• ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ የሚጠቀምባቸው የሬዲዮ መገናኛዎች በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ጊዜ ፈንድተው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲቆስሉ ቢያንስ 12 ሰዎች ተገድለዋል። ምንም እንኳን ሄዝቦላህ ለዚህ ጥቃት ባላንጣው እስራኤልን ተጠያቂ ቢያደርግም፣ ጥቃቱ እንዴት እንደተከሰተ ግልጽ አይደለም። የእስራኤል ባለሥልጣናትም አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።
    ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ የሚጠቀምባቸው የሬዲዮ መገናኛዎች በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ጊዜ ፈንድተው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲቆስሉ ቢያንስ 12 ሰዎች ተገድለዋል። ምንም እንኳን ሄዝቦላህ ለዚህ ጥቃት ባላንጣው እስራኤልን ተጠያቂ ቢያደርግም፣ ጥቃቱ እንዴት እንደተከሰተ ግልጽ አይደለም። የእስራኤል ባለሥልጣናትም አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።
    WWW.BBC.COM
    ሄዝቦላህን ያስደነገጡት ‘ፔጀሮች’ እንዴት ፈነዱ? - BBC News አማርኛ
    ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ የሚጠቀምባቸው የሬዲዮ መገናኛዎች በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ጊዜ ፈንድተው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲቆስሉ ቢያንስ 12 ሰዎች ተገድለዋል። ምንም እንኳን ሄዝቦላህ ለዚህ ጥቃት ባላንጣው እስራኤልን ተጠያቂ ቢያደርግም፣ ጥቃቱ እንዴት እንደተከሰተ ግልጽ አይደለም። የእስራኤል ባለሥልጣናትም አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት እየተጋጋለ ነው። ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ ፊቷን ወደ ግብፅ አዙራለች። ግብፅ ደግሞ ከሰሞኑ ከኤርትራ ጋር ያላት ቅርርብ ከፍ ብሏል። ለመሆኑ ይህ ውጥረት ወደ ግጭት ያመራል? የቱርክ የማሸማገል ጥረስት መፍትሄ ያመጣ ይሆን?
    በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት እየተጋጋለ ነው። ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ ፊቷን ወደ ግብፅ አዙራለች። ግብፅ ደግሞ ከሰሞኑ ከኤርትራ ጋር ያላት ቅርርብ ከፍ ብሏል። ለመሆኑ ይህ ውጥረት ወደ ግጭት ያመራል? የቱርክ የማሸማገል ጥረስት መፍትሄ ያመጣ ይሆን?
    WWW.BBC.COM
    በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት ወደ ግጭት ያመራ ይሆን? ድርድሮችስ ውጤታማ ይሆናሉ? - BBC News አማርኛ
    በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት እየተጋጋለ ነው። ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ ፊቷን ወደ ግብፅ አዙራለች። ግብፅ ደግሞ ከሰሞኑ ከኤርትራ ጋር ያላት ቅርርብ ከፍ ብሏል። ለመሆኑ ይህ ውጥረት ወደ ግጭት ያመራል? የቱርክ የማሸማገል ጥረስት መፍትሄ ያመጣ ይሆን?
    0 Comments 0 Shares
  • ለግድያ ዒላማ ተድርገው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ እና የእስራኤል አገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊ ናቸው ተብሏል።
    ለግድያ ዒላማ ተድርገው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ እና የእስራኤል አገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊ ናቸው ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በኢራን ተቀጥሮ ኔታኒያሁን ሊገድል አሲሯል የተባለው እስራኤላዊ በቁጥጥር ሥር ዋለ - BBC News አማርኛ
    ለግድያ ዒላማ ተድርገው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ እና የእስራኤል አገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊ ናቸው ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ማክሰኞ እና ረቡዕ ሊባኖስን ያናወጧት በሺዎች የሚቆጠሩ ፍንዳታዎች በአስሮቹ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሲገድሉ ሺዎች ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህም ሳቢያ አገሪቱ በከባድ ሐዘን፣ ድንጋጤ እና ፍርሃት ውስጥ ትገኛለች። ፍንዳታዎቹን ተከትሎ እንዴት በሺዎች የሚቆጠሩት ትናንሽ የመልዕክት መለዋወጫ መሳሪያዎች ላይ የሚፈነዱ ቁሶች ሊጠመዱባቸው ቻለ? የሚለው ከአደጋው በኋላ የተነሳ ጥያቄ ነው።
    ማክሰኞ እና ረቡዕ ሊባኖስን ያናወጧት በሺዎች የሚቆጠሩ ፍንዳታዎች በአስሮቹ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሲገድሉ ሺዎች ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህም ሳቢያ አገሪቱ በከባድ ሐዘን፣ ድንጋጤ እና ፍርሃት ውስጥ ትገኛለች። ፍንዳታዎቹን ተከትሎ እንዴት በሺዎች የሚቆጠሩት ትናንሽ የመልዕክት መለዋወጫ መሳሪያዎች ላይ የሚፈነዱ ቁሶች ሊጠመዱባቸው ቻለ? የሚለው ከአደጋው በኋላ የተነሳ ጥያቄ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ሊባኖስ ውስጥ ከፈነዱት የመልዕክት ማስተላለፊያዎች ጀርባ ያለው የታይዋን ኩባንያ - BBC News አማርኛ
    ማክሰኞ እና ረቡዕ ሊባኖስን ያናወጧት በሺዎች የሚቆጠሩ ፍንዳታዎች በአስሮቹ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሲገድሉ ሺዎች ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህም ሳቢያ አገሪቱ በከባድ ሐዘን፣ ድንጋጤ እና ፍርሃት ውስጥ ትገኛለች። ፍንዳታዎቹን ተከትሎ እንዴት በሺዎች የሚቆጠሩት ትናንሽ የመልዕክት መለዋወጫ መሳሪያዎች ላይ የሚፈነዱ ቁሶች ሊጠመዱባቸው ቻለ? የሚለው ከአደጋው በኋላ የተነሳ ጥያቄ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን ዋርዴር ከተማ በአንድ መስጂድ ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው የአገር ሽማግሌ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊ ተናገሩ።
    በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን ዋርዴር ከተማ በአንድ መስጂድ ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው የአገር ሽማግሌ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊ ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    በሶማሌ ክልል ዋርዴር መስጂድ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተነገረ - BBC News አማርኛ
    በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን ዋርዴር ከተማ በአንድ መስጂድ ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው የአገር ሽማግሌ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመቀጠላቸው በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ወደ አጎዋ ተመልሳ መግባት የምትችልበት ዕድል ገና መሆኑን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር ገልጸዋል። ኢትዮጵያ በአጎዋ አማካኝነት ከ20 ዓመት በላይ የተለያዩ ምርቶችን ለአሜሪካ ገበያ በማቅረብ ለመቶ ሺዎች ሰዎች የሥራ ዕድል በመፍጠር በሚሊዮኖች የሚቆጠር የውጭ ምንዛሪ ስታገኝበት ነበር።
    በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመቀጠላቸው በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ወደ አጎዋ ተመልሳ መግባት የምትችልበት ዕድል ገና መሆኑን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር ገልጸዋል። ኢትዮጵያ በአጎዋ አማካኝነት ከ20 ዓመት በላይ የተለያዩ ምርቶችን ለአሜሪካ ገበያ በማቅረብ ለመቶ ሺዎች ሰዎች የሥራ ዕድል በመፍጠር በሚሊዮኖች የሚቆጠር የውጭ ምንዛሪ ስታገኝበት ነበር።
    WWW.BBC.COM
    አጎዋ፡ ወደ አሜሪካ ነጻ የንግድ ተጠቃሚነት ዕድል መመለስ ያልቻለችው ኢትዮጵያ ምን አጣች? - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመቀጠላቸው በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ወደ አጎዋ ተመልሳ መግባት የምትችልበት ዕድል ገና መሆኑን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር ገልጸዋል። ኢትዮጵያ በአጎዋ አማካኝነት ከ20 ዓመት በላይ የተለያዩ ምርቶችን ለአሜሪካ ገበያ በማቅረብ ለመቶ ሺዎች ሰዎች የሥራ ዕድል በመፍጠር በሚሊዮኖች የሚቆጠር የውጭ ምንዛሪ ስታገኝበት ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • Boonsaa Ayyalaa - IMALTUU - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    Boonsaa Ayyalaa - IMALTUU - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Surafel Zekarias - Teygn Eskikoy | ሱራፌል ዘካሪያስ - ተይኝ እስኪቆይ | New Ethiopian Music 2024
    Surafel Zekarias - Teygn Eskikoy | ሱራፌል ዘካሪያስ - ተይኝ እስኪቆይ | New Ethiopian Music 2024
    0 Comments 0 Shares