የሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ መሪው ሐሳን ናስራላህ የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ። ሄዝቦላህ የመሪውን መገደል ያረጋገጠው የእስራኤል ጦር ኃይል ናስራላህን መግደሉን ይፋ ካደረገ ከሰዓታት በኋላ ባወጣው መግለጫ ነው።

WWW.BBC.COM
ሄዝቦላህ መሪው ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ - BBC News አማርኛ
የሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ መሪው ሐሳን ናስራላህ የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ። ሄዝቦላህ የመሪውን መገደል ያረጋገጠው የእስራኤል ጦር ኃይል ናስራላህን መግደሉን ይፋ ካደረገ ከሰዓታት በኋላ ባወጣው መግለጫ ነው።
0 Comments 0 Shares