• ፍቅር እስከ......ታሞ ስታየው ወደደችው...ኩላሊቷን ሰጥታ ...11 አመት ሽንት አይሸናም ነበር…ጥንዶቹ ቢኒ እና ሀኒ | Seifu on EBS
    ፍቅር እስከ......ታሞ ስታየው ወደደችው...ኩላሊቷን ሰጥታ ...11 አመት ሽንት አይሸናም ነበር…ጥንዶቹ ቢኒ እና ሀኒ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • 50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • ትዳር እፈልጋለሁ....የስነ ልቦና ምክር ያገኙ ታዋቂዎች..ውሽማ መሆንን የማያፍሩ እህቶች...‘ምን ሆኛለሁ?’ ትዕግስት ዋልተንጉስ እና ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ
    ትዳር እፈልጋለሁ....የስነ ልቦና ምክር ያገኙ ታዋቂዎች..ውሽማ መሆንን የማያፍሩ እህቶች...‘ምን ሆኛለሁ?’ ትዕግስት ዋልተንጉስ እና ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ
    0 Comments 0 Shares
  • እሱ ባያምንም ዘፈኑ ለኔ ነው...ሌላ ጥያቄ … ይሄን አልመልስም ብዙ መጥፎ ነገሮችን አሳልፌለሁ …ስጋ አልበላም ተወዳጁ ድምፃዊ ልጅ ሚካኤልSeifu on EBS
    እሱ ባያምንም ዘፈኑ ለኔ ነው...ሌላ ጥያቄ … ይሄን አልመልስም ብዙ መጥፎ ነገሮችን አሳልፌለሁ …ስጋ አልበላም ተወዳጁ ድምፃዊ ልጅ ሚካኤልSeifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • የበአል በሬ ከስፔን መምጣት ጀመረ እንዴ? ሰይፉ በ1988 የሰራው እድሜው ተጋለጠ … 2017 ዓ.ም በአዲስ አመቱ የታዩ ነገሮች … | Seifu on EBS
    የበአል በሬ ከስፔን መምጣት ጀመረ እንዴ? ሰይፉ በ1988 የሰራው እድሜው ተጋለጠ … 2017 ዓ.ም በአዲስ አመቱ የታዩ ነገሮች … | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • የሚገርም ቢዝነስ ያለምንም capital with @etubers | Gugut Podcast EP#166
    የሚገርም ቢዝነስ ያለምንም capital with @etubers | Gugut Podcast EP#166
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባይደን ለመጨረሻ ጊዜ በመንግስታቱ ድርጅት ፊት ንግግር ያደርጋሉ
    በዚህ ሳምንት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ፊት የፕሬዝዳንትነት ዘመናቸው የመጨረሻውን ንግግር ያደርጋሉ፡፡ የመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት እና የእሳቸው ውሳኔ ጦርነቱን ምን ዓይነት መልክ እንዳይስያዘው ከተለያዩ ሀገራት መንግስታት መሪዎች ጋር በሚወያዩበትም ሆነ አረንጋዴው የእብነበረድ መድረክ ላይ ቆመው ንግግር በሚያደርጉበት ወቅት የሚከተላቸው ጉዳይ ነው፡፡ የአመሪካ ድምጿ የዋይት ኃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓውል ከኒው ዮርክ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    “የጦር መሣሪያ የጫነ የግብጽ መርከብ ሞቃዲሾ ወደብ ገብቷል” እማኞች
    “የጦር መሣሪያ ጨምሮ ወታደራዊ መሣሪያዎችን የጫነ መርከብ ሞቃዲሾ ወደብ ገብቷል” ሲሉ እማኞች ተናገሩ፡፡ የሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት ስለጉዳዩ የተናገሩት ነገር የለም፡፡ የመርከቡን ጭነት ምስል በቪዲዮ ያነሱ ነዋሪዎች ግን በማሕበራዊ መገናኛዎች አጋርተዋል፡፡ ሀውትዘር የሚባሉትን ከባድ መሣሪያዎች የሚያጓጉዙም ጭምር ያሉባቸው ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ከመርከቡ ሲወርዱ በምስሎቹ ላይ ታይተዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares