• https://www.ezega.com/News/NewsDetails/6191/Ghana-Surpasses-Ethiopia-as-the-Fastest-Growing-Economy-in-Africa-World-Bank
    https://www.ezega.com/News/NewsDetails/6191/Ghana-Surpasses-Ethiopia-as-the-Fastest-Growing-Economy-in-Africa-World-Bank
    WWW.EZEGA.COM
    Ghana Surpasses Ethiopia as the Fastest Growing Economy in Africa - World Bank
    Ethiopian ,African and International news. Ethiopian Business, News & Information Network - Ezega.com
    Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • http://aa.com.tr/en/africa/ethiopia-intercepts-arms-being-smuggled-into-country/1027434
    http://aa.com.tr/en/africa/ethiopia-intercepts-arms-being-smuggled-into-country/1027434
    AA.COM.TR
    Ethiopia intercepts arms being smuggled into country
    With state of emergency lifted, Ethiopia is suffering from infighting - Anadolu Agency
    Like
    1
    0 Comments 2 Shares
  • በአዲስ አበባ ከ16 በላይ አዳዲስ የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሊጀመር ነው።

    ለመንገዶቹ ግንባታ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት መመደቡን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታውቋል።

    በዚህ አመት ግንባታቸው ከሚጀመሩት ፕሮጀክቶች ውስጥ የ8 መንገዶች ግንባታ ስምምነትም መፈረሙን የባለስልጣኑ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ጥኡማይ ወልደገብርኤል ተናግረዋል።።

    እነዚህ ስምምነታቸው የተፈረሙት መንገዶች ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚጠይቁ ሲሆን ከ 24 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው ናቸው።

    ስምምነት ከተፈረመባቸው መንገዶች ውስጥ ከሀይሌ ጋርመንት እስከ ጀሞ አደባባይ፣ ቄራ ከብት በረት እስከ ጎፋ መብራት ሀይል፣ ቦሌ አያት ሳይት 4 ኮንዶሚኒየም ይገኙበታል።

    በጨረታ ሂደት ላይ ከሚገኙት መንገዶች ውስጥ ደግሞ ከቦሌ መድሀኒያለም 22 ማዞሪያ እንግሊዝ ኤምባሲ፣ ከአየር ጤና ወለቴ፣ ከራስ ደስታ ሆስፒታል እስከ ቀጨኔ መድሀኒያለም ኮተቤ ኪዳነምህረት ኮተቤ ደህንነት መንገዶች ይገኙበታል።

    እነዚህ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንደ ርዝመታቸው ከ1 እስከ 2 ዓመት ተኩል የግንባታ ጊዜ ተቀምጦላቸዋል።
    በአዲስ አበባ ከ16 በላይ አዳዲስ የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሊጀመር ነው። ለመንገዶቹ ግንባታ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት መመደቡን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታውቋል። በዚህ አመት ግንባታቸው ከሚጀመሩት ፕሮጀክቶች ውስጥ የ8 መንገዶች ግንባታ ስምምነትም መፈረሙን የባለስልጣኑ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ጥኡማይ ወልደገብርኤል ተናግረዋል።። እነዚህ ስምምነታቸው የተፈረሙት መንገዶች ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚጠይቁ ሲሆን ከ 24 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው ናቸው። ስምምነት ከተፈረመባቸው መንገዶች ውስጥ ከሀይሌ ጋርመንት እስከ ጀሞ አደባባይ፣ ቄራ ከብት በረት እስከ ጎፋ መብራት ሀይል፣ ቦሌ አያት ሳይት 4 ኮንዶሚኒየም ይገኙበታል። በጨረታ ሂደት ላይ ከሚገኙት መንገዶች ውስጥ ደግሞ ከቦሌ መድሀኒያለም 22 ማዞሪያ እንግሊዝ ኤምባሲ፣ ከአየር ጤና ወለቴ፣ ከራስ ደስታ ሆስፒታል እስከ ቀጨኔ መድሀኒያለም ኮተቤ ኪዳነምህረት ኮተቤ ደህንነት መንገዶች ይገኙበታል። እነዚህ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንደ ርዝመታቸው ከ1 እስከ 2 ዓመት ተኩል የግንባታ ጊዜ ተቀምጦላቸዋል።
    Like
    1
    0 Comments 2 Shares
  • የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የሀዋሳ ከተማን የክፍለ ከተማና የቀበሌ አደረጃጀት እንዲሁም የቀበሌ መንግሥታዊ ተቋማት አወቃቀርን አፀደቀ።

    በዚህም መሠረት የሀዋሳ ከተማ በ3 ክፍለ ከተማና እያንዳንዱ ክፍለ ከተማ በ3 ቀበሌዎች እንዲደራጅ ምርክ ቤቱ አጽድቋል።

    እንዲሁም የቱላ ክፍለ ከተማ 2 የከተማ ቀበሌዎችንና 9 የገጠር ቀበሌዎችን ይዞ ቀድሞ በነበረበት አወቃቀር እንዲቆይ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብም ምክር ቤቱ ተቀብሎ አጽድቋል።

    በቱላ ክፍለ ከተማ ስር የተዋቀሩት ሁለቱ የከተማ ቀበሌዎች የራሳቸው ስኬች ፕላን እንደሚኖራቸውም ተመልክቷል።

    የቀበሌ አከላለልና ስያሜን በተመለከተም የአገልግሎት ተደራሽነትና ምቹነትን መሠረት ባደረገ መልኩ የክልሉ የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ከከተማ አስተዳደሩና ከህዝቡ ጋር በመወያየት መስፈርቱን ሳያጓድል እንዲፈጽም ምክር ቤቱ አቅጣጫ አስቀምጧል።

    በተያያዘ ምክር ቤቱ የክልሉ የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ የደረጃ ለውጥ እንዲደረግላቸው ካቀረባቸው 13 ከተሞች መካከል መስፈርቱን ያሟሉ የ9 ከተሞችን ጥናት አጽድቋል።

    በጥናቱ መሠረት መስፈርቱን አሟልተው የፈርጅ 3 ደረጃ የፀደቀላቸው ወንዶ ገነት፣ አለታ ጩኮ፣ ካራት፣ ጉኑኖ ሐሙስ፣ ጊንቢቹ፣ ገደብ፣ ገሱባ፣ ጃጁራና ጨለለቅቱ ከተሞች መሆናቸው ታውቋል።

    ሌሎች መስፈርቱን ያላሟሉ ከተሞች ጥናት ተጨማሪ ጊዜ ተወስዶ እንዲታይ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

    የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ሌሎች ከተሞችን እንደዚሁ የከተማ ባህሪ የሚታይባቸውንና በከተማ ሊካለሉ የሚችሉትን የመደገፍና በጥናት በመለየት የማቅረብ ስራውን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ምክር ቤቱ አመልክቷል።

    መረጃውን ከደቡብ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ነው ያገኘነው።
    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የሀዋሳ ከተማን የክፍለ ከተማና የቀበሌ አደረጃጀት እንዲሁም የቀበሌ መንግሥታዊ ተቋማት አወቃቀርን አፀደቀ። በዚህም መሠረት የሀዋሳ ከተማ በ3 ክፍለ ከተማና እያንዳንዱ ክፍለ ከተማ በ3 ቀበሌዎች እንዲደራጅ ምርክ ቤቱ አጽድቋል። እንዲሁም የቱላ ክፍለ ከተማ 2 የከተማ ቀበሌዎችንና 9 የገጠር ቀበሌዎችን ይዞ ቀድሞ በነበረበት አወቃቀር እንዲቆይ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብም ምክር ቤቱ ተቀብሎ አጽድቋል። በቱላ ክፍለ ከተማ ስር የተዋቀሩት ሁለቱ የከተማ ቀበሌዎች የራሳቸው ስኬች ፕላን እንደሚኖራቸውም ተመልክቷል። የቀበሌ አከላለልና ስያሜን በተመለከተም የአገልግሎት ተደራሽነትና ምቹነትን መሠረት ባደረገ መልኩ የክልሉ የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ከከተማ አስተዳደሩና ከህዝቡ ጋር በመወያየት መስፈርቱን ሳያጓድል እንዲፈጽም ምክር ቤቱ አቅጣጫ አስቀምጧል። በተያያዘ ምክር ቤቱ የክልሉ የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ የደረጃ ለውጥ እንዲደረግላቸው ካቀረባቸው 13 ከተሞች መካከል መስፈርቱን ያሟሉ የ9 ከተሞችን ጥናት አጽድቋል። በጥናቱ መሠረት መስፈርቱን አሟልተው የፈርጅ 3 ደረጃ የፀደቀላቸው ወንዶ ገነት፣ አለታ ጩኮ፣ ካራት፣ ጉኑኖ ሐሙስ፣ ጊንቢቹ፣ ገደብ፣ ገሱባ፣ ጃጁራና ጨለለቅቱ ከተሞች መሆናቸው ታውቋል። ሌሎች መስፈርቱን ያላሟሉ ከተሞች ጥናት ተጨማሪ ጊዜ ተወስዶ እንዲታይ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ሌሎች ከተሞችን እንደዚሁ የከተማ ባህሪ የሚታይባቸውንና በከተማ ሊካለሉ የሚችሉትን የመደገፍና በጥናት በመለየት የማቅረብ ስራውን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ምክር ቤቱ አመልክቷል። መረጃውን ከደቡብ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ነው ያገኘነው።
    Like
    2
    0 Comments 4 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=Jogfg9DuwmM
    https://www.youtube.com/watch?v=Jogfg9DuwmM
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=9PewfYAzMNs
    https://www.youtube.com/watch?v=9PewfYAzMNs
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=-J73lp3etxE
    https://www.youtube.com/watch?v=-J73lp3etxE
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares