በኢትዮጵያ የሚከበሩ የተለያዩ ሃይማኖታዊ በዓላት ከእምነት ፋይዳቸው ባለፈ በውስጣቸው የያዙት ተፈጥሯዊና ታሪካዊ እሴትና መስህብ የአገር ውስጥና የውጭ አገሮች ጎብኚዎችን ቀልብ ይስባሉ። የጥምቀት በዓል ደግሞ ለዚህ አንዱና ዋነኛው ማሳያ ነው። በዓሉን የእምነቱ ተከታዮች ብቻ ሳይሆኑ የሌላ እምነት ተከታዮችም በጉጉትና በናፍቆት የሚጠብቁትና የሚያከብሩት ነው። የስነ መለኮት ምሁራን ‘’ጥምቀት’’ የሚለውን ቃል መነከር፣ መታጠብ ወይም መረጨት በሚል ይተረጉሙታል። በጥምቀት […]
The post የሻከረው የጥምቀትና የሎሚ ወዳጅነት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በኢትዮጵያ የሚከበሩ የተለያዩ ሃይማኖታዊ በዓላት ከእምነት ፋይዳቸው ባለፈ በውስጣቸው የያዙት ተፈጥሯዊና ታሪካዊ እሴትና መስህብ የአገር ውስጥና የውጭ አገሮች ጎብኚዎችን ቀልብ ይስባሉ። የጥምቀት በዓል ደግሞ ለዚህ አንዱና ዋነኛው ማሳያ ነው። በዓሉን የእምነቱ ተከታዮች ብቻ ሳይሆኑ የሌላ እምነት ተከታዮችም በጉጉትና በናፍቆት የሚጠብቁትና የሚያከብሩት ነው። የስነ መለኮት ምሁራን ‘’ጥምቀት’’ የሚለውን ቃል መነከር፣ መታጠብ ወይም መረጨት በሚል ይተረጉሙታል። በጥምቀት […] The post የሻከረው የጥምቀትና የሎሚ ወዳጅነት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የሻከረው የጥምቀትና የሎሚ ወዳጅነት
የስነ መለኮት ምሁራን ‘’ጥምቀት’’ የሚለውን ቃል መነከር፣ መታጠብ ወይም መረጨት በሚል ይተረጉሙታል ...
0 Comments 0 Shares