• http://www.ethiojobs.net/company/48016/Mothers-and-Children-Multisectoral-Development-Organization-%28MCMDO%29/
    http://www.ethiojobs.net/company/48016/Mothers-and-Children-Multisectoral-Development-Organization-%28MCMDO%29/
    Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) Vacancies and Jobs in Ethiopia | Ethiojobs
    Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) is on #Ethiojobs. Be the first one to APPLY for jobs(vacancies), internships, or freelance jobs. WORK at Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) a company in Ethiopia | jobs at Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) in Ethiopia
    0 Comments 0 Shares
  • መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ
    መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ።

    ለንግድ የማይዉሉ ወደ አገር ዉስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎችን ከቀረጥና ታክስ ነጻ ሆነው እንዲገቡ የወጣውን መመሪያ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር፤ በጉምሩክ አዋጁ ተፈጻሚ ይሆን ዘንድ መላካቸውን በሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የህግ አገልግሎት ዳይሬክሩ አቶ ቦቹ ስንታየሁ ገልጸዋል።

    መመሪያው በአየርም ሆነ በየብስ ከውጭ አገር የሚመጡ መንገደኞች፣ ተመላሽ ኢትዮጵያውያንና በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚመጡ የውጭ አገር ዜጎችም በመመሪያው ተጠቃሚ ይሆናሉ ነው የተባለው።

    መመሪያው ከታህሳስ 6 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ የፀና መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፥ መንገደኞችም የኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት ህትመት እና ኮፒ አገልግሎት እቃዎችን፣ የሙዚቃ ማጫወቻ እና ተዛማጅ መሳሪያዎች፣ ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚዉሉ የማብሰያ እና መሰል እቃዎችን በነጻ እንዲገቡ ፈቅዷል።

    በተጨማሪም ሌሎችም በ26 አይነት የተመደቡ 351 መገልገያ የእቃ አይነቶች ላይ የሚገቡበትን ብዛትና መጠን መመሪያው አካቷል።

    ለምግብነት የሚያገለግሉ እቃዎች እስከ 20 ኪሎ በጉዟቸው ወቅት እንዲያስገቡና እንዲያስወጡ ሲፈቀድ፥ ሁለት ሞባይል ቀፎዎችና ኤክስተርናል ሃርድዲስክ እንደዚሁም ቴሌቪዥን ከነስታንዱ፣ መገልገያ ካሜራ፣ ላፕቶፕ ኮምፒተር አንዳንድ ይዞ እንዲሁም፥ አምስት ፍላሽ ዲስኮች ማስገባት እንደሚቻልም በመመሪያው ተካቷል።

    በመመሪያው ያልተካተቱ ሌሎች እቃዎች ሲመጡም በልዩ ሁኔታ በባለስለጣኑ ዉሳኔ እንደሚሰጥባቸው ነው የተነገረው።

    በዚህም ወጥ በሆነ የታሪፍ ምጣኔ የማይስተናገዱ እቃዎችም ባለመብቱ ሊገለገልበት ከሚችለው መጠን በላይ በተደጋጋሚ ሲያስገባ፣ ለንግድ የሚዉሉ መገለገያ እቃዎችን ሲያስገባና ለንግድ የማይዉሉ ተብለው ከተቀመጠው መመሪያ ዉጭ የሆኑ ዕቃዎችን የሚያስገባ ከሆነ ዕገዳ ይጣልበታል።
    መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ። ለንግድ የማይዉሉ ወደ አገር ዉስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎችን ከቀረጥና ታክስ ነጻ ሆነው እንዲገቡ የወጣውን መመሪያ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር፤ በጉምሩክ አዋጁ ተፈጻሚ ይሆን ዘንድ መላካቸውን በሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የህግ አገልግሎት ዳይሬክሩ አቶ ቦቹ ስንታየሁ ገልጸዋል። መመሪያው በአየርም ሆነ በየብስ ከውጭ አገር የሚመጡ መንገደኞች፣ ተመላሽ ኢትዮጵያውያንና በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚመጡ የውጭ አገር ዜጎችም በመመሪያው ተጠቃሚ ይሆናሉ ነው የተባለው። መመሪያው ከታህሳስ 6 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ የፀና መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፥ መንገደኞችም የኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት ህትመት እና ኮፒ አገልግሎት እቃዎችን፣ የሙዚቃ ማጫወቻ እና ተዛማጅ መሳሪያዎች፣ ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚዉሉ የማብሰያ እና መሰል እቃዎችን በነጻ እንዲገቡ ፈቅዷል። በተጨማሪም ሌሎችም በ26 አይነት የተመደቡ 351 መገልገያ የእቃ አይነቶች ላይ የሚገቡበትን ብዛትና መጠን መመሪያው አካቷል። ለምግብነት የሚያገለግሉ እቃዎች እስከ 20 ኪሎ በጉዟቸው ወቅት እንዲያስገቡና እንዲያስወጡ ሲፈቀድ፥ ሁለት ሞባይል ቀፎዎችና ኤክስተርናል ሃርድዲስክ እንደዚሁም ቴሌቪዥን ከነስታንዱ፣ መገልገያ ካሜራ፣ ላፕቶፕ ኮምፒተር አንዳንድ ይዞ እንዲሁም፥ አምስት ፍላሽ ዲስኮች ማስገባት እንደሚቻልም በመመሪያው ተካቷል። በመመሪያው ያልተካተቱ ሌሎች እቃዎች ሲመጡም በልዩ ሁኔታ በባለስለጣኑ ዉሳኔ እንደሚሰጥባቸው ነው የተነገረው። በዚህም ወጥ በሆነ የታሪፍ ምጣኔ የማይስተናገዱ እቃዎችም ባለመብቱ ሊገለገልበት ከሚችለው መጠን በላይ በተደጋጋሚ ሲያስገባ፣ ለንግድ የሚዉሉ መገለገያ እቃዎችን ሲያስገባና ለንግድ የማይዉሉ ተብለው ከተቀመጠው መመሪያ ዉጭ የሆኑ ዕቃዎችን የሚያስገባ ከሆነ ዕገዳ ይጣልበታል።
    0 Comments 0 Shares
  • በደቡብ ክልል የመንግስት ተሸከርካሪዎች ለግል ጥቅም የማዋል ተግባር እየተበራከተ ነው ተባለ
    በክልሉ በህግ ከተፈቀደላቸው የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ውጪ የመንግስት ተሸከርካሪዎች ለግል ጥቅም የማዋል ተግባር እየተበራከተ መምጣቱን ታዛቢዎች ይናገራሉ።

    ከስራ ተግባር ውጪ ለግል ጉዳይ ከመገልገል በዘለለ ሳይፈቀድላቸው መሪ የሚጨብጡ፣ ያለ ጥንቃቄ በማሽከርከር አሽከርካሪ ከስራ ውጪ በማድረግ ንብረቱንም የሚጎዱ ሃላፊዎች እንዳሉም ተገልጿል።

    አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የጠሱ የክልሉ ነዋሪዎች፥ የህዝብ እና የመንግስት ሀብት የሆኑ ተሽከርካሪዎች ህጉ ከሚፈቅድላቸው ተግባራት ውጪ መሰማራታቸው ሊፈተሽ ይገባል ብለዋል።

    የክልሉ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ናቹላ፥ ችግሩ በክልሉ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ብለዋል።

    ይህ ተግባር አመራሩ ባለፈው ዓመት በተከናወነ የጥልቅ ተሀድሶ በተደጋጋሚ ግለ ሂስ ያወረደው የመልካም አስተዳደር ችግር መሆኑን ዳይሬክተሩ ይናገራሉ።

    በዚህም ስልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም የመንግስትን ንብረቶች ለግል ጥቅም ማዋል የሚያስጠይቅ ህገወጥ ድርጊት ቢሆንም አመራሩ ከደርጊቱ አልተቆጠበም ብለዋል።

    የመንግስት ተሽከርካሪ ለመንግስት ስራ ሲመደብ የአጠቃቀም ደምብ እንዳለው የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፥ አሁን ላይ በደንቡ አተገባበር ችግር እየተስተዋለ መሆኑን ይናገራሉ።

    በዚህም ለችግሩ መፈትሔ ለመስጠት በክልሉ አዲስ መመርያ በዝግጅት ላይ ይገኛል ነው ያሉት።

    አሁን የሚወጣው መመርያ ወቅቱ ከሚፈልገው፣ ህብረተሰቡ ከሚያቀርበው ጥያቄ እንዲሁም የመንግስት በጀት ለታለመለት ዓላማ ማዋል በሚያስቸል ሁኔታ በህግ በማስደገፍ እንደሚዘጋጅ ተነግሯል።
    በደቡብ ክልል የመንግስት ተሸከርካሪዎች ለግል ጥቅም የማዋል ተግባር እየተበራከተ ነው ተባለ በክልሉ በህግ ከተፈቀደላቸው የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ውጪ የመንግስት ተሸከርካሪዎች ለግል ጥቅም የማዋል ተግባር እየተበራከተ መምጣቱን ታዛቢዎች ይናገራሉ። ከስራ ተግባር ውጪ ለግል ጉዳይ ከመገልገል በዘለለ ሳይፈቀድላቸው መሪ የሚጨብጡ፣ ያለ ጥንቃቄ በማሽከርከር አሽከርካሪ ከስራ ውጪ በማድረግ ንብረቱንም የሚጎዱ ሃላፊዎች እንዳሉም ተገልጿል። አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የጠሱ የክልሉ ነዋሪዎች፥ የህዝብ እና የመንግስት ሀብት የሆኑ ተሽከርካሪዎች ህጉ ከሚፈቅድላቸው ተግባራት ውጪ መሰማራታቸው ሊፈተሽ ይገባል ብለዋል። የክልሉ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ናቹላ፥ ችግሩ በክልሉ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ብለዋል። ይህ ተግባር አመራሩ ባለፈው ዓመት በተከናወነ የጥልቅ ተሀድሶ በተደጋጋሚ ግለ ሂስ ያወረደው የመልካም አስተዳደር ችግር መሆኑን ዳይሬክተሩ ይናገራሉ። በዚህም ስልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም የመንግስትን ንብረቶች ለግል ጥቅም ማዋል የሚያስጠይቅ ህገወጥ ድርጊት ቢሆንም አመራሩ ከደርጊቱ አልተቆጠበም ብለዋል። የመንግስት ተሽከርካሪ ለመንግስት ስራ ሲመደብ የአጠቃቀም ደምብ እንዳለው የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፥ አሁን ላይ በደንቡ አተገባበር ችግር እየተስተዋለ መሆኑን ይናገራሉ። በዚህም ለችግሩ መፈትሔ ለመስጠት በክልሉ አዲስ መመርያ በዝግጅት ላይ ይገኛል ነው ያሉት። አሁን የሚወጣው መመርያ ወቅቱ ከሚፈልገው፣ ህብረተሰቡ ከሚያቀርበው ጥያቄ እንዲሁም የመንግስት በጀት ለታለመለት ዓላማ ማዋል በሚያስቸል ሁኔታ በህግ በማስደገፍ እንደሚዘጋጅ ተነግሯል።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BETOCH.COM
    250 Sq.m in Mekanisa (“Korie”), SA237
    የሚሸጥ ወይም የሚካራይ ቤት ለማስመዘገብ ከፈለጉ ይደውሉልን:: ስልክ 0944-333-333 www.betoch.com
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BETOCH.COM
    375 Sq.m in Mekanissa (“Korie”), SA238
    የሚሸጥ ወይም የሚካራይ ቤት ለማስመዘገብ ከፈለጉ ይደውሉልን:: ስልክ 0944-333-333 www.betoch.com
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BETOCH.COM
    G+1 With Basement For Sale
    የሚሸጥ ወይም የሚካራይ ቤት ለማስመዘገብ ከፈለጉ ይደውሉልን:: ስልክ 0944-333-333 www.betoch.com
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.MEKINA.NET
    Toyota Mark 2 – Price: ETB 470,000
    የመኪና አፕሊኬሽን ይጫኑ እና ለሽያጭ የቀረቡትን መኪናዎች ይጎብኙ Download mekina app and start browsing thousands of cars for sale::
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.MEKINA.NET
    Toyota Yaris Bellta – Price: ETB 430,000
    የመኪና አፕሊኬሽን ይጫኑ እና ለሽያጭ የቀረቡትን መኪናዎች ይጎብኙ Download mekina app and start browsing thousands of cars for sale::
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares