• የ2017 ተጠባቂ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ክንውኖች | የአርብ መስከረም 10 ዜናዎች @ArtsTvWorld Ethiopian News
    የ2017 ተጠባቂ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ክንውኖች | የአርብ መስከረም 10 ዜናዎች @ArtsTvWorld Ethiopian News
    0 Comments 0 Shares
  • "ፊቴን ወደ ሄዝቦላህ አዙሬያለሁ" አርትስ ዜና #indepthanalysis @ArtsTvWorld
    "ፊቴን ወደ ሄዝቦላህ አዙሬያለሁ" አርትስ ዜና #indepthanalysis @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ፤ “የውጭ ኃይሎች” ወደ ሶማሊያ የሚልኳቸው የጦር መሳሪያዎች “በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቁ ይችላሉ” የሚል ስጋታቸውን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሐፊ ሮዝሜሪ ዲካርሎ ገለጹ።
    የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ፤ “የውጭ ኃይሎች” ወደ ሶማሊያ የሚልኳቸው የጦር መሳሪያዎች “በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቁ ይችላሉ” የሚል ስጋታቸውን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሐፊ ሮዝሜሪ ዲካርሎ ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ወደ ሶማሊያ የሚላኩ የጦር መሳሪያዎች “በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቁ” እንደሚችሉ አስጠነቀቁ - BBC News አማርኛ
    የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ፤ “የውጭ ኃይሎች” ወደ ሶማሊያ የሚልኳቸው የጦር መሳሪያዎች “በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቁ ይችላሉ” የሚል ስጋታቸውን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሐፊ ሮዝሜሪ ዲካርሎ ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares
  • የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአፍሪካ ያላት ተጽዕኖ እየጨመረ ነው። ለዚህም ገንዘብ ፈሰስ ማድረግን ጨምሮ ሌሎችም መንገዶችን ትጠቀማለች። ኤምሬትስ ቅድሚያ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲን ታራምዳለች። በተለይም በአፍሪካ ቀንድ እና በሳህል ቀጠና ወታደራዊ ትብብር ታደርጋለች። በተጨማሪም በሕገ ወጥ ንግድ እና ከታጣቂዎች ጋር በመሥራት ስሟ ይነሳል። ለመሆኑ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከአፍሪካ የምትፈልገው ምንድን ነው?
    የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአፍሪካ ያላት ተጽዕኖ እየጨመረ ነው። ለዚህም ገንዘብ ፈሰስ ማድረግን ጨምሮ ሌሎችም መንገዶችን ትጠቀማለች። ኤምሬትስ ቅድሚያ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲን ታራምዳለች። በተለይም በአፍሪካ ቀንድ እና በሳህል ቀጠና ወታደራዊ ትብብር ታደርጋለች። በተጨማሪም በሕገ ወጥ ንግድ እና ከታጣቂዎች ጋር በመሥራት ስሟ ይነሳል። ለመሆኑ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከአፍሪካ የምትፈልገው ምንድን ነው?
    WWW.BBC.COM
    በአፍሪካ ተጽዕኖዋ የበረታው የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከአህጉሪቱ ምን ትፈልጋለች? - BBC News አማርኛ
    የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአፍሪካ ያላት ተጽዕኖ እየጨመረ ነው። ለዚህም ገንዘብ ፈሰስ ማድረግን ጨምሮ ሌሎችም መንገዶችን ትጠቀማለች። ኤምሬትስ ቅድሚያ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲን ታራምዳለች። በተለይም በአፍሪካ ቀንድ እና በሳህል ቀጠና ወታደራዊ ትብብር ታደርጋለች። በተጨማሪም በሕገ ወጥ ንግድ እና ከታጣቂዎች ጋር በመሥራት ስሟ ይነሳል። ለመሆኑ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከአፍሪካ የምትፈልገው ምንድን ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • የኔዘርላንድስ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓመት የካቲት በኤርትራውያን መካከል በተፈጠረው ግጭት ውስጥ ጉልህ ሚና ነበራቸው ባለቸው ተሳታፊዎች ላይ የእስር ቅጣት ወሰነ።
    የኔዘርላንድስ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓመት የካቲት በኤርትራውያን መካከል በተፈጠረው ግጭት ውስጥ ጉልህ ሚና ነበራቸው ባለቸው ተሳታፊዎች ላይ የእስር ቅጣት ወሰነ።
    WWW.BBC.COM
    በኔዘርላንድስ በግጭት ተሳታፊ ናቸው በተባሉ ኤርትራውያን ላይ እስር ተፈረደባቸው - BBC News አማርኛ
    የኔዘርላንድስ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓመት የካቲት በኤርትራውያን መካከል በተፈጠረው ግጭት ውስጥ ጉልህ ሚና ነበራቸው ባለቸው ተሳታፊዎች ላይ የእስር ቅጣት ወሰነ።
    0 Comments 0 Shares
  • በሊባኖስ ሄዝቦላህ ላይ ባነጣጠረው የእስራኤል የአየር ጥቃት ቢያንስ 492 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል። በዚህም ከ20 ዓመታት ወዲህ እጅግ አስከፊው ቀን ሆኖ ተመዝግቧል።
    በሊባኖስ ሄዝቦላህ ላይ ባነጣጠረው የእስራኤል የአየር ጥቃት ቢያንስ 492 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል። በዚህም ከ20 ዓመታት ወዲህ እጅግ አስከፊው ቀን ሆኖ ተመዝግቧል።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 492 ሰዎች ተገደሉ - BBC News አማርኛ
    በሊባኖስ ሄዝቦላህ ላይ ባነጣጠረው የእስራኤል የአየር ጥቃት ቢያንስ 492 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል። በዚህም ከ20 ዓመታት ወዲህ እጅግ አስከፊው ቀን ሆኖ ተመዝግቧል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሶማሊያ የተለያዩ ዓይነት ከባድ የጦር መሳሪያዎች ያሉበት ጭነት ከግብፅ እንደተሰጧት እና ተጨማሪ መሳሪያዎችን በቀጣይነት እንደምትጠብቅ አንድ የሶማሊያ ከፍተኛ ባለሥልጣን አረጋገጡ። ስማቸው ሳይጠቀስ ለቢቢሲ ሶማሊኛ የተናገሩት ባለሥልጣን ባለፉት ቀናት በመርከብ ተጭነው ወደ ሞቃዲሾ ወደብ የገቡት የጦር መሳሪያዎችን ሶማሊያ መንግሥት ጦር የሚታጠቃቸው መሆኑን አመልክተዋል።
    ሶማሊያ የተለያዩ ዓይነት ከባድ የጦር መሳሪያዎች ያሉበት ጭነት ከግብፅ እንደተሰጧት እና ተጨማሪ መሳሪያዎችን በቀጣይነት እንደምትጠብቅ አንድ የሶማሊያ ከፍተኛ ባለሥልጣን አረጋገጡ። ስማቸው ሳይጠቀስ ለቢቢሲ ሶማሊኛ የተናገሩት ባለሥልጣን ባለፉት ቀናት በመርከብ ተጭነው ወደ ሞቃዲሾ ወደብ የገቡት የጦር መሳሪያዎችን ሶማሊያ መንግሥት ጦር የሚታጠቃቸው መሆኑን አመልክተዋል።
    WWW.BBC.COM
    ሶማሊያ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ከግብፅ ማግኘቷ ተነገረ - BBC News አማርኛ
    ሶማሊያ የተለያዩ ዓይነት ከባድ የጦር መሳሪያዎች ያሉበት ጭነት ከግብፅ እንደተሰጧት እና ተጨማሪ መሳሪያዎችን በቀጣይነት እንደምትጠብቅ አንድ የሶማሊያ ከፍተኛ ባለሥልጣን አረጋገጡ። ስማቸው ሳይጠቀስ ለቢቢሲ ሶማሊኛ የተናገሩት ባለሥልጣን ባለፉት ቀናት በመርከብ ተጭነው ወደ ሞቃዲሾ ወደብ የገቡት የጦር መሳሪያዎችን ሶማሊያ መንግሥት ጦር የሚታጠቃቸው መሆኑን አመልክተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ ለመኪና መሥሪያ የሚውሉ ከሩሲያ እና ከቻይና የሚገቡ የሶፍትዌር እንዲሁም የሃርድዌር ቴክኖሎጂዎችን ወደ አገሯ በሕግ እንዳይገቡ ልታግድ ነው።
    አሜሪካ ለመኪና መሥሪያ የሚውሉ ከሩሲያ እና ከቻይና የሚገቡ የሶፍትዌር እንዲሁም የሃርድዌር ቴክኖሎጂዎችን ወደ አገሯ በሕግ እንዳይገቡ ልታግድ ነው።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ በደኅንነት ስጋት ምክንያት ከቻይና እና ከሩሲያ የሚገቡ የመኪና ቴክኖሎጂዎችን ልታግድ ነው - BBC News አማርኛ
    አሜሪካ ለመኪና መሥሪያ የሚውሉ ከሩሲያ እና ከቻይና የሚገቡ የሶፍትዌር እንዲሁም የሃርድዌር ቴክኖሎጂዎችን ወደ አገሯ በሕግ እንዳይገቡ ልታግድ ነው።
    0 Comments 0 Shares