• በኢትዮጵያ የሚከበሩ የተለያዩ ሃይማኖታዊ በዓላት ከእምነት ፋይዳቸው ባለፈ በውስጣቸው የያዙት ተፈጥሯዊና ታሪካዊ እሴትና መስህብ የአገር ውስጥና የውጭ አገሮች ጎብኚዎችን ቀልብ ይስባሉ። የጥምቀት በዓል ደግሞ ለዚህ አንዱና ዋነኛው ማሳያ ነው። በዓሉን የእምነቱ ተከታዮች ብቻ ሳይሆኑ የሌላ እምነት ተከታዮችም በጉጉትና በናፍቆት የሚጠብቁትና የሚያከብሩት ነው። የስነ መለኮት ምሁራን ‘’ጥምቀት’’ የሚለውን ቃል መነከር፣ መታጠብ ወይም መረጨት በሚል ይተረጉሙታል። በጥምቀት […]
    The post የሻከረው የጥምቀትና የሎሚ ወዳጅነት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በኢትዮጵያ የሚከበሩ የተለያዩ ሃይማኖታዊ በዓላት ከእምነት ፋይዳቸው ባለፈ በውስጣቸው የያዙት ተፈጥሯዊና ታሪካዊ እሴትና መስህብ የአገር ውስጥና የውጭ አገሮች ጎብኚዎችን ቀልብ ይስባሉ። የጥምቀት በዓል ደግሞ ለዚህ አንዱና ዋነኛው ማሳያ ነው። በዓሉን የእምነቱ ተከታዮች ብቻ ሳይሆኑ የሌላ እምነት ተከታዮችም በጉጉትና በናፍቆት የሚጠብቁትና የሚያከብሩት ነው። የስነ መለኮት ምሁራን ‘’ጥምቀት’’ የሚለውን ቃል መነከር፣ መታጠብ ወይም መረጨት በሚል ይተረጉሙታል። በጥምቀት […] The post የሻከረው የጥምቀትና የሎሚ ወዳጅነት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የሻከረው የጥምቀትና የሎሚ ወዳጅነት
    የስነ መለኮት ምሁራን ‘’ጥምቀት’’ የሚለውን ቃል መነከር፣ መታጠብ ወይም መረጨት በሚል ይተረጉሙታል ...
    0 Comments 0 Shares
  • “በናንተ ለሁሉ” በብዕራቸው ሀገርን ላነጹ ደራሲያን በሙሉ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በጋሽ ፈለቀ ካሳ የተዘጋጀ እንግርጉሮ ነው፡፡ “አፍሪካችን ደራሲያን ጽፈው የማይወድቁባት ምድር እንድትሆን እንመኛለን” በሚል መልዕክት የሚጀምረው የእንጉርጉሮ ዜማው በህይወት የሌሉ ታላላቅ የሀገራችንን ደራሲያን በስም እያነሳ ይዘክራል፡፡ በዕሉ ግርማ ፤ ዳኛቸው ውርቁ ፤ ሎሬት ጸጋዪ ገ/መድህን እና አቤ ጉበኛ በህይወት እያሉ ተገቢውን ክብር እና ቦታ ሳያገኙ […]
    The post ‘በእናንተ ለሁሉ’ Benante Lehulu Feleke Kassa New Ethiopian Music Video appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    “በናንተ ለሁሉ” በብዕራቸው ሀገርን ላነጹ ደራሲያን በሙሉ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በጋሽ ፈለቀ ካሳ የተዘጋጀ እንግርጉሮ ነው፡፡ “አፍሪካችን ደራሲያን ጽፈው የማይወድቁባት ምድር እንድትሆን እንመኛለን” በሚል መልዕክት የሚጀምረው የእንጉርጉሮ ዜማው በህይወት የሌሉ ታላላቅ የሀገራችንን ደራሲያን በስም እያነሳ ይዘክራል፡፡ በዕሉ ግርማ ፤ ዳኛቸው ውርቁ ፤ ሎሬት ጸጋዪ ገ/መድህን እና አቤ ጉበኛ በህይወት እያሉ ተገቢውን ክብር እና ቦታ ሳያገኙ […] The post ‘በእናንተ ለሁሉ’ Benante Lehulu Feleke Kassa New Ethiopian Music Video appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    'በእናንተ ለሁሉ' Benante Lehulu Feleke Kassa New Ethiopian Music Video
    “በናንተ ለሁሉ” በብዕራቸው ሀገርን ላነጹ ደራሲያን በሙሉ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በጋሽ ፈለቀ ካሳ የተዘጋጀ እንግርጉሮ ...
    0 Comments 0 Shares
  • አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ በአንደበታቸው አረጋግጠዋል።ሚኪታሪያንም የሳንቼዝ የዝውውር አካል ሆኖ ወደ ኤምሬት የሚያደርገው ጉዞ በሂደት ላይ መሆኑ ታውቋል። ቺሊያዊው አጥቂ ከዩናይትድ ጋርት የዓለማችን አራተኛው ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች የሚያደርገውን የአራት አመት ተኩል ለመፈራርም በግል ክስምምነት መድረሱ ቢነገርም እስካሁን ድረስ ግን ይፋ የተደረገ ማረጋገጫ የለም።ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሚኪታሪያን ውሳኔ እየተጠበቀ […]
    The post አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ አረጋገጡ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ በአንደበታቸው አረጋግጠዋል።ሚኪታሪያንም የሳንቼዝ የዝውውር አካል ሆኖ ወደ ኤምሬት የሚያደርገው ጉዞ በሂደት ላይ መሆኑ ታውቋል። ቺሊያዊው አጥቂ ከዩናይትድ ጋርት የዓለማችን አራተኛው ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች የሚያደርገውን የአራት አመት ተኩል ለመፈራርም በግል ክስምምነት መድረሱ ቢነገርም እስካሁን ድረስ ግን ይፋ የተደረገ ማረጋገጫ የለም።ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሚኪታሪያን ውሳኔ እየተጠበቀ […] The post አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ አረጋገጡ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ አረጋገጡ
    አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ በአንደበታቸው አረጋግጠዋል።ሚኪታሪያንም የሳንቼዝ የዝውውር አካል ሆኖ ወደ ኤምሬት የሚያደርገው ጉዞ በሂደት ላይ መሆኑ ታውቋል። ቺሊያዊው አጥቂ ከዩናይትድ ጋርት የዓለማችን አራተኛው ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች የሚያደርገውን የአራት አመት ተኩል ለመፈራርም በግል ክስምምነት መድረሱ ቢነገርም እስካሁን ድረስ ግን ይፋ የተደረገ ማረጋገጫ የለም።ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሚኪታሪያን ውሳኔ እየተጠበቀ ስለሆነ ነው ተብሏል። ሁለቱ ክለቦች ግን በተጫዋቾቹ ዙሪያ ጤነኛ የሚባል ድርድር እያደረጉ ናቸው። ቬንገርም የሳንቼዝ የዩናዩትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ወይ ?ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ "አዎ በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ዝውውሩ ያልቃል ብዬ አስባለው። ሆኖም ግን በእስካሁኑ የአሰልጣኝነት ልምዴ የተረዳሁት ነገር ቢኖር በዝውውር ሂደት በደቂቃ ውስጥ ሁኔታዎች መልካቸውን እንደሚቀይሩ ነው። ስለዚህ ሙሉ ዋስትና ልሰጣችው አልችልም"። ሲሉ ሀሳባቸውን ገልፀዋል። የሳንቼዝ ዝውውርን አጓቷል የተባለው ሚኪታሪያን ከዩናይትድ ይልቅ በአርሰናል ቋሚ ተሰላፊነት ዕድል ስለሚያገኝ የሁለቱን ክለቦች ድርድር እንዲሳካ ውሳኔያቸውን ያከብራል ተብሎ እየተጠበቀ ይገኛል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያላት ሁለገብ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ግንኙነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በስድስተኛው የኢትዮ-ግብፅ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ከግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር በሁለትዮሽና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ሁለቱ አገራት በሚኒስትሮች ደረጃ የነበረውን የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በመሪየዎች ደረጃ ከፍ ለማድረግ የተስማሙ ሲሆን ይህም የአገራቱ ግንኙነት የበለጠ […]
    The post ኢትዮጵያና ግብፅ ግንኙነታቸው ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያላት ሁለገብ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ግንኙነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በስድስተኛው የኢትዮ-ግብፅ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ከግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር በሁለትዮሽና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ሁለቱ አገራት በሚኒስትሮች ደረጃ የነበረውን የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በመሪየዎች ደረጃ ከፍ ለማድረግ የተስማሙ ሲሆን ይህም የአገራቱ ግንኙነት የበለጠ […] The post ኢትዮጵያና ግብፅ ግንኙነታቸው ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢትዮጵያና ግብፅ ግንኙነታቸው ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ
    ታላቁ የህዳሴ ግድብ ጠቀሜታው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው አገራት መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ገልጸዋል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የትምቀት በአል በሀገራችን ኢትዮጵያ በታላቅ ስርአት የሚከበር በአል ነው። ከበአሉ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ከተራ ከተሰኘው ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በድምቀት ይከበራል። እኛም ዛሬ በከተራው እለት የይሁኔ በላይ ተወዳጅ ስራ የሆነውን ዘገሊላ ሙዚቃ ዘና እንድትሉበት ጋበዝናችሁ። 
    The post ይሁኔ በላይ ‘ዘገሊላ’ የሙዚቃ ቪዲዮ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የትምቀት በአል በሀገራችን ኢትዮጵያ በታላቅ ስርአት የሚከበር በአል ነው። ከበአሉ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ከተራ ከተሰኘው ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በድምቀት ይከበራል። እኛም ዛሬ በከተራው እለት የይሁኔ በላይ ተወዳጅ ስራ የሆነውን ዘገሊላ ሙዚቃ ዘና እንድትሉበት ጋበዝናችሁ።  The post ይሁኔ በላይ ‘ዘገሊላ’ የሙዚቃ ቪዲዮ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ይሁኔ በላይ 'ዘገሊላ' የሙዚቃ ቪዲዮ
    የትምቀት በአል በሀገራችን ኢትዮጵያ በታላቅ ስርአት የሚከበር በአል ነው። ከበአሉ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ከተራ ከተሰኘው ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በድምቀት ይከበራል። እኛም ዛሬ በከተራው እለት የይሁኔ በላይ ተወዳጅ ስራ የሆነውን ዘገሊላ ሙዚቃ ዘና እንድትሉበት ጋበዝናችሁ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሞጋቾቹ ተከታታይ ድራማ ክፍል 145
    The post ሞጋቾቹ ተከታታይ ድራማ ክፍል 145 appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ሞጋቾቹ ተከታታይ ድራማ ክፍል 145 The post ሞጋቾቹ ተከታታይ ድራማ ክፍል 145 appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሞጋቾቹ ተከታታይ ድራማ ክፍል 145
    ሞጋቾቹ ተከታታይ ድራማ ክፍል 145
    0 Comments 0 Shares
  • ጉዞ ኢትዮጵያ በዝዋይ ደሴቶች የሚከበረውን የጥምቀት በዓል ታድሞበታል፡፡ ከተጓዡ ጋዜጠኛ ጋር የጥምቀትን በዓል በዝዋይ ታሳልፉ ዘንድ ይህንን የጉዞ ኢትዮጵያ ዘጋቢ ፊልም ጋብዘንዋታል፡፡
    The post ጥምቀትን በዝዋይ ደሴቶች-ጉዞ ኢትዮጵያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጉዞ ኢትዮጵያ በዝዋይ ደሴቶች የሚከበረውን የጥምቀት በዓል ታድሞበታል፡፡ ከተጓዡ ጋዜጠኛ ጋር የጥምቀትን በዓል በዝዋይ ታሳልፉ ዘንድ ይህንን የጉዞ ኢትዮጵያ ዘጋቢ ፊልም ጋብዘንዋታል፡፡ The post ጥምቀትን በዝዋይ ደሴቶች-ጉዞ ኢትዮጵያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጥምቀትን በዝዋይ ደሴቶች-ጉዞ ኢትዮጵያ
    ጉዞ ኢትዮጵያ በዝዋይ ደሴቶች የሚከበረውን የጥምቀት በዓል ታድሞበታል፡፡ ከተጓዡ ጋዜጠኛ ጋር የጥምቀትን በዓል በዝዋይ ታሳልፉ ዘንድ ይህንን የጉዞ ኢትዮጵያ ዘጋቢ ፊልም ጋብዘንዋታል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • “በናንተ ለሁሉ” በብዕራቸው ሀገርን ላነጹ ደራሲያን በሙሉ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በጋሽ ፈለቀ ካሳ የተዘጋጀ እንግርጉሮ ነው፡፡ “አፍሪካችን ደራሲያን ጽፈው የማይወድቁባት ምድር እንድትሆን እንመኛለን” በሚል መልዕክት የሚጀምረው የእንጉርጉሮ ዜማው በህይወት የሌሉ ታላላቅ የሀገራችንን ደራሲያን በስም እያነሳ ይዘክራል፡፡ በዕሉ ግርማ ፤ ዳኛቸው ውርቁ ፤ ሎሬት ጸጋዪ ገ/መድህን እና አቤ ጉበኛ በህይወት እያሉ ተገቢውን ክብር እና ቦታ ሳያገኙ […]
    The post ‘በእናንተ ለሁሉ’ Benante Lehulu Feleke Kassa New Ethiopian Music Video appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    “በናንተ ለሁሉ” በብዕራቸው ሀገርን ላነጹ ደራሲያን በሙሉ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በጋሽ ፈለቀ ካሳ የተዘጋጀ እንግርጉሮ ነው፡፡ “አፍሪካችን ደራሲያን ጽፈው የማይወድቁባት ምድር እንድትሆን እንመኛለን” በሚል መልዕክት የሚጀምረው የእንጉርጉሮ ዜማው በህይወት የሌሉ ታላላቅ የሀገራችንን ደራሲያን በስም እያነሳ ይዘክራል፡፡ በዕሉ ግርማ ፤ ዳኛቸው ውርቁ ፤ ሎሬት ጸጋዪ ገ/መድህን እና አቤ ጉበኛ በህይወት እያሉ ተገቢውን ክብር እና ቦታ ሳያገኙ […] The post ‘በእናንተ ለሁሉ’ Benante Lehulu Feleke Kassa New Ethiopian Music Video appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    'በእናንተ ለሁሉ' Benante Lehulu Feleke Kassa New Ethiopian Music Video
    “በናንተ ለሁሉ” በብዕራቸው ሀገርን ላነጹ ደራሲያን በሙሉ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በጋሽ ፈለቀ ካሳ የተዘጋጀ እንግርጉሮ ...
    0 Comments 0 Shares