ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ የሚጠቀምባቸው የሬዲዮ መገናኛዎች በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ጊዜ ፈንድተው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲቆስሉ ቢያንስ 12 ሰዎች ተገድለዋል። ምንም እንኳን ሄዝቦላህ ለዚህ ጥቃት ባላንጣው እስራኤልን ተጠያቂ ቢያደርግም፣ ጥቃቱ እንዴት እንደተከሰተ ግልጽ አይደለም። የእስራኤል ባለሥልጣናትም አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።

0 Comments
0 Shares