አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የስታር ዋይድ አዋርድ” 2016 ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም በመባል በሕዝብ ድምጽተሸላሚ ሆኗል። የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሽልማት ርክክብ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ሽልማቱ ተቋሙን ለላቀ ደረጃ በትጋት እንዲሰራ የሚያደርገው መሆኑን ገልጸዋል። ሽልማቱ አስደሳች እንደሆነ መግለጻቸውንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ አመልክቷል።
The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር ዋይድ አዋርድ 2016 ተሸላሚ ሆነ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.