• Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail below or call our office…
    Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail below or call our office…
    ADDISFORTUNE.NET
    Promising in Performace, Big in Aspirations
    Esubalew Yitayew (Yeshi), few of an exception among Ethiopians in taking up his mother's name to honour her, is one of the famous performers currently topping the lists of many Ethiopian music lovers.
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • የቻይናዊውን የምስክርነት ቃል በአግባቡ አልተረጎሙም የተባሉ አስተርጓሚ ታሰሩ
    ታምሩ ጽጌ
    Sun, 01/07/2018 - 11:35
    የቻይናዊውን የምስክርነት ቃል በአግባቡ አልተረጎሙም የተባሉ አስተርጓሚ ታሰሩ ታምሩ ጽጌ Sun, 01/07/2018 - 11:35
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የቻይናዊውን የምስክርነት ቃል በአግባቡ አልተረጎሙም የተባሉ አስተርጓሚ ታሰሩ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ግብርና ታክስ በማጭበርበር ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ የቻይናዊው ባለሀብት ድርጅት በሆነው ‹‹ሲሲኤስኮም ሰርቪስ ሶሉዩሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሠራተኞችን ክስ ለማቋረጥ፣ አምስት ሚሊዮን ብር ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው ክስ በተመሠረተባቸው ተከሳሾች ላይ በምስክርነት የቀረቡ ቻይናዊ ምስክርነት ቃልን በአግባቡ አልተረጎሙም የተባሉ አስተርጓሚ ታሰሩ፡፡
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • በአገሪቱ የተከሰተውን ቀውስ ለማስቆም የሚቀሩ ሥራዎች እንዳሉ ተጠቆመ
    ዘመኑ ተናኘ
    Sun, 01/07/2018 - 11:35
    በአገሪቱ የተከሰተውን ቀውስ ለማስቆም የሚቀሩ ሥራዎች እንዳሉ ተጠቆመ ዘመኑ ተናኘ Sun, 01/07/2018 - 11:35
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    በአገሪቱ የተከሰተውን ቀውስ ለማስቆም የሚቀሩ ሥራዎች እንዳሉ ተጠቆመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በአገሪቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰና በሰውና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለውን ቀውስ ለማስቆም፣ በርካታ የሚቀሩ ሥራዎች እንዳሉ ተጠቆመ፡፡ የአገር መከላከያ ሚኒስትርና የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጸሐፊ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ዓርብ ታኅሳስ 27 ቀን 2010 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የፌዴራልና የክልል የፀጥታ ምክር ቤቶች የተካሄደው የጋራ ስብሰባ ከተጠናቀቀ በኋላ በሰጡት መግለጫ ነው ይህንን ያሉት፡፡ ከአንድ ወር በፊት በአገሪቱ ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት በፌዴራልና በክልሎች የጋራ ምክር ቤት ዕቅድ ወጥቶና መግባባት ተፈጥሮ ወደ ሥራ በመግባት በርካታ ለውጦች ቢመዘገቡም፣ ሕገወጦችን በቁጥጥር ሥር ከማዋል አኳያ የሚቀሩ ሥራዎች አሉ ብለዋል፡፡
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • የፓርላማ ሕንፃዎችን ለመገንባት የወጣው የቢሊዮን ብሮች ጨረታ አገር በቀል ኮንትራክተሮችን አስቆጣ
    ውድነህ ዘነበ
    Sun, 01/07/2018 - 11:41
    የፓርላማ ሕንፃዎችን ለመገንባት የወጣው የቢሊዮን ብሮች ጨረታ አገር በቀል ኮንትራክተሮችን አስቆጣ ውድነህ ዘነበ Sun, 01/07/2018 - 11:41
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የፓርላማ ሕንፃዎችን ለመገንባት የወጣው የቢሊዮን ብሮች ጨረታ አገር በቀል ኮንትራክተሮችን አስቆጣ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሁሉን ዓይነት አገልግሎቶች የሚሰጡ ግዙፍ ግንባታዎችን ለማካሄድ የወጣው ጨረታ፣ የኢትዮጵያ ደረጃ አንድ ሥራ ተቋራጮች ማኅበርን አስቆጣ፡፡
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያልተለመዱ ግምገማዎችና ውሳኔዎች ተግባራዊነት በጉጉት እየተጠበቀ ነው
    ሰለሞን ጐሹ
    Sun, 01/07/2018 - 11:41
    የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያልተለመዱ ግምገማዎችና ውሳኔዎች ተግባራዊነት በጉጉት እየተጠበቀ ነው ሰለሞን ጐሹ Sun, 01/07/2018 - 11:41
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያልተለመዱ ግምገማዎችና ውሳኔዎች ተግባራዊነት በጉጉት እየተጠበቀ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለ17 ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን ዝግ ስብሰባ አጠናቆ በመጨረሻ ባወጣው መግለጫና አራቱ የኢሕአዴግ አባል ድርጀቶች ሊቃነ መናብርት ታኅሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች እንደሚፈቱና ‹‹ማዕከላዊ›› በመባል የሚታወቀው የምርመራ ማዕከል እንደሚዘጋ ማስታወቃቸውን ጨምሮ ‹‹ያልተለመዱ›› የተባሉት ግምገማዎችና ውሳኔዎች ተግባራዊነት በጉጉት እየተጠበቀ ነው፡፡
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሠራተኞች አድማ ሥራ አቆመ
    ውድነህ ዘነበ
    Sun, 01/07/2018 - 11:46
    ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሠራተኞች አድማ ሥራ አቆመ ውድነህ ዘነበ Sun, 01/07/2018 - 11:46
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሠራተኞች አድማ ሥራ አቆመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ደርባ ሚድሮክ ከታኅሳስ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በሠራተኞች አድማ ምክንያት ሥራ አቆመ፡፡ አድማው ዓርብ ታኅሳስ 27 ቀን 2010 ዓ.ም. ምሽት ማተሚያ ቤት እስከገባበት ዕለት ድረስ የቀጠለ ሲሆን፣ የደርባ ሚድሮክ ማኔጅመንትም ሆነ የኦሮሚያ ክልል አድማውን ማስቆም አለመቻላቸው ታውቋል፡፡
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • ፌዴራል ፖሊስ ‹‹ቄሮ›› ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩ ተሰማ
    ዮሐንስ አንበርብር
    Sun, 01/07/2018 - 11:48
    ፌዴራል ፖሊስ ‹‹ቄሮ›› ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩ ተሰማ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 01/07/2018 - 11:48
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ፌዴራል ፖሊስ ‹‹ቄሮ›› ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩ ተሰማ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ‹‹ቄሮ›› ተብሎ በሚጠራው የኦሮሞ ወጣቶች ቡድን እንቅስቃሴ ላይ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩን ሪፖርተር ያገኛቸው መረጃዎች አመለከቱ፡፡
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • የፓርላማ አባላትን በቁጭት ያንገበገበው የኦሮሚያና የሶማሌ ግጭት ሪፖርት
    ዮሐንስ አንበርብር
    Sun, 01/07/2018 - 11:49
    የፓርላማ አባላትን በቁጭት ያንገበገበው የኦሮሚያና የሶማሌ ግጭት ሪፖርት ዮሐንስ አንበርብር Sun, 01/07/2018 - 11:49
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የፓርላማ አባላትን በቁጭት ያንገበገበው የኦሮሚያና የሶማሌ ግጭት ሪፖርት | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎችን ግጭት እንዲያጣራ የተዋቀረው የሱፐርቪዥን ቡድን ሪፖርቱን ያቀረበው ሐሙስ ታኅሳስ 26 ቀን 2010 ዓ.ም. ነበር፡፡ በሁለቱ ክልሎች የተሰማራው የሱፐርቪዥን ቡድን በአካል ተገኝቶ እስከ ኅዳር 2010 ዓ.ም. ድረስ ከተፈናቃዮችና ከአካባቢ አመራሮች የሰበሰበውን መረጃ በዝርዝር አቅርቧል፡፡ ተፈናቃዮች በግጭቱ ወቅት በደረሱባቸው ጉዳትና እንግልት፣ የንብረት ዘረፋና የተለያዩ ጥቃቶች ለጤናና ለሥነ አዕምሮ ቀውስ መዳረጋቸው ተገልጿል፡፡ መንግሥት ግጭቱን ለማስቆም ካለመቻሉም በላይ ችግሩ ከተፈጠረ በኋላ ፈጥኖ ዕርምጃ ባለመወስዱ፣ እንዲሁም የመንግሥት አመራሮች ለግጭቱ መፍትሔ ባለመስጠታቸው ተስፋ መቁረጣቸው ተመልክቷል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትም ከሕገ መንግሥቱ በተፃራሪ ግፍና በደል ሲደርስ ድምፃቸውን ባለማሰማታቸው ተወቅሰዋል፡፡ ዝርዝር ሪፖርቱ ከቀረበ በኋላ የፓርላማ አባላት በቁጭት በመንገብገብ ጥያቄዎች አቅርበዋል፡፡
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares