• በ2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ጎዳናዎች 32 ቢሊዮን ብር በፈሰሰበት የኮሪደር ልማት በኩል በቀለም እና መብራት ቢያሸበርቁም፤ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በግጭት ውስጥ ቀጥለዋል። የዜጎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት የገደበው የሰላም እጦት እና እገታ በዚህ ዓመት ቀጥሎ ከርሟል።
    ቢቢሲ በርከት ካሉት የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ክስተቶች መካከል ዋነኛ ያላቸውን እንዲህ መርጧቸዋል።
    በ2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ጎዳናዎች 32 ቢሊዮን ብር በፈሰሰበት የኮሪደር ልማት በኩል በቀለም እና መብራት ቢያሸበርቁም፤ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በግጭት ውስጥ ቀጥለዋል። የዜጎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት የገደበው የሰላም እጦት እና እገታ በዚህ ዓመት ቀጥሎ ከርሟል። ቢቢሲ በርከት ካሉት የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ክስተቶች መካከል ዋነኛ ያላቸውን እንዲህ መርጧቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    የ2016 ዋነኛ ፖለቲካዊ ሁነቶች ምን ነበሩ? - BBC News አማርኛ
    በ2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ጎዳናዎች 32 ቢሊዮን ብር በፈሰሰበት የኮሪደር ልማት በኩል በቀለም እና መብራት ቢያሸበርቁም፤ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በግጭት ውስጥ ቀጥለዋል። የዜጎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት የገደበው የሰላም እጦት እና እገታ በዚህ ዓመት ቀጥሎ ከርሟል። ቢቢሲ በርከት ካሉት የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ክስተቶች መካከል ዋነኛ ያላቸውን እንዲህ መርጧቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ግለሰቡ አምስት ሊትር ነዳጅ በጄሪ ካን ይዞ መጥቶ ነው ጥቃቱን ካደረሰባት በኋላ እሱም በእሳት በመያዙ ቃጠሎ ሊደርስበት ችሏል።
    የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ግለሰቡ አምስት ሊትር ነዳጅ በጄሪ ካን ይዞ መጥቶ ነው ጥቃቱን ካደረሰባት በኋላ እሱም በእሳት በመያዙ ቃጠሎ ሊደርስበት ችሏል።
    WWW.BBC.COM
    ኡጋንዳዊቷን አትሌት በእሳት አቃጥሎ የገደለው የቀድሞ ፍቅረኛ በቃጠሎ ምክንያት ሞተ - BBC News አማርኛ
    የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ግለሰቡ አምስት ሊትር ነዳጅ በጄሪ ካን ይዞ መጥቶ ነው ጥቃቱን ካደረሰባት በኋላ እሱም በእሳት በመያዙ ቃጠሎ ሊደርስበት ችሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት" ከፍተዋል በሚል እስከ የሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀቁ።

    ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት" ከፍተዋል በሚል እስከ የሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀቁ።
    WWW.BBC.COM
    ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈጸም የሞት ቅጣት የተፈረደባቸው 178 የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተለቀቁ - BBC News አማርኛ
    ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት" ከፍተዋል በሚል እስከ የሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጄነራል ታደሰ ወረደ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሹም ሽር እንዳያደርግ ከለከሉ።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጄነራል ታደሰ ወረደ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሹም ሽር እንዳያደርግ ከለከሉ።
    WWW.BBC.COM
    የጸጥታ ኃላፊው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሹም ሽር ማድረግ አይችልም አሉ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጄነራል ታደሰ ወረደ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሹም ሽር እንዳያደርግ ከለከሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ መንግሥት “በህገ ወጥ መንገድ” በእስር ላይ የቆዩ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮችን “ይቅርታ እንዲጠይቅ እና የጉዳት ካሳ እንዲከፍል” ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂውማን ራይትስ ዋች ጠየቀ።
    የኢትዮጵያ መንግሥት “በህገ ወጥ መንገድ” በእስር ላይ የቆዩ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮችን “ይቅርታ እንዲጠይቅ እና የጉዳት ካሳ እንዲከፍል” ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂውማን ራይትስ ዋች ጠየቀ።
    WWW.BBC.COM
    ከእስር ለተለቀቁ የኦነግ አመራሮች መንግሥት ይቅርታ እንዲጠይቅ እና ካሳ እንዲከፍል ተጠየቀ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ መንግሥት “በህገ ወጥ መንገድ” በእስር ላይ የቆዩ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮችን “ይቅርታ እንዲጠይቅ እና የጉዳት ካሳ እንዲከፍል” ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂውማን ራይትስ ዋች ጠየቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • የናይጄርያ መድሀኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን “የተጸለየበት” ተብለው የሚሸጡ እና በናይጄርያዊው የቴሌቪዥን ወንጌል ሰባኪ፤ ጀርማያ ፉፌይን ቤተ እምነት በኩል የሚቀርቡ ምርቶችን ከመግዛት እንዲቆጠቡ ዜጎችን አስጠነቀቀ።
    የናይጄርያ መድሀኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን “የተጸለየበት” ተብለው የሚሸጡ እና በናይጄርያዊው የቴሌቪዥን ወንጌል ሰባኪ፤ ጀርማያ ፉፌይን ቤተ እምነት በኩል የሚቀርቡ ምርቶችን ከመግዛት እንዲቆጠቡ ዜጎችን አስጠነቀቀ።
    WWW.BBC.COM
    የናይጄርያ ባለስልጣናት "የተጸለየበት" እየተባሉ የሚሸጡ ውሃዎችን ዜጎች እንዳይጠቀሙ አስጠነቀቁ - BBC News አማርኛ
    የናይጄርያ መድሀኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን “የተጸለየበት” ተብለው የሚሸጡ እና በናይጄርያዊው የቴሌቪዥን ወንጌል ሰባኪ፤ ጀርማያ ፉፌይን ቤተ እምነት በኩል የሚቀርቡ ምርቶችን ከመግዛት እንዲቆጠቡ ዜጎችን አስጠነቀቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤል ጦር ሰብዓዊ ተብሎ በተለየ ስፍራ ላይ በፈጸመው የአየር ጥቃት 40 ሰዎች መገደላቸውን በሐማስ የሚመራው የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
    የእስራኤል ጦር ሰብዓዊ ተብሎ በተለየ ስፍራ ላይ በፈጸመው የአየር ጥቃት 40 ሰዎች መገደላቸውን በሐማስ የሚመራው የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል ሰብዓዊ ቀጠና ተብሎ በተለየ ስፍራ ላይ ባደረሰችው ጥቃት 40 ሰዎች ተገደሉ - BBC News አማርኛ
    የእስራኤል ጦር ሰብዓዊ ተብሎ በተለየ ስፍራ ላይ በፈጸመው የአየር ጥቃት 40 ሰዎች መገደላቸውን በሐማስ የሚመራው የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ነሐሴ ወር ጀርመን በስሎይንጋን ከተማ የደረሰውና ለሦስት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የነበረውን የስለት ጥቃት ተከትሎ የድንበር ፍተሻና ጥበቃዋን ልታጠናክር ነው።
    ጥቃቱን እንዳደረሰ የተጠረጠረ ግለሰብ ሶርያዊ ዜግነት ያለው ሲሆን ያቀረበው የጥገኝነት ጥያቄ ወድቅ ተደርጎ ከጀርመን ተጠርዞ እየወጣ ነበር ተብሏል።
    ባለፈው ነሐሴ ወር ጀርመን በስሎይንጋን ከተማ የደረሰውና ለሦስት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የነበረውን የስለት ጥቃት ተከትሎ የድንበር ፍተሻና ጥበቃዋን ልታጠናክር ነው። ጥቃቱን እንዳደረሰ የተጠረጠረ ግለሰብ ሶርያዊ ዜግነት ያለው ሲሆን ያቀረበው የጥገኝነት ጥያቄ ወድቅ ተደርጎ ከጀርመን ተጠርዞ እየወጣ ነበር ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በስለት የደረሰ ጥቃትን ተከትሎ ጀርመን የድንበር ጥበቃዋን ልታጠናክር ነው - BBC News አማርኛ