• በሊባኖስ ገመድ አልባ የመገናኛ መሳሪያዎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 20 ሰዎች ሲሞቱ ከ450 በላይ መቁሰላቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
    በሊባኖስ ገመድ አልባ የመገናኛ መሳሪያዎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 20 ሰዎች ሲሞቱ ከ450 በላይ መቁሰላቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    ለሁለተኛ ቀን በሊባኖስ በደረሱ ፍንዳታዎች 20 ሰዎች ሲሞቱ 450 የሚሆኑት ቆሰሉ - BBC News አማርኛ
    በሊባኖስ ገመድ አልባ የመገናኛ መሳሪያዎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 20 ሰዎች ሲሞቱ ከ450 በላይ መቁሰላቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ ወደ ሙያቸው 'መመለስ ስላልቻሉ' ከአገር መሰደዳቸውን ተናገሩ
    ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ ወደ ሙያቸው 'መመለስ ስላልቻሉ' ከአገር መሰደዳቸውን ተናገሩ
    WWW.BBC.COM
    ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ ወደ ሙያቸው 'መመለስ ስላልቻሉ' ከአገር መሰደዳቸውን ተናገሩ - BBC News አማርኛ
    ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ ወደ ሙያቸው 'መመለስ ስላልቻሉ' ከአገር መሰደዳቸውን ተናገሩ
    0 Comments 0 Shares
  • የኢራን መረጃ መንታፊዎች ከዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪዎች የወሰሰዱትን መረጃ ከባይደን የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪዎች ጋር ግንኙነት ላላቸው ሰዎች መላካቸውን ኤፍቢአይ እና የአሜሪካ የደኅንነት ተቋማት ገልጸዋል።
    የኢራን መረጃ መንታፊዎች ከዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪዎች የወሰሰዱትን መረጃ ከባይደን የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪዎች ጋር ግንኙነት ላላቸው ሰዎች መላካቸውን ኤፍቢአይ እና የአሜሪካ የደኅንነት ተቋማት ገልጸዋል።
    WWW.BBC.COM
    ኢራን ከትራምፕ ‘የተሰረቀ’ መረጃን ከባይደን ጋር ግንኙነት ላላቸው አስተላልፋለች ተባለ - BBC News አማርኛ
    የኢራን መረጃ መንታፊዎች ከዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪዎች የወሰሰዱትን መረጃ ከባይደን የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪዎች ጋር ግንኙነት ላላቸው ሰዎች መላካቸውን ኤፍቢአይ እና የአሜሪካ የደኅንነት ተቋማት ገልጸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ‘ዩቱሪ ዋሪሚ’ የኢኳዶራውያን ስብስብ የሆነ የሴቶች ቡድን ነው። አማዞን ደንን ለመጠበቅ ነው የተሰባሰቡት። የኢንዱስትሪዎች መስፋፋት አካባቢያቸው ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ቆርጠው ተነስተዋል። ሰሬና የተባለ ማኅበረሰብ አማዛን ደን ውስጥ ይገኛል።
    ‘ዩቱሪ ዋሪሚ’ የኢኳዶራውያን ስብስብ የሆነ የሴቶች ቡድን ነው። አማዞን ደንን ለመጠበቅ ነው የተሰባሰቡት። የኢንዱስትሪዎች መስፋፋት አካባቢያቸው ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ቆርጠው ተነስተዋል። ሰሬና የተባለ ማኅበረሰብ አማዛን ደን ውስጥ ይገኛል።
    WWW.BBC.COM
    የዓለማችን ትልቁ የተፈጥሮ ሀብት የሆነውን የአማዞን ደንን የሚጠብቁት ሴቶች - BBC News አማርኛ
    ‘ዩቱሪ ዋሪሚ’ የኢኳዶራውያን ስብስብ የሆነ የሴቶች ቡድን ነው። አማዞን ደንን ለመጠበቅ ነው የተሰባሰቡት። የኢንዱስትሪዎች መስፋፋት አካባቢያቸው ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ቆርጠው ተነስተዋል። ሰሬና የተባለ ማኅበረሰብ አማዛን ደን ውስጥ ይገኛል።
    0 Comments 0 Shares
  • ማክሰኞ ዕለት ሊባኖስ ውስጥ ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ ሚጠቀምባቸው ‘ፔጀሮች’ በተመሳሳይ ሰዓት መፈንዳታቸውን ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል። ቢያንስ 12 ሰዎች ተገድለዋል፤ 3000 ያህሉ ሲቆስሉ አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል።
    ማክሰኞ ዕለት ሊባኖስ ውስጥ ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ ሚጠቀምባቸው ‘ፔጀሮች’ በተመሳሳይ ሰዓት መፈንዳታቸውን ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል። ቢያንስ 12 ሰዎች ተገድለዋል፤ 3000 ያህሉ ሲቆስሉ አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል።
    WWW.BBC.COM
    ሄዝቦላህ በሌባኖስ ያለው ሚና ምንድን ነው? ከእስራኤል ጋር ጦርነት ውስጥ ሊገባ ይችላል? - BBC News አማርኛ
    ማክሰኞ ዕለት ሊባኖስ ውስጥ ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ ሚጠቀምባቸው ‘ፔጀሮች’ በተመሳሳይ ሰዓት መፈንዳታቸውን ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል። ቢያንስ 12 ሰዎች ተገድለዋል፤ 3000 ያህሉ ሲቆስሉ አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፉት አራት ዓመታት በአራት ክልሎች ውስጥ በርካታ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመው፤ በርካታ ሰላማዊ ሰዎችም እንደተገደሉ መረጃዎች ያሳያሉ። ከ2013 እስከ ጥር 2016 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት በኢትዮጵያ 144 የተመዘገቡ እና የተረጋገጡ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመዋል። ቢቢሲ ከዓይን እማኞች እና ከተለያዩ ምንጮች ባሰባሰበው መረጃ በተለይም በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በድሮን ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ተረድቷል።
    ባለፉት አራት ዓመታት በአራት ክልሎች ውስጥ በርካታ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመው፤ በርካታ ሰላማዊ ሰዎችም እንደተገደሉ መረጃዎች ያሳያሉ። ከ2013 እስከ ጥር 2016 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት በኢትዮጵያ 144 የተመዘገቡ እና የተረጋገጡ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመዋል። ቢቢሲ ከዓይን እማኞች እና ከተለያዩ ምንጮች ባሰባሰበው መረጃ በተለይም በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በድሮን ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ተረድቷል።
    WWW.BBC.COM
    የኢትዮጵያ መንግሥት ለውስጣዊ ግጭት ምን ያህል የድሮን ጥቃት እየተጠቀመ ነው? - BBC News አማርኛ
    ባለፉት አራት ዓመታት በአራት ክልሎች ውስጥ በርካታ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመው፤ በርካታ ሰላማዊ ሰዎችም እንደተገደሉ መረጃዎች ያሳያሉ። ከ2013 እስከ ጥር 2016 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት በኢትዮጵያ 144 የተመዘገቡ እና የተረጋገጡ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመዋል። ቢቢሲ ከዓይን እማኞች እና ከተለያዩ ምንጮች ባሰባሰበው መረጃ በተለይም በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በድሮን ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ተረድቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ ሚጠቀምባቸው ‘ፔጀሮች’ ማክሰኞ ዕለት በተመሳሳይ ሰዓት መፈንዳታቸውን ተከትሎ ሊባኖስ ውስጥ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል። ቢያንስ 9 ሰዎች ተገድለዋል። 2 ሺህ 800 ያህሉ ሲቆስሉ አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል። ምንም እንኳን ሄዝቦላህ ባላንጣውን እስራኤልን ተጠያቂ ቢያደርግም ይህ ውስብስብ ጥቃት እንዴት እንደደረሰ ግልጽ አይደለም። የእስራኤል ባለሥልጣናትም እስካሁን አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል። በዚህ ፍንዳታ ዙሪያ እስካሁን የሚታወቁ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል።
    ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ ሚጠቀምባቸው ‘ፔጀሮች’ ማክሰኞ ዕለት በተመሳሳይ ሰዓት መፈንዳታቸውን ተከትሎ ሊባኖስ ውስጥ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል። ቢያንስ 9 ሰዎች ተገድለዋል። 2 ሺህ 800 ያህሉ ሲቆስሉ አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል። ምንም እንኳን ሄዝቦላህ ባላንጣውን እስራኤልን ተጠያቂ ቢያደርግም ይህ ውስብስብ ጥቃት እንዴት እንደደረሰ ግልጽ አይደለም። የእስራኤል ባለሥልጣናትም እስካሁን አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል። በዚህ ፍንዳታ ዙሪያ እስካሁን የሚታወቁ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል።
    WWW.BBC.COM
    በእስራኤል የስለላ ተቋም በተመሳሳይ ጊዜ የተፈጸሙ ናቸው የተባሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ፍንዳታዎች - BBC News አማርኛ
    ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ ሚጠቀምባቸው ‘ፔጀሮች’ ማክሰኞ ዕለት በተመሳሳይ ሰዓት መፈንዳታቸውን ተከትሎ ሊባኖስ ውስጥ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል። ቢያንስ 9 ሰዎች ተገድለዋል። 2 ሺህ 800 ያህሉ ሲቆስሉ አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል። ምንም እንኳን ሄዝቦላህ ባላንጣውን እስራኤልን ተጠያቂ ቢያደርግም ይህ ውስብስብ ጥቃት እንዴት እንደደረሰ ግልጽ አይደለም። የእስራኤል ባለሥልጣናትም እስካሁን አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል። በዚህ ፍንዳታ ዙሪያ እስካሁን የሚታወቁ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል።
    0 Comments 0 Shares
  • የደረጃ ሰንጠረዡን ከ1-8 ስምንት ሆነው ያጠናቀቁ ቡድኖች ቀጥታ ወደ ዙር 16 የሚያልፉ ሲሆን ከ9-24 ባለው ደረጃ የሚያጠናቅቁ ደግሞ በደርሶ መልስ ጨዋታ በጥሎ ማለፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ለመሸጋገር ይጫወታሉ።
    የደረጃ ሰንጠረዡን ከ1-8 ስምንት ሆነው ያጠናቀቁ ቡድኖች ቀጥታ ወደ ዙር 16 የሚያልፉ ሲሆን ከ9-24 ባለው ደረጃ የሚያጠናቅቁ ደግሞ በደርሶ መልስ ጨዋታ በጥሎ ማለፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ለመሸጋገር ይጫወታሉ።
    WWW.BBC.COM
    አዲሱ የቻምፒዮንስ ሊግ መርሀ-ግብር እንዴት ነው የሚሠራው? - BBC News አማርኛ
    የደረጃ ሰንጠረዡን ከ1-8 ስምንት ሆነው ያጠናቀቁ ቡድኖች ቀጥታ ወደ ዙር 16 የሚያልፉ ሲሆን ከ9-24 ባለው ደረጃ የሚያጠናቅቁ ደግሞ በደርሶ መልስ ጨዋታ በጥሎ ማለፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ለመሸጋገር ይጫወታሉ።
    0 Comments 0 Shares