• መሻሻል ባለባቸውና ልዩነት በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ሃገራቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በግል ስትወያይ መቆየቷን፣ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ተናገሩ።
    መሻሻል ባለባቸውና ልዩነት በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ሃገራቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በግል ስትወያይ መቆየቷን፣ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ተናገሩ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ መግለጫ በአዲስ አበባ
    መሻሻል ባለባቸውና ልዩነት በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ሃገራቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በግል ስትወያይ መቆየቷን፣ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • የአረና ትግራይ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ አምዶም ገ/ስላሴ ሲሆኑ ሁለተኛው የአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ መምሕሩ አቶ ስዩም ተሾመ ናቸው።
    የአረና ትግራይ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ አምዶም ገ/ስላሴ ሲሆኑ ሁለተኛው የአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ መምሕሩ አቶ ስዩም ተሾመ ናቸው።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰቱ ባሉ ግጭቶች ዙሪያ ውይይት
    የአረና ትግራይ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ አምዶም ገ/ስላሴ ሲሆኑ ሁለተኛው የአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ መምሕሩ አቶ ስዩም ተሾመ ናቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • “በሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስና ሚሊሺያዎች አማካኝነት የሚደርሱ ጥቃቶች አሁንም አልተቋረጡም ” ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ
    “በሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስና ሚሊሺያዎች አማካኝነት የሚደርሱ ጥቃቶች አሁንም አልተቋረጡም ” ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    "በየቀኑ ሰዎች እየተገደሉ ነው"- የባቢሌ ከተማ ነዋሪ
    “በሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስና ሚሊሺያዎች አማካኝነት የሚደርሱ ጥቃቶች አሁንም አልተቋረጡም ” ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ
    0 Comments 0 Shares
  • “.. ከዚህ በኋላ ከክላሽ ወደ ካርድ እንቀይረው የሥርዓት መለወጫ መንገዳችንን።” አቶ የሺ ዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር።
    “ችግሩን መዘርዘር ብቻ ሳይሆን፣ መፍትሔውስ ምን መሆን አለበት? የሚለው ጥያቄ ነው ዋናው ነገር።” አቶ ግደይ ዘርዓ-ጽዮን የኢትጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ሸንጎ ጸሃፊ።
    “የመጀመሪያው ድርድር ሆነ፥ ምን ሆነ፣ መዳረሻው ምንድ ነው? ነው፤ መጀመሪያ ምን ለማድረግ ነው የምንፈልገው?” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች-ግንቦት 7 ሊቀመንበር
    “.. ከዚህ በኋላ ከክላሽ ወደ ካርድ እንቀይረው የሥርዓት መለወጫ መንገዳችንን።” አቶ የሺ ዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር። “ችግሩን መዘርዘር ብቻ ሳይሆን፣ መፍትሔውስ ምን መሆን አለበት? የሚለው ጥያቄ ነው ዋናው ነገር።” አቶ ግደይ ዘርዓ-ጽዮን የኢትጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ሸንጎ ጸሃፊ። “የመጀመሪያው ድርድር ሆነ፥ ምን ሆነ፣ መዳረሻው ምንድ ነው? ነው፤ መጀመሪያ ምን ለማድረግ ነው የምንፈልገው?” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች-ግንቦት 7 ሊቀመንበር
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአገር ጉዳይ:- የነገይቱ ኢትዮጵያ በሦሥት የተቃዋሚ ድርጅቶች ተጠሪዎች ዓይን
    “.. ከዚህ በኋላ ከክላሽ ወደ ካርድ እንቀይረው የሥርዓት መለወጫ መንገዳችንን።” አቶ የሺ ዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር። “ችግሩን መዘርዘር ብቻ ሳይሆን፣ መፍትሔውስ ምን መሆን አለበት? የሚለው ጥያቄ ነው ዋናው ነገር።” አቶ ግደይ ዘርዓ-ጽዮን የኢትጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ሸንጎ ጸሃፊ። “የመጀመሪያው ድርድር ሆነ፥ ምን ሆነ፣ መዳረሻው ምንድ ነው? ነው፤ መጀመሪያ ምን ለማድረግ ነው የምንፈልገው?” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች-ግንቦት 7 ሊቀመንበር
    0 Comments 0 Shares
  • የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን የሀገቸው ወታደሮች በርከት ካሉ የሶሪያ ግዛቶች እንዲወጡ ማዘዛቸውን ዛሬ አስታወቁ።
    የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን የሀገቸው ወታደሮች በርከት ካሉ የሶሪያ ግዛቶች እንዲወጡ ማዘዛቸውን ዛሬ አስታወቁ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፕሬዚደንት ፑቲን ሶሪያ ናቸው
    የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን የሀገቸው ወታደሮች በርከት ካሉ የሶሪያ ግዛቶች እንዲወጡ ማዘዛቸውን ዛሬ አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ በደረሰው ፍንዳታ፣ ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ የሞተ የለም፡፡
    በኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ በደረሰው ፍንዳታ፣ ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ የሞተ የለም፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ “የሽብር ሙከራ ነው” የተባለ ፍንዳታ ደረሰ
    በኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ በደረሰው ፍንዳታ፣ ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ የሞተ የለም፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የአውሮፓ ሃገሮች ኢምባሲዎቻቸውን ወደእየሩሳሌም እንደሚያዛውሩ እና ለእየሩሳሌም መዲናነቱዋ ዕውቅና እንደሚሰጡ እምነቴ ነው ሲሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተናገሩ።
    የአውሮፓ ሃገሮች ኢምባሲዎቻቸውን ወደእየሩሳሌም እንደሚያዛውሩ እና ለእየሩሳሌም መዲናነቱዋ ዕውቅና እንደሚሰጡ እምነቴ ነው ሲሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተናገሩ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአውሮፓ ሃገሮች የእየሩሳሌምን መዲናነት ዕውቅና እንደሚሰጡ የእስራኤል ጠ/ሚ ተናገሩ
    የአውሮፓ ሃገሮች ኢምባሲዎቻቸውን ወደእየሩሳሌም እንደሚያዛውሩ እና ለእየሩሳሌም መዲናነቱዋ ዕውቅና እንደሚሰጡ እምነቴ ነው ሲሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዛሬ ሰኞ ዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ አንድ አጥቂ ፖርት ኦቶሪቲ የአውቶብስ ጣቢያ አጠገብ ደረቱ ላይ የጠመጠመውን ቦምብ አፈንድቶ ራሱን እና ሌሎች ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ።
    ዛሬ ሰኞ ዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ አንድ አጥቂ ፖርት ኦቶሪቲ የአውቶብስ ጣቢያ አጠገብ ደረቱ ላይ የጠመጠመውን ቦምብ አፈንድቶ ራሱን እና ሌሎች ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ።