0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየእነአቶ ክርስቲያን ታደለ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገበዐማራ ክልል ካለው በትጥቅ የተደገፈ ግጭት ጋራ በተያያዘ፣ በእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የሽብር ክስ ከተመሠረተባቸው 52 ተከሳሾች መካከል፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ 16ቱ ተከሳሾች፣ በዋስትና ጥያቄያቸውና በክስ መቃወሚያቸው ላይ የፍርድ ቤቱን ብይን ለመስማት፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ችሎት ቀርበዋል፡፡ የተከሳሾቹ ጠበቆች እና ዐቃቤ ሕግ፣ ባለፈው ግንቦት 29 ቀን በነበረው ችሎት ላይ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበዓድዋ ከተማ ታግታ ደብዛዋ የጠፋው አዳጊ መገደሏን ፖሊስ አስታወቀበትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ፣ ከሦስት ወራት በፊት በአጋቾች ተይዛ የቆየችው አዳጊ ማሕሌት ተኽላይ መገደሏን፣ የክልሉ ማእከላዊ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የዞኑ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ፀጋይ ኣስፈሃ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ አጋቾቹ የ16 ዓመቷን አዳጊ ማሕሌት ተኽላይን ባገቱበት ዕለት ገድለው እንደቀበሯት፣ ፖሊስ ከተጠርጣሪዎች ማረጋገጡንና ቤተሰቦቿ የአዳጊዋን አስከሬን ዛሬ ረቡዕ መረከባቸውን ገልጸዋል፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቷም፣ ዛሬ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMጦርነት ከተነሳ እስራኤል ውስጥ "አስተማማኝ ቦታ እንደማይኖር" የሂዝቦላህ መሪ አስጠነቀቁበእስራኤል እና በሊባኖስ ታጣቂ ቡድን መካከል ጦርነት ቢቀሰቀስ በእስራኤል ምን አይነት ለደህንነት አስተማማኝ ቦታ እንደማይኖር በሊባኖስ የሚገኘው የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ አስጠንቅቀዋል። ናስራላህ በቴሌቭዥን ባስተላለፉት መልከዕክት፣ በሁለቱ ጠላቶች መካከል አልፎ አልፎ የሚፈጠረው ግጭት ወደ መጠነ ሰፊ ጦርነት ከተለወጠ፣ በኢራን የሚደገፈው ሂዝቦላህ ጥቃት የሚያደርስባቸው "የኢላማዎች ባንክ" እንዳለው ገልጸዋል። "እስራኤል ውስጥ ከእኛ ሚላይሎች እና...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየአፍሪካን የክትባት ገበያ ለመፍጠር 1 ቢሊየን ዶላር ቃል ተገባእየጨምረ የመጣውን የኮሌራ ወረርሽኝ ጨምሮ በርካታ የጤና ቀውሶችን እያስተዳንገደች በምትገኘው አፍሪካ ውስጥ ክትባቶችን ለማምረት የዓለም መሪዎች፣ የጤና ቡድኖች እና የመድኃኒት ኩባንያዎች የ1.2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጡ አስታውቀዋል። ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የሕክምና ጉባዔ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአፍሪካ የክትባት ማምረቻን ለማስጀመር የሚደረገው ጥረት "ሀቀኛ የአፍሪካ ገበያን ለማቋቋም የሚያስችል ወሳኝ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየእስላማዊ ቡድን ማንሰራራት ያሰጋት ሶማሊያ ለቀው የሚወጡት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ፍጥነት እንዲቀንሱ ጠየቀችበሀገሯ የጸጥታ ክፍተት ሊፈጠር ይችላል ስትል ያስጠነቀቀችው ሶማሊያ፣ የአፍሪካ ሰላም አሰከባሪ ኃይሎች ከሶማሊያ ለቀው የሚወጡበትን ፍጥነት እንዲቀንሱ ጠይቃለች። ሮይተርስ የተመለከታቸው ሰነዶች እንደሚያሳዩት፣ ከሶማሊያ ጋር ድንበር የሚዋሰኑ አጎራባች ሀገሮች፣ ዳግም እያንሰራራ የሚገኘው የአል-ሻባብ ቡድን ስልጣን ሊቆጣጠር ይችላል የሚል ስጋት ገብቷቸዋል። በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ (አትሚስ) ሰላም አስከባሪ ኃይል እ.አ.አ በታህሳስ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበኬንያ በታክስ ጭማሪ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተቃውሞው ቀጥሏልበኬንያ ረቂቅ የታክስ ጭማሪ አዋጅን በመቃወም በናይሮቢ እና በሌሎችም አካባቢዎች በሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል። የታክስ ጭማሪውን በመቃወም ለወራት በማኅበራዊ ሚዲያ ሲደረግ የነበረው ዘመቻ፣ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተቀይሯል። የታክስ ጭማሪው የሚደረገው ብድርን ለመክፈል እና ለልማት ሥራዎች እንደሆነ መንግስት ይገልጻል። መንግስት ከረቂቅ አዋጁ ውስጥ የተወሰኑትን እንደሚተው ቢያስታውቅም፣ ዛሬ ሐሙስ የተቃውሞ ሰልፉ መቀጠሉ ታውቋል። የታክስ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያን ስምምነት ያጣጣለችው ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ልትልክ እንደምትችል አስታወቀችሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ በጦርነት ወቅት የጋራ መከላከያ እንዲኖራቸው ያደረጉትን ስምምነት ያወገዘው የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት፣ ለዩክሬን ጉዳት የማያደርሱ አቅርቦቶችን በገደብ ለመስጠት የሚከተለውን ፖሊሲ በድጋሚ እንደሚያጤነው አስታውቋል። የፕሬዚዳንቱ ከፍተኛ ባለሥልጣን ሐሙስ ዕለት አስተያየታቸውን የሰጡት፣ ጽህፈት ቤቱ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ፒዮንግያንግ ላይ ባደረጉት ጉባዔ የደረሱበትን ስምምነት...0 Comments 0 Shares