የእቃ ማማላለሻ ባበሮች አንድ ቶን በአንድ ኪሎሜትር 23 ብር ተመን ወጥቶለታል፡፡ የሰዎች ማጓጓዣ ከለቡ ተነስቶ ጂቡቲ ለመድረስ በወንበር ተቀምጠው ለሚሄዱ 503 ብር በመኝታ ክፍሎች ለሚጠቀሙ ከላይ 671 ብር ከመካከል 922 ብር ከታች ደግሞ 1006 ብር ተተምኗል፡፡

ከለሙ ድሬዳዋ ለመሄድም በወንበር 308 ብር ተቆርጧል፡፡ ከላይ የአልጋ የመኝታ ክፍሎች ተጠቅመው ለሚጓጓዙ 410 ብር ከላይ የመኝታ ክፍል መካከል 564 ብር እንዲሁም ከታች ያለውን አልጋ ተጠቅመው ለሚጓዙ 618 ተመን ወጥቶለታል፡፡

በልዩ የመኝታ ክፍሎች ከላይ ተጠቅመው ከለቡ ጅቡቲ ለሚጓዙ 1258ብር ከታች 1341 ተተምኗል፡፡
የኢትዮጵያ ጁቡቲ የምድር ባቡር መስመር በመጪው ሮብ መደበኛ ስራውን እንደሚጀምር የኢትዮ-ጂቡቲ እስታንዳርድ ጌጅ የባቡር ትራስፖርት አክስዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ መደበኛ የስራ አገልግሎቱም አርባ አንድ ባቡርና አንድ ሺ አንድ መቶ ስልሳ ተጐታቾቻቸው ስራ ላይ ይውሏሉ፡፡ የባቡር መስመር ኘሮጀክት ሀገሪቱን ወደ ዘመናዊ ትራንስፖርት ሽግግር ውስጥ የሚያስገባ ነው ተብሏል፡፡ ባቡሩ ከለቡ የባቡር ጣቢያ መነሻውን አድርጐ 7 መቶ 52 ኪሎ ሜትር በማቋረጥ ነው አገልግሎት የሚሰጠው፡፡ የታሪፉ ዋጋም የእቃ ማማላለሻ ባበሮች አንድ ቶን በአንድ ኪሎሜትር 23 ብር ተመን ወጥቶለታል፡፡ የሰዎች ማጓጓዣ ከለቡ ተነስቶ ጂቡቲ ለመድረስ በወንበር ተቀምጠው ለሚሄዱ 503 ብር በመኝታ ክፍሎች ለሚጠቀሙ ከላይ 671 ብር ከመካከል 922 ብር ከታች ደግሞ 1006 ብር ተተምኗል፡፡ ከለሙ ድሬዳዋ ለመሄድም በወንበር 308 ብር ተቆርጧል፡፡ ከላይ የአልጋ የመኝታ ክፍሎች ተጠቅመው ለሚጓጓዙ 410 ብር ከላይ የመኝታ ክፍል መካከል 564 ብር እንዲሁም ከታች ያለውን አልጋ ተጠቅመው ለሚጓዙ 618 ተመን ወጥቶለታል፡፡ በልዩ የመኝታ ክፍሎች ከላይ ተጠቅመው ከለቡ ጅቡቲ ለሚጓዙ 1258ብር ከታች 1341 ተተምኗል፡፡
0 Comments 0 Shares