0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች - ቫንስ እና ዋልዝ - ለምርጫ ክርክር እየተዘጋጁ ነውበዩናይትድ ስቴትስ፣ ሪፐብሊካን እና ዲሞክራቲክ ፓርቲዎችን ወክለው ለምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩት እጩዎች፣ 'ሲቢኤስ ኒውስ' የተሰኘው የአሜሪካ የቴሌቭዥን ጣቢያ ማክሰኞ ለሚያካሂደው የምርጫ ክርክር ዝግጅት እያደረጉ ነው። እጩዎቹ ጄዲ ቫንስ እና ቲም ዋልዝ ሊያተኩሩ የሚችሉባቸውን ፖሊሲዎች እና ክርክሩ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ላይ ሊኖረው የሚችለውን ተጽእኖ ምን ይመስላል?0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMኤርትራ የዚምባቡዌ እና የሌሎች ሀገራት ማዕቅብ እንዲነሳ ጠየቀችየኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ ዛሬ በመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ባደረጉት ንግግር በዚምባቡዌ፣ ቬንዙዌላ እና ኩባ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ጠየቁ፡፡ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አክለውም በጎርጎሮሳዊያኑ 2009 በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቅብ አእስመልክተው ‘የበላይነት የተጠናወታቸው ሃይሎች’ እና ‘የማይረባ ፖሊሲ የሚከተሉ አሃዳዊ የአለም ስርዓት አመራሮች’ ሲሉ የጠሯቸውን ከሰዋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ የተጠቀሱት ሦስቱ ሀገራት...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMየተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በካርቱም በሚገኘው የአምባሳደሯ መኖሪያ ላይ ጥቃት ተፈጽሟል ማለቷን የሱዳን ሠራዊት አስተባበለየተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በካርቱም በሚገኘው የአምባሳደሯ መኖሪያ ቤት ላይ፤ “አስከፊ” ያለችው ጥቃት ተፈጽሟል ማለቷን የሱዳን ሠራዊት ዛሬ ውድቅ አድርጓል። ሠራዊቱ ለጥቃቱ ተቀናቃኙን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ተጠያቂ አድርጓል። “አሳፋሪና የፈሪ” ያለው ድርጊት በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የተፈፀመ ነው ሲል የሱዳን ሠራዊት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የሱዳን ወታደራዊ አውሮፕላን በአምባሳደሩ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት ፈጽሟል ስትል ኤምሬትስ ዛሬ ማለዳ አስታውቃ ነበር።...0 Comments 0 Shares -
Betoch | “ይሄን ህዝብ ይፍረድ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 481Betoch | “ይሄን ህዝብ ይፍረድ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 481
0 Comments 0 Shares -
የቀን 6 ሰዓት ቢዝነስ ዜና መስከረም 22/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zenaየቀን 6 ሰዓት ቢዝነስ ዜና መስከረም 22/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
0 Comments 0 Shares -
የዜሮ ድምር ፖለቲካ Etv | Ethiopia | News zenaየዜሮ ድምር ፖለቲካ Etv | Ethiopia | News zena
0 Comments 0 Shares -
የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና መስከረም 22/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zenaየቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና መስከረም 22/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
0 Comments 0 Shares