• ልምድ ያላቸውም ሆኑ አዳዲስ አትሌቶች አየሩ በተበከለባቸው ከተሞች ውድድራቸውን ማካሄድ አስቸጋሪ እየሆነባቸው ነው።
    ልምድ ያላቸውም ሆኑ አዳዲስ አትሌቶች አየሩ በተበከለባቸው ከተሞች ውድድራቸውን ማካሄድ አስቸጋሪ እየሆነባቸው ነው።
    WWW.BBC.COM
    የአየር ብክለት በከተሞች ለሚደረጉ ማራቶኖች ስጋት ነው?
    ልምድ ያላቸውም ሆኑ አዳዲስ አትሌቶች አየሩ በተበከለባቸው ከተሞች ውድድራቸውን ማካሄድ አስቸጋሪ እየሆነባቸው ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • "ከዚህ በኋላ በሙያው ያልተመዘነ መምህር አይሆንም፣ ዳኛም ሐኪምም አይሆንም፤ ፈቃድም አያገኝም" ይላሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ። ነገር ግን ተመዛኞቹ በዚህ ይስማሙ ይሆን?
    "ከዚህ በኋላ በሙያው ያልተመዘነ መምህር አይሆንም፣ ዳኛም ሐኪምም አይሆንም፤ ፈቃድም አያገኝም" ይላሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ። ነገር ግን ተመዛኞቹ በዚህ ይስማሙ ይሆን?
    WWW.BBC.COM
    የብቃት ማረጋገጫ ምዘና የትምህርት ጥራትን ያሻሽል ይሆን?
    "ከዚህ በኋላ በሙያው ያልተመዘነ መምህር አይሆንም፣ ዳኛም ሐኪምም አይሆንም፤ ፈቃድም አያገኝም" ይላሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ። ነገር ግን ተመዛኞቹ በዚህ ይስማሙ ይሆን?
    0 Comments 0 Shares
  • ህዳር 14/1989 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET961 ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ 175 መንገደኞችን አሳፍሮ የኢትዮጵያን ሰማይ እያቆራረጠ አቅጣጫውን ወደ ኬንያ በማድረግ ጉዞውን ቀጠለ።
    ህዳር 14/1989 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET961 ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ 175 መንገደኞችን አሳፍሮ የኢትዮጵያን ሰማይ እያቆራረጠ አቅጣጫውን ወደ ኬንያ በማድረግ ጉዞውን ቀጠለ።
    WWW.BBC.COM
    ልክ የዛሬ 21 ዓመት ይህ ሆኗል
    ህዳር 14/1989 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET961 ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ 175 መንገደኞችን አሳፍሮ የኢትዮጵያን ሰማይ እያቆራረጠ አቅጣጫውን ወደ ኬንያ በማድረግ ጉዞውን ቀጠለ።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ሳምንት ሥልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው የለቀቁት ሮበርት ሙጋቤ የልደት ቀናቸው ብሔራዊ በዓል ሆኖ አንዲከበር ተወስኖላቸዋል።
    ባለፈው ሳምንት ሥልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው የለቀቁት ሮበርት ሙጋቤ የልደት ቀናቸው ብሔራዊ በዓል ሆኖ አንዲከበር ተወስኖላቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    ዚምባብዌ ለሙጋቤ ብሔራዊ ቀን ሰየመች
    ባለፈው ሳምንት ሥልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው የለቀቁት ሮበርት ሙጋቤ የልደት ቀናቸው ብሔራዊ በዓል ሆኖ አንዲከበር ተወስኖላቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከጥቂት ቀናት በኋላ በሚደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ስብሰባ ሃገራት የፕላስቲክ ብክለትን የሚከላከሉ ሕጎችን ለማውጣት ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ ይጠበቃል።
    ከጥቂት ቀናት በኋላ በሚደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ስብሰባ ሃገራት የፕላስቲክ ብክለትን የሚከላከሉ ሕጎችን ለማውጣት ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ ይጠበቃል።
    WWW.BBC.COM
    የፕላስቲክ ብክለትን እንደሚያስቆም ተስፋ የተደረገበት ስምምነት
    ከጥቂት ቀናት በኋላ በሚደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ስብሰባ ሃገራት የፕላስቲክ ብክለትን የሚከላከሉ ሕጎችን ለማውጣት ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ ይጠበቃል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የጉዞ እገዳ ዕቅድ ተግባራዊ እንዲሆን ወስኗል።
    የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የጉዞ እገዳ ዕቅድ ተግባራዊ እንዲሆን ወስኗል።
    WWW.BBC.COM
    የትራምፕ የጉዞ እገዳ ዕቅድ ተግባራዊ ሊሆን ነው
    የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የጉዞ እገዳ ዕቅድ ተግባራዊ እንዲሆን ወስኗል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዛሬ ያለ ስጋት በአውሮፕላን መብረር እንድንችል ያደረገንን ራዳር የእንግሊዝ ሳይንቲስቶች በመፍጠር ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል።
    ዛሬ ያለ ስጋት በአውሮፕላን መብረር እንድንችል ያደረገንን ራዳር የእንግሊዝ ሳይንቲስቶች በመፍጠር ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል።
    WWW.BBC.COM
    'ገዳይ ጨረር' እንዴት ራዳርን ለመፈብረክ ረዳ?
    ዛሬ ያለ ስጋት በአውሮፕላን መብረር እንድንችል ያደረገንን ራዳር የእንግሊዝ ሳይንቲስቶች በመፍጠር ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሶሪያን ቀውስ ተከትሎ የተለያዩ መንግሥታዊም ሆነ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሰብአዊ እርዳታዎችን እየለገሱ ነው።
    የሶሪያን ቀውስ ተከትሎ የተለያዩ መንግሥታዊም ሆነ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሰብአዊ እርዳታዎችን እየለገሱ ነው።
    WWW.BBC.COM
    የእንግሊዝ የእርዳታ ገንዘብ በሶሪያ ለሚገኙ አክራሪዎች ውሏል ተባለ
    የሶሪያን ቀውስ ተከትሎ የተለያዩ መንግሥታዊም ሆነ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሰብአዊ እርዳታዎችን እየለገሱ ነው።
    0 Comments 0 Shares