• ኢትዮጵያ ራሷን በነጻ አገርነት ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ ቀጠናው ላይ ውጥረት ተፈጥሯል።ጂቡቲ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የገባችውን ውጥረት ለማርገብ በሚል የታጁራ ወደብን “በጋራ እናስተዳድር” ስትል የአማራጭ ሀሳብ ማቅረቧን በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ተናግራለች።
    በርግጥ ሚኒስትሩ፣ ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ለቢቢሲ የተናገሩት “ሙሉ በሙሉ እንደታስተዳድር” አማራጭ ሀሳብ አቅርበናል” በማለት ነበር። ጂቡቲ ይህንን የአማራጭ ሃሳብ ለምን አሁን ማቅረብ ፈለገች? ቢቢሲ ባለሙያ አነጋግሯል።

    ኢትዮጵያ ራሷን በነጻ አገርነት ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ ቀጠናው ላይ ውጥረት ተፈጥሯል።ጂቡቲ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የገባችውን ውጥረት ለማርገብ በሚል የታጁራ ወደብን “በጋራ እናስተዳድር” ስትል የአማራጭ ሀሳብ ማቅረቧን በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ተናግራለች። በርግጥ ሚኒስትሩ፣ ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ለቢቢሲ የተናገሩት “ሙሉ በሙሉ እንደታስተዳድር” አማራጭ ሀሳብ አቅርበናል” በማለት ነበር። ጂቡቲ ይህንን የአማራጭ ሃሳብ ለምን አሁን ማቅረብ ፈለገች? ቢቢሲ ባለሙያ አነጋግሯል።
    WWW.BBC.COM
    በጂቡቲ በአማራጭነት ከቀረበው የታጁራ ወደብ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ ራሷን በነጻ አገርነት ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ ቀጠናው ላይ ውጥረት ተፈጥሯል።ጂቡቲ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የገባችውን ውጥረት ለማርገብ በሚል የታጁራ ወደብን “በጋራ እናስተዳድር” ስትል የአማራጭ ሀሳብ ማቅረቧን በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ተናግራለች። በርግጥ ሚኒስትሩ፣ ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ለቢቢሲ የተናገሩት “ሙሉ በሙሉ እንደታስተዳድር” አማራጭ ሀሳብ አቅርበናል” በማለት ነበር። ጂቡቲ ይህንን የአማራጭ ሃሳብ ለምን አሁን ማቅረብ ፈለገች? ቢቢሲ ባለሙያ አነጋግሯል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአውሮፓ እግር ኳስ በርካታ ተመልካች በአካል ተገኝቶ የሚታደመው ክለብ የትኛው ነው? ማንቸስተር? ወይስ አርሰናል? የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ይህን ቁጥር ይፋ አድርጓል።
    በአውሮፓ እግር ኳስ በርካታ ተመልካች በአካል ተገኝቶ የሚታደመው ክለብ የትኛው ነው? ማንቸስተር? ወይስ አርሰናል? የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ይህን ቁጥር ይፋ አድርጓል።
    WWW.BBC.COM
    ማንችስተር ዩናይትድ ባለፈው የውድድር ዘመን ከአውሮፓ ሊጎች ከፍተኛ ታዳሚ ያገኘ ቡድን ሆነ - BBC News አማርኛ
    በአውሮፓ እግር ኳስ በርካታ ተመልካች በአካል ተገኝቶ የሚታደመው ክለብ የትኛው ነው? ማንቸስተር? ወይስ አርሰናል? የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ይህን ቁጥር ይፋ አድርጓል።
    0 Comments 0 Shares
  • ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም አሜሪካውያን ቀጣዩን ፕሬዝደንት ለመምረጥ ወደ ድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ያመራሉ። ለመሆኑ የቅድመ ምርጫ ትንበያዎች ምን ይላሉ? በብሔራዊው ቅድመ ትንበያ መሠረትስ ማን ይመራል?
    ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም አሜሪካውያን ቀጣዩን ፕሬዝደንት ለመምረጥ ወደ ድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ያመራሉ። ለመሆኑ የቅድመ ምርጫ ትንበያዎች ምን ይላሉ? በብሔራዊው ቅድመ ትንበያ መሠረትስ ማን ይመራል?
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ ምርጫ ትንበያ፡ ማን እየመራ ነው - ትራምፕ ወይስ ሃሪስ? - BBC News አማርኛ
    ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም አሜሪካውያን ቀጣዩን ፕሬዝደንት ለመምረጥ ወደ ድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ያመራሉ። ለመሆኑ የቅድመ ምርጫ ትንበያዎች ምን ይላሉ? በብሔራዊው ቅድመ ትንበያ መሠረትስ ማን ይመራል?
    0 Comments 0 Shares
  • “የአፍሪካ አባት” በመባል የሚጠሩት እና ኢትዮጵያን ለ44 ዓመታት የገዟት አጼ ኃይለ ሥላሴ እኤአ ከ1936 ጀምሮ በስደት በብሪታንያዋ ባዝ ከተማ ኖረዋል።ንጉሡ በዚህች ከተማ ሲኖሩ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ተቀላቅለው መኖራቸውን የታሪክ ባለሙያዎች የነዋሪዎችን ምስክርነት አጣቅሰው ይናገራሉ።
    “የአፍሪካ አባት” በመባል የሚጠሩት እና ኢትዮጵያን ለ44 ዓመታት የገዟት አጼ ኃይለ ሥላሴ እኤአ ከ1936 ጀምሮ በስደት በብሪታንያዋ ባዝ ከተማ ኖረዋል።ንጉሡ በዚህች ከተማ ሲኖሩ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ተቀላቅለው መኖራቸውን የታሪክ ባለሙያዎች የነዋሪዎችን ምስክርነት አጣቅሰው ይናገራሉ።
    WWW.BBC.COM
    አጼ ኃይለሥላሴ በእንግሊዝ ባዝ ከተማ እንዴት በስደት ሊኖሩ ቻሉ? - BBC News አማርኛ
    “የአፍሪካ አባት” በመባል የሚጠሩት እና ኢትዮጵያን ለ44 ዓመታት የገዟት አጼ ኃይለ ሥላሴ እኤአ ከ1936 ጀምሮ በስደት በብሪታንያዋ ባዝ ከተማ ኖረዋል።ንጉሡ በዚህች ከተማ ሲኖሩ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ተቀላቅለው መኖራቸውን የታሪክ ባለሙያዎች የነዋሪዎችን ምስክርነት አጣቅሰው ይናገራሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካዊቷ ሙዚቀኛ ሌመኔድ በተሰኘው ሥራዋ ጥቁር ሴቶችን ያወደሰችበት እና የሴቶችን ኃይል የገለፀችበት መንገድ አድናቆት ተችሮታል። ነገር ግን ድንገት ነው ቢዮንሴ ለሙዚቃዎቿ ‘ቪድዮ ክሊፕ’ መሥራት ያቆመችው።
    አሜሪካዊቷ ሙዚቀኛ ሌመኔድ በተሰኘው ሥራዋ ጥቁር ሴቶችን ያወደሰችበት እና የሴቶችን ኃይል የገለፀችበት መንገድ አድናቆት ተችሮታል። ነገር ግን ድንገት ነው ቢዮንሴ ለሙዚቃዎቿ ‘ቪድዮ ክሊፕ’ መሥራት ያቆመችው።
    WWW.BBC.COM
    ቢዮንሴ ለሙዚቃዎቿ ‘ቪድዮ’ መሥራት ያቆመችው ለምንድነው? - BBC News አማርኛ
    አሜሪካዊቷ ሙዚቀኛ ሌመኔድ በተሰኘው ሥራዋ ጥቁር ሴቶችን ያወደሰችበት እና የሴቶችን ኃይል የገለፀችበት መንገድ አድናቆት ተችሮታል። ነገር ግን ድንገት ነው ቢዮንሴ ለሙዚቃዎቿ ‘ቪድዮ ክሊፕ’ መሥራት ያቆመችው።
    0 Comments 0 Shares
  • የቦይንግ ኃላፊዎች እና የማኅበሩ ኃላፊዎች የደረሱት ስምምነት ከ30 ሺህ በላይ ከሚሆኑት የቦይንግ ኩባንያ ሠራተኞች አዎንታዊ ምላሽ ያገኘ አይመስልም።
    የቦይንግ ኃላፊዎች እና የማኅበሩ ኃላፊዎች የደረሱት ስምምነት ከ30 ሺህ በላይ ከሚሆኑት የቦይንግ ኩባንያ ሠራተኞች አዎንታዊ ምላሽ ያገኘ አይመስልም።
    WWW.BBC.COM
    የቦይንግ አዲሱ ሥራ አስኪያጅ ሠራተኞቻቸው አድማ እንዳይመቱ ተማፀኑ - BBC News አማርኛ
    የቦይንግ ኃላፊዎች እና የማኅበሩ ኃላፊዎች የደረሱት ስምምነት ከ30 ሺህ በላይ ከሚሆኑት የቦይንግ ኩባንያ ሠራተኞች አዎንታዊ ምላሽ ያገኘ አይመስልም።
    0 Comments 0 Shares
  • Abebech Ararsa - Abebayehosh | አበበች አራርሳ - አበባየሆሽ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Abebech Ararsa - Abebayehosh | አበበች አራርሳ - አበባየሆሽ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Ermias Zerihun - Awdamet | ኤርሚያስ ዘሪሁን - አውዳመት| New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Ermias Zerihun - Awdamet | ኤርሚያስ ዘሪሁን - አውዳመት| New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares