• የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በቶሮንቶ 2017 - ክፍል 2 | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በቶሮንቶ 2017 - ክፍል 2 | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ተበልቶ የማይጠገብ የፍስክ ምግቦች ከከሰል ስቴክ ሬስቶራንት | እፍታ @ArtsTvWorld
    ተበልቶ የማይጠገብ የፍስክ ምግቦች ከከሰል ስቴክ ሬስቶራንት | እፍታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ተነስቶ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 28 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ።
    የመኪናውን አሽከርካሪ ጨምሮ 19 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ መሆናቸውን የወላይታ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
    ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ተነስቶ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 28 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ። የመኪናውን አሽከርካሪ ጨምሮ 19 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ መሆናቸውን የወላይታ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    በወላይታ ዞን በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ ሁለት ሕጻናትን ጨምሮ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ - BBC News አማርኛ
    ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ተነስቶ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 28 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ። የመኪናውን አሽከርካሪ ጨምሮ 19 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ መሆናቸውን የወላይታ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በግጭት አውድ ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ200 በላይ ሲቪል ሰዎች መገደላቸውን ይፋ አደረገ። ኮሚሽኑ ከሕግ ውጭ ግድያ፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል በሚል በሪፖርቱ የጠቀሳቸው አምስት ክልሎች ናቸው። ከእነዚህ ክልሎች መካከል በርካታ ሲቪል ሰዎች የተገደሉት በአማራ ክልል ነው።
    የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በግጭት አውድ ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ200 በላይ ሲቪል ሰዎች መገደላቸውን ይፋ አደረገ። ኮሚሽኑ ከሕግ ውጭ ግድያ፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል በሚል በሪፖርቱ የጠቀሳቸው አምስት ክልሎች ናቸው። ከእነዚህ ክልሎች መካከል በርካታ ሲቪል ሰዎች የተገደሉት በአማራ ክልል ነው።
    WWW.BBC.COM
    ባለፉት 3 ወራት በግጭት ውስጥ ባሉ አካባቢዎች ከ200 በላይ ሲቪሎች ተገድለዋል - ኢሰመኮ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በግጭት አውድ ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ200 በላይ ሲቪል ሰዎች መገደላቸውን ይፋ አደረገ። ኮሚሽኑ ከሕግ ውጭ ግድያ፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል በሚል በሪፖርቱ የጠቀሳቸው አምስት ክልሎች ናቸው። ከእነዚህ ክልሎች መካከል በርካታ ሲቪል ሰዎች የተገደሉት በአማራ ክልል ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ሞት ተፈርዶባቸው ከ50 ዓመታት በላይ በእስር ቤት የቆዩት የ88 ዓመቱ ጃፓናዊ አዛውንት ለተፈረደባቸው ወንጀል የቀረበባቸው ማስረጃ የተቀነባበረ ነው በሚል በነጻ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    ሞት ተፈርዶባቸው ከ50 ዓመታት በላይ በእስር ቤት የቆዩት የ88 ዓመቱ ጃፓናዊ አዛውንት ለተፈረደባቸው ወንጀል የቀረበባቸው ማስረጃ የተቀነባበረ ነው በሚል በነጻ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    WWW.BBC.COM
    ሞት ተፈርዶባቸው ከ50 ዓመታት በላይ በእስር ላይ የቆዩት ጃፓናዊ ነጻ ተባሉ - BBC News አማርኛ
    ሞት ተፈርዶባቸው ከ50 ዓመታት በላይ በእስር ቤት የቆዩት የ88 ዓመቱ ጃፓናዊ አዛውንት ለተፈረደባቸው ወንጀል የቀረበባቸው ማስረጃ የተቀነባበረ ነው በሚል በነጻ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ እና አጋሮቿ በሊባኖስ እና በእስራኤል ድንበር ላይ ለ21 ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ።
    አሜሪካ እና አጋሮቿ በሊባኖስ እና በእስራኤል ድንበር ላይ ለ21 ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ እና አጋሮቿ በሊባኖስ እና በእስራኤል ድንበር ላይ ለ21 ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ - BBC News አማርኛ
    አሜሪካ እና አጋሮቿ በሊባኖስ እና በእስራኤል ድንበር ላይ ለ21 ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዋን የምትጠቀምበትን ሕግና ቅድመ ሁኔታ ልትቀይር እንደምትችል ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ።
    ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዋን የምትጠቀምበትን ሕግና ቅድመ ሁኔታ ልትቀይር እንደምትችል ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያን የምትጠቀምበትን ሕግ ልትለውጥ እንደምትችል ፑቲን ተናገሩ - BBC News አማርኛ
    ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዋን የምትጠቀምበትን ሕግና ቅድመ ሁኔታ ልትቀይር እንደምትችል ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይና ከበርካታ አስርት ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ ነው የተባለውን ያልተለመደ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል በዓለም አቀፍ የውሃ አካል ላይ በማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓን አሳወቀች። ከአጎራባች አገራት ደግሞ ሙከራውን በመቃወም ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
    ቻይና ከበርካታ አስርት ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ ነው የተባለውን ያልተለመደ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል በዓለም አቀፍ የውሃ አካል ላይ በማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓን አሳወቀች። ከአጎራባች አገራት ደግሞ ሙከራውን በመቃወም ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
    WWW.BBC.COM
    ቻይና ከ40 ዓመታት በኋላ አህጉር አቋራጭ የሚሳዔል ሙከራ አደረገች - BBC News አማርኛ
    ቻይና ከበርካታ አስርት ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ ነው የተባለውን ያልተለመደ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል በዓለም አቀፍ የውሃ አካል ላይ በማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓን አሳወቀች። ከአጎራባች አገራት ደግሞ ሙከራውን በመቃወም ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
    0 Comments 0 Shares