• ብራዚሊያን በት ሊፍት አሊያም ቢቢኤል ያለቀዶ ጥገና ሊደረግ ይችላል። ብዙውን ጊዜ ይህ ሕክምና የሚደረገው የመቀመጫ መጠንን የሚያሳያድግ ፈሳሽ በመርፌ በመስጠት ነው።
    ብራዚሊያን በት ሊፍት አሊያም ቢቢኤል ያለቀዶ ጥገና ሊደረግ ይችላል። ብዙውን ጊዜ ይህ ሕክምና የሚደረገው የመቀመጫ መጠንን የሚያሳያድግ ፈሳሽ በመርፌ በመስጠት ነው።
    WWW.BBC.COM
    ለሞት አደጋ የሚያጋልጠው ‘ቢቢኤል’ የተባለው የመቀመጫ መጠን የሚጨምረው ሕክምና - BBC News አማርኛ
    ብራዚሊያን በት ሊፍት አሊያም ቢቢኤል ያለቀዶ ጥገና ሊደረግ ይችላል። ብዙውን ጊዜ ይህ ሕክምና የሚደረገው የመቀመጫ መጠንን የሚያሳያድግ ፈሳሽ በመርፌ በመስጠት ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢራናውያን አእምሮ የተሳለው ግዙፉ ሄዝቦላህ በዚህ ፍጥነት ሸብርክ ይላል ያለ አልነበረም። ኢራናውያንን ያደናገጠውም ይኸው ሐቅ ነው። ለዓመታት የተሳለው ምሥል በሳምንት ፈረሰ።
    በኢራናውያን አእምሮ የተሳለው ግዙፉ ሄዝቦላህ በዚህ ፍጥነት ሸብርክ ይላል ያለ አልነበረም። ኢራናውያንን ያደናገጠውም ይኸው ሐቅ ነው። ለዓመታት የተሳለው ምሥል በሳምንት ፈረሰ።
    WWW.BBC.COM
    የሄዝቦላው መሪ ሐሳን ናስራላህ መገደል ኢራንን ምን ያህል አስደንግጧል? - BBC News አማርኛ
    በኢራናውያን አእምሮ የተሳለው ግዙፉ ሄዝቦላህ በዚህ ፍጥነት ሸብርክ ይላል ያለ አልነበረም። ኢራናውያንን ያደናገጠውም ይኸው ሐቅ ነው። ለዓመታት የተሳለው ምሥል በሳምንት ፈረሰ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩናይትድ ከስፐርስ - ተጠባቂውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? የቢቢሲው ስፖርት ተንታኝ ክሪስ ሱተን ግምትስ ምን ይላል?
    ዩናይትድ ከስፐርስ - ተጠባቂውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? የቢቢሲው ስፖርት ተንታኝ ክሪስ ሱተን ግምትስ ምን ይላል?
    WWW.BBC.COM
    ማንቸስተር ዩናይትድ ከቶተንሀም - ቁጥሮች ምን ይላሉ? የሰቱን ግምትስ? - BBC News አማርኛ
    ዩናይትድ ከስፐርስ - ተጠባቂውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? የቢቢሲው ስፖርት ተንታኝ ክሪስ ሱተን ግምትስ ምን ይላል?
    0 Comments 0 Shares
  • ሊባኖስ ውስጥ የሺዓ ፓርቲ ሚናን በተመለከተ ከፍተኛ ክፍፍል ባለበት ሁኔታ ነው በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው። ስለ ሄዝቦላህ የፖለቲካ ተጽዕኖ እና ወታደራዊ ትጥቅ እንዳለፉት ዓመታት ያለ የጦፈ ክርክር በሊባኖስ ውስጥ በስፋት ተስተውሎ አያውቅም። በአገሪቱ ያሉ ፖለቲከና እና የሃይማኖት ቡድኖች ስለሄዝቦላህ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል?
    ሊባኖስ ውስጥ የሺዓ ፓርቲ ሚናን በተመለከተ ከፍተኛ ክፍፍል ባለበት ሁኔታ ነው በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው። ስለ ሄዝቦላህ የፖለቲካ ተጽዕኖ እና ወታደራዊ ትጥቅ እንዳለፉት ዓመታት ያለ የጦፈ ክርክር በሊባኖስ ውስጥ በስፋት ተስተውሎ አያውቅም። በአገሪቱ ያሉ ፖለቲከና እና የሃይማኖት ቡድኖች ስለሄዝቦላህ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል?
    WWW.BBC.COM
    ሄዝቦላህ ሊባኖስ ውስጥ ምን ያህል ድጋፍ አለው? የሚቃወሙትስ አሉ? - BBC News አማርኛ
    ሊባኖስ ውስጥ የሺዓ ፓርቲ ሚናን በተመለከተ ከፍተኛ ክፍፍል ባለበት ሁኔታ ነው በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው። ስለ ሄዝቦላህ የፖለቲካ ተጽዕኖ እና ወታደራዊ ትጥቅ እንዳለፉት ዓመታት ያለ የጦፈ ክርክር በሊባኖስ ውስጥ በስፋት ተስተውሎ አያውቅም። በአገሪቱ ያሉ ፖለቲከና እና የሃይማኖት ቡድኖች ስለሄዝቦላህ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል?
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል የሄዝቦላህ መሪ የነበሩት ናስራላሕን መግደሏ መዘዙ ምን ሊሆን ይችላል? የቴል-አቪቭ ቀጣይ እርምጃስ ምንድነው? ኢራን እና ሄዝቦላህስ ዝም ብለው ይመለከታሉ?
    እስራኤል የሄዝቦላህ መሪ የነበሩት ናስራላሕን መግደሏ መዘዙ ምን ሊሆን ይችላል? የቴል-አቪቭ ቀጣይ እርምጃስ ምንድነው? ኢራን እና ሄዝቦላህስ ዝም ብለው ይመለከታሉ?
    WWW.BBC.COM
    መካከለኛው ምስራቅ - ሄዝቦላህ፣ እስራኤል እና ኢራን ቀጣይ እርምጃቸው ምን ሊሆን ይችላል? - BBC News አማርኛ
    እስራኤል የሄዝቦላህ መሪ የነበሩት ናስራላሕን መግደሏ መዘዙ ምን ሊሆን ይችላል? የቴል-አቪቭ ቀጣይ እርምጃስ ምንድነው? ኢራን እና ሄዝቦላህስ ዝም ብለው ይመለከታሉ?
    0 Comments 0 Shares
  • ሎክ ቻይናውያን ለወርቅ ማዕድን ማውጣት ሥራ ከ150 ዓመታት ገደማ በፊት ወደ አሜሪካ ባቀኑ ጊዜ እግራቸው የረገጣት ቦታ ነበረች። አስቸጋሪ ተፈጥሯዊ ሁኔታ የነበራትን ከተማ ቻይናውያኑ በልፋታቸው ቀይረዋት ለመኖሪያ ምቹ አድርገዋታል። ሎክ የቻይናውያን ከተማ በአሜሪካ።

    ቻይናውያን ምንም ያልነበረበትን መካከለኛው ካሊፎርኒያን ጥረው ግረው በአንድ ወቅት “የካሊፎርኒያ ሞንቴ ካርሎ” ተብላ የምትጠራ ከተማን ፈጥረው ነበር።
    ሎክ ቻይናውያን ለወርቅ ማዕድን ማውጣት ሥራ ከ150 ዓመታት ገደማ በፊት ወደ አሜሪካ ባቀኑ ጊዜ እግራቸው የረገጣት ቦታ ነበረች። አስቸጋሪ ተፈጥሯዊ ሁኔታ የነበራትን ከተማ ቻይናውያኑ በልፋታቸው ቀይረዋት ለመኖሪያ ምቹ አድርገዋታል። ሎክ የቻይናውያን ከተማ በአሜሪካ። ቻይናውያን ምንም ያልነበረበትን መካከለኛው ካሊፎርኒያን ጥረው ግረው በአንድ ወቅት “የካሊፎርኒያ ሞንቴ ካርሎ” ተብላ የምትጠራ ከተማን ፈጥረው ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ሎክ፡ በአሜሪካ ውስጥ በቻይናውያን ለቻይናውያን የተገነባችው ከተማ - BBC News አማርኛ
    ሎክ ቻይናውያን ለወርቅ ማዕድን ማውጣት ሥራ ከ150 ዓመታት ገደማ በፊት ወደ አሜሪካ ባቀኑ ጊዜ እግራቸው የረገጣት ቦታ ነበረች። አስቸጋሪ ተፈጥሯዊ ሁኔታ የነበራትን ከተማ ቻይናውያኑ በልፋታቸው ቀይረዋት ለመኖሪያ ምቹ አድርገዋታል። ሎክ የቻይናውያን ከተማ በአሜሪካ። ቻይናውያን ምንም ያልነበረበትን መካከለኛው ካሊፎርኒያን ጥረው ግረው በአንድ ወቅት “የካሊፎርኒያ ሞንቴ ካርሎ” ተብላ የምትጠራ ከተማን ፈጥረው ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ መሪው ሐሳን ናስራላህ የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ። ሄዝቦላህ የመሪውን መገደል ያረጋገጠው የእስራኤል ጦር ኃይል ናስራላህን መግደሉን ይፋ ካደረገ ከሰዓታት በኋላ ባወጣው መግለጫ ነው።
    የሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ መሪው ሐሳን ናስራላህ የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ። ሄዝቦላህ የመሪውን መገደል ያረጋገጠው የእስራኤል ጦር ኃይል ናስራላህን መግደሉን ይፋ ካደረገ ከሰዓታት በኋላ ባወጣው መግለጫ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ሄዝቦላህ መሪው ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ - BBC News አማርኛ
    የሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ መሪው ሐሳን ናስራላህ የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ። ሄዝቦላህ የመሪውን መገደል ያረጋገጠው የእስራኤል ጦር ኃይል ናስራላህን መግደሉን ይፋ ካደረገ ከሰዓታት በኋላ ባወጣው መግለጫ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • አርብ መስከረም 17/2017 ዓ.ም. የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት የሄዝቦላህ መሪን ጨምሮ ሌሎችየቡድኑን ከፍተኛ አመራሮችን ገድሏል። ለአስርታት በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ኃያል የሆነውን ሄዝቦላህን ሲመሩ የቆዩት ሐሳን ናስራላህ መገደላቸውን የእስራኤል ጦር ኃይል እንዲሁም ሄዝቦላህ እራሱ አረጋግጠዋል። ከኢራን መሪዎች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳላቸው የሚነገርላቸው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነው የሄዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ቁልፍ ሰው ሐሳን ናስራላህ ማን ናቸው?
    አርብ መስከረም 17/2017 ዓ.ም. የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት የሄዝቦላህ መሪን ጨምሮ ሌሎችየቡድኑን ከፍተኛ አመራሮችን ገድሏል። ለአስርታት በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ኃያል የሆነውን ሄዝቦላህን ሲመሩ የቆዩት ሐሳን ናስራላህ መገደላቸውን የእስራኤል ጦር ኃይል እንዲሁም ሄዝቦላህ እራሱ አረጋግጠዋል። ከኢራን መሪዎች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳላቸው የሚነገርላቸው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነው የሄዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ቁልፍ ሰው ሐሳን ናስራላህ ማን ናቸው?
    WWW.BBC.COM
    በእስራኤል ጥቃት የተገደሉት የሄዝቦላህ መሪ ሐሳን ናስራላህ ማን ናቸው? - BBC News አማርኛ