• የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን የሀገቸው ወታደሮች በርከት ካሉ የሶሪያ ግዛቶች እንዲወጡ ማዘዛቸውን ዛሬ አስታወቁ።
    የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን የሀገቸው ወታደሮች በርከት ካሉ የሶሪያ ግዛቶች እንዲወጡ ማዘዛቸውን ዛሬ አስታወቁ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፕሬዚደንት ፑቲን ሶሪያ ናቸው
    የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን የሀገቸው ወታደሮች በርከት ካሉ የሶሪያ ግዛቶች እንዲወጡ ማዘዛቸውን ዛሬ አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ በደረሰው ፍንዳታ፣ ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ የሞተ የለም፡፡
    በኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ በደረሰው ፍንዳታ፣ ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ የሞተ የለም፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ “የሽብር ሙከራ ነው” የተባለ ፍንዳታ ደረሰ
    በኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ በደረሰው ፍንዳታ፣ ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ የሞተ የለም፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የአውሮፓ ሃገሮች ኢምባሲዎቻቸውን ወደእየሩሳሌም እንደሚያዛውሩ እና ለእየሩሳሌም መዲናነቱዋ ዕውቅና እንደሚሰጡ እምነቴ ነው ሲሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተናገሩ።
    የአውሮፓ ሃገሮች ኢምባሲዎቻቸውን ወደእየሩሳሌም እንደሚያዛውሩ እና ለእየሩሳሌም መዲናነቱዋ ዕውቅና እንደሚሰጡ እምነቴ ነው ሲሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተናገሩ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአውሮፓ ሃገሮች የእየሩሳሌምን መዲናነት ዕውቅና እንደሚሰጡ የእስራኤል ጠ/ሚ ተናገሩ
    የአውሮፓ ሃገሮች ኢምባሲዎቻቸውን ወደእየሩሳሌም እንደሚያዛውሩ እና ለእየሩሳሌም መዲናነቱዋ ዕውቅና እንደሚሰጡ እምነቴ ነው ሲሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዛሬ ሰኞ ዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ አንድ አጥቂ ፖርት ኦቶሪቲ የአውቶብስ ጣቢያ አጠገብ ደረቱ ላይ የጠመጠመውን ቦምብ አፈንድቶ ራሱን እና ሌሎች ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ።
    ዛሬ ሰኞ ዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ አንድ አጥቂ ፖርት ኦቶሪቲ የአውቶብስ ጣቢያ አጠገብ ደረቱ ላይ የጠመጠመውን ቦምብ አፈንድቶ ራሱን እና ሌሎች ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ “የሽብር ሙከራ ነው” የተባለ ፍንዳታ ደረሰ
    ዛሬ ሰኞ ዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ አንድ አጥቂ ፖርት ኦቶሪቲ የአውቶብስ ጣቢያ አጠገብ ደረቱ ላይ የጠመጠመውን ቦምብ አፈንድቶ ራሱን እና ሌሎች ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ።
    0 Comments 0 Shares
  • "ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ የሰብአዊ መብቶች አያይዝ እያሽቆለቆለ በመሄዱ ምክንያት የተፈጠሩ ችግሮች ለሀገሪቱ ደኅንነትና ህልውናም ጭምር አስጊ ደረጃ ላይ ደርሰዋል" ሲል ሰመጉ አስታውቋል።
    "ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ የሰብአዊ መብቶች አያይዝ እያሽቆለቆለ በመሄዱ ምክንያት የተፈጠሩ ችግሮች ለሀገሪቱ ደኅንነትና ህልውናም ጭምር አስጊ ደረጃ ላይ ደርሰዋል" ሲል ሰመጉ አስታውቋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሰመጉ መግለጫ
    "ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ የሰብአዊ መብቶች አያይዝ እያሽቆለቆለ በመሄዱ ምክንያት የተፈጠሩ ችግሮች ለሀገሪቱ ደኅንነትና ህልውናም ጭምር አስጊ ደረጃ ላይ ደርሰዋል" ሲል ሰመጉ አስታውቋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ለሀገር ችግሮች መፍትኄ አፋላላጊ መሆኑን ገለፀ።
    ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ለሀገር ችግሮች መፍትኄ አፋላላጊ መሆኑን ገለፀ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    "ኢትዮጵያ ትጣራለች" - የሰማያዊ ፓርቲ የውይይት መድረክ
    ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ለሀገር ችግሮች መፍትኄ አፋላላጊ መሆኑን ገለፀ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲግራት ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በአንድ ዘፈን ምክኒያት ቡድን የለየና ብሔርን ያማከለ ግጭት ተነስቶ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱን ተማሪዎችና ባለሥልጣናት አስታወቁ። ግጭቱ ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ተዛምቷል ተብሏል።
    በአዲግራት ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በአንድ ዘፈን ምክኒያት ቡድን የለየና ብሔርን ያማከለ ግጭት ተነስቶ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱን ተማሪዎችና ባለሥልጣናት አስታወቁ። ግጭቱ ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ተዛምቷል ተብሏል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሞት በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ግጭት ቀስቅሷል
    በአዲግራት ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በአንድ ዘፈን ምክኒያት ቡድን የለየና ብሔርን ያማከለ ግጭት ተነስቶ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱን ተማሪዎችና ባለሥልጣናት አስታወቁ። ግጭቱ ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ተዛምቷል ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩናይትድ ስቴትስ ካሉባት የበረቱ ፈተናዎች አንዱ በወል መጠሪያ ‘ኦፒዮይድስ’ የሚባሉ አደንዛዥና ሕመም አስታጋሽ መድኃኒቶች ሥር የሰደደ ቀውስ ነው።
    ዩናይትድ ስቴትስ ካሉባት የበረቱ ፈተናዎች አንዱ በወል መጠሪያ ‘ኦፒዮይድስ’ የሚባሉ አደንዛዥና ሕመም አስታጋሽ መድኃኒቶች ሥር የሰደደ ቀውስ ነው።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኦፒዮይድስ - የአሜሪካ የወቅቱ ቀውስ
    ዩናይትድ ስቴትስ ካሉባት የበረቱ ፈተናዎች አንዱ በወል መጠሪያ ‘ኦፒዮይድስ’ የሚባሉ አደንዛዥና ሕመም አስታጋሽ መድኃኒቶች ሥር የሰደደ ቀውስ ነው።
    0 Comments 0 Shares