Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • BBC shared a link
    2018-01-02 13:20:20 -
    WWW.BBC.COM
    በሃገሪቱ የተከሰቱት ቀውሶችና አዲስ አበባ
    በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ የዘለቀው ግጭትና ውጥረት ዜጎችን እያሳሰበ ነው። ይህ ክስተት የፖለቲካው ማዕከል በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ ግን የጎላ እንቅስቃሴን አላስከተለም የሚሉ እንዳሉ ሁሉ፤ ገፍቶ ወጥቶ አይታይ እንጂ ከተማዋ የታመቀ ስሜትን በውስጧ ይዛለች የሚሉም አሉ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2018-01-02 13:20:20 -
    WWW.BBC.COM
    በቦኮ ሃራም ታግተው የነበሩ 700 ሰዎች ተለቀቁ
    በናይጄሪያው ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሃራም ተይዘው ከነበሩ ሰዎች መካከል በርካቶቹን ማስለቀቁን የናይጄሪያ ጦር ሰራዊት ገልጿል። ጦሩ ቦኮ ሃራም ተዳክሟል ቢልም ቡድኑ ግን በተለያዩ ቦታዎች ጥቃት መሰንዘሩን ቀጥሏል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2018-01-02 13:20:20 -
    WWW.BBC.COM
    ቻይና የዝሆን ጥርስ ንግድን አገደች
    ከፍተኛ የዝሆን ጥርስ ንግድ ከሚካሄድባቸው ሃገራት መካከል ዋነኛዋ የሆነችው ቻይና፤ ባለፈው ዓመት ያወጣችውን የዝሆን ጥርስ ንግድ የሚያግደውን ሕግ ተግባራዊ አድርጋለች። ይህም አውንታዊ እርምጃ ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2018-01-02 13:20:20 -
    WWW.BBC.COM
    ደቡብ ኮሪያ ለሰሜን ኮሪያ የእንነጋገር ጥያቄ አቀረበች
    አገሪቱ ጥሪውን ያስተላለፈችው ኪም ጆንግ ኡን ደቡብ ኮሪያ በምታዘጋጀው ኦሊምፒክ የሚሳተፍ ልዑክ ለመላክ እያሰቡ እንደሆነ መግለፃቸውን ተከትሎ ነው።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2018-01-02 13:20:20 -
    WWW.BBC.COM
    አንዳንድ ነጥቦች በሥራ አስፈፃሚው መግለጫ ዙሪያ
    17 ቀናትን ከፈጀ የኢህአዴግ የሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ የወጣው መግለጫ ሀገሪቱ ላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ምላሽ ይዟል የሚሉ እንዳሉ ሁሉ የለም የተለመደ ፕሮፓጋንዳ ነው የሚሉ ወገኖችም አሉ። የሁለቱንም ሃሳብ ለማግኘት ሞክረናል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2018-01-02 13:20:20 -
    WWW.BBC.COM
    ናይ ስልክኹም ባትሪ ነዊሕ ዕድመ ክህልዎ ዝሕግዙ ሜላታት
    ኣብዚ ዘመን ወሳኒ ዕለታዊ ምንቅስቐስ ኩለመዳያዊ ስራሕ ደቂ ሰባት ኮይኑ ዘሎ ቴክኖሎጂ ሞባይል'ዩ። እንተኾነ ግና፡ ባትሪ ቀልጢፍካ ምዉዳእ ኣብ መብዛሕትአን ስልክታት ዝርአ ጸገም'ዩ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2018-01-02 13:20:20 -
    WWW.BBC.COM
    ''ኢራናዉያን ክቃወሙ እምበር ከዕንዉ ናጻ ኣይኮኑን" ሮዉሃኒ
    ፕረዚደንት ሓሰን ሮዉሃኒ፡ ኣብ ጉዳይ ናዕቢ ኢራን ድሕሪ ናይ ኣርባዕተ መዓልቲ ምጽቃጥ ምላሽ ሂቦም። ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፡ "ኣብ መወዳእታ ኢራናዉያን ለቢሞም፡ ገንዘብን ሃብትን እናተጓሕጎሐ ግብረ ራዕዲ ንምድጓም ዝዉዕል ከምዝነበረ ተገንዚቦም" ብምባል ኣብ ትዊተር ገጾም ጽሒፎም።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2018-01-02 13:20:20 -
    WWW.BBC.COM
    ኣብ ሰልፊ ተቓውሞ ዝነበሩ ኮንጋውያን ተቐቲሎም
    ኣብ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፡ ፕረዚደንት ጆሴፍ ካቢላ፡ ካብ ስልጣን ንክወርዱ ብምሕታት ሰልፊ ተቃውሞ ኣብ ልዕሊ ዘካይዱ ሰልፈኛታት፡ ሓይልታት ፀጥታ እታ ሃገር ብዝኸፈትዎ ተኹሲ ኣስታት 7 ሰባት ከምዝቐተሉ፡ ኣኽባሪ ሰላም ውድብ ሕቡራት ሃገራት ገሊፁ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (294081-294088 of 303184)
  • «
  • Prev
  • 36759
  • 36760
  • 36761
  • 36762
  • 36763
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory