ሄዝቦላህ መልከ ብዙ ነው። የፖለቲካ ፓርቲ ብቻ አይደለም። ማኅበራዊ አገልግሎት ላይ ይሠራል፣ ፖለቲካ ላይ ይሳተፋል፤ ሚሊሻም ነው። ድንበር ተሻጋሪ ወታደራዊ ክንፍም አለው። ይህ መልከ ብዙነቱ በሊባኖስም ከሊባኖስ ውጪም አቅም ፈጥሮለታል። ለመሆኑ ሄዝቦላህ ማን ነው? እንዴትስ ለእስራኤል ፈተና ሊደቅን ቻለ?

0 Comments
0 Shares