ሊባኖስ ውስጥ የሺዓ ፓርቲ ሚናን በተመለከተ ከፍተኛ ክፍፍል ባለበት ሁኔታ ነው በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው። ስለ ሄዝቦላህ የፖለቲካ ተጽዕኖ እና ወታደራዊ ትጥቅ እንዳለፉት ዓመታት ያለ የጦፈ ክርክር በሊባኖስ ውስጥ በስፋት ተስተውሎ አያውቅም። በአገሪቱ ያሉ ፖለቲከና እና የሃይማኖት ቡድኖች ስለሄዝቦላህ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል?

WWW.BBC.COM
ሄዝቦላህ ሊባኖስ ውስጥ ምን ያህል ድጋፍ አለው? የሚቃወሙትስ አሉ? - BBC News አማርኛ
ሊባኖስ ውስጥ የሺዓ ፓርቲ ሚናን በተመለከተ ከፍተኛ ክፍፍል ባለበት ሁኔታ ነው በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው። ስለ ሄዝቦላህ የፖለቲካ ተጽዕኖ እና ወታደራዊ ትጥቅ እንዳለፉት ዓመታት ያለ የጦፈ ክርክር በሊባኖስ ውስጥ በስፋት ተስተውሎ አያውቅም። በአገሪቱ ያሉ ፖለቲከና እና የሃይማኖት ቡድኖች ስለሄዝቦላህ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል?
0 Comments 0 Shares