ማክሰኞ ዕለት ሊባኖስ ውስጥ ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ ሚጠቀምባቸው ‘ፔጀሮች’ በተመሳሳይ ሰዓት መፈንዳታቸውን ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል። ቢያንስ 12 ሰዎች ተገድለዋል፤ 3000 ያህሉ ሲቆስሉ አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል።

0 Comments
0 Shares