• “ማካላ እስር ቤት አይደለም። ታጉሮ ማቆያ እንጂ። ሰዎች እንዲሞቱ የሚላኩበት ሥፍራ ነው።" ዋና ከተማዋ ኪንሻሳ የሚገኘው ይህ እስር ቤት 1500 ታራሚዎችን ለማስተናገድ ቢገነባም 10 እጥፍ እስረኞችን እንደያዘ ይነገርለታል።
    “ማካላ እስር ቤት አይደለም። ታጉሮ ማቆያ እንጂ። ሰዎች እንዲሞቱ የሚላኩበት ሥፍራ ነው።" ዋና ከተማዋ ኪንሻሳ የሚገኘው ይህ እስር ቤት 1500 ታራሚዎችን ለማስተናገድ ቢገነባም 10 እጥፍ እስረኞችን እንደያዘ ይነገርለታል።
    WWW.BBC.COM
    “የምድር ገሀነም” - የሚላስ የሚቀመስ የማይታሰብበት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው እስር ቤት - BBC News አማርኛ
    “ማካላ እስር ቤት አይደለም። ታጉሮ ማቆያ እንጂ። ሰዎች እንዲሞቱ የሚላኩበት ሥፍራ ነው።" ዋና ከተማዋ ኪንሻሳ የሚገኘው ይህ እስር ቤት 1500 ታራሚዎችን ለማስተናገድ ቢገነባም 10 እጥፍ እስረኞችን እንደያዘ ይነገርለታል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትጵዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓራሊምፒክ የተሳተፈችው በአውሮፓውያኑ 1968 በቴል-አቪቭ በተደረገው የበጋ ጨዋታ ላይ ነበር። በወቅቱ በአትሌቲክስ እና በሜዳ ቴኒስ ውድድሮች ተሳትፋ ነበር።
    ኢትጵዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓራሊምፒክ የተሳተፈችው በአውሮፓውያኑ 1968 በቴል-አቪቭ በተደረገው የበጋ ጨዋታ ላይ ነበር። በወቅቱ በአትሌቲክስ እና በሜዳ ቴኒስ ውድድሮች ተሳትፋ ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ፓሪስ ፓራሊምፒክስ 2024፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛውን ሜዳሊያ ያገኘችበት ውድድር - BBC News አማርኛ
    ኢትጵዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓራሊምፒክ የተሳተፈችው በአውሮፓውያኑ 1968 በቴል-አቪቭ በተደረገው የበጋ ጨዋታ ላይ ነበር። በወቅቱ በአትሌቲክስ እና በሜዳ ቴኒስ ውድድሮች ተሳትፋ ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የጎንዛሌዝ ጠበቃ የሆኑ ግለሰብ ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል የተቃዋሚ ፓርቲው መሪ ከሀገር መውጣታቸውን አረጋግጠው ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
    የጎንዛሌዝ ጠበቃ የሆኑ ግለሰብ ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል የተቃዋሚ ፓርቲው መሪ ከሀገር መውጣታቸውን አረጋግጠው ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
    WWW.BBC.COM
    የምርጫ ውጤት አልቀበልም ያሉት የቬንዙዌላው ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ከሀገራቸው ሸሽተው ስፔን ገቡ - BBC News አማርኛ
    የጎንዛሌዝ ጠበቃ የሆኑ ግለሰብ ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል የተቃዋሚ ፓርቲው መሪ ከሀገር መውጣታቸውን አረጋግጠው ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • እናቶች ቢጠጡ በልጆች ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ ሲጠና አባቶች ቢጠጡ በልጆች ላይ የሚኖረው ጫና እምብዛም ትኩረት ሳይሰጠው ቆይቷል።የዕድገት ሥነ ልቦና ባለሙያ ማይክል ጎልዲንግ “ስለ ልጅ መውለድ ሲጠና ትኩረቱ ሴቶች ላይ ሆኖ ቆይቷል። ስለ ወንዶች ብዙም አልተጠናል” ይላል።ለመሆኑ የሚጠጡ አባቶች የልጆቻቸውን ጤና እንዴት ይጎዳሉ?
    እናቶች ቢጠጡ በልጆች ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ ሲጠና አባቶች ቢጠጡ በልጆች ላይ የሚኖረው ጫና እምብዛም ትኩረት ሳይሰጠው ቆይቷል።የዕድገት ሥነ ልቦና ባለሙያ ማይክል ጎልዲንግ “ስለ ልጅ መውለድ ሲጠና ትኩረቱ ሴቶች ላይ ሆኖ ቆይቷል። ስለ ወንዶች ብዙም አልተጠናል” ይላል።ለመሆኑ የሚጠጡ አባቶች የልጆቻቸውን ጤና እንዴት ይጎዳሉ?
    WWW.BBC.COM
    የአባቶች መጠጣት በልጆች አጠቃላይ ጤና እና ባህሪ ላይ ምን አይነት ጉዳት አለው? - BBC News አማርኛ
    እናቶች ቢጠጡ በልጆች ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ ሲጠና አባቶች ቢጠጡ በልጆች ላይ የሚኖረው ጫና እምብዛም ትኩረት ሳይሰጠው ቆይቷል።የዕድገት ሥነ ልቦና ባለሙያ ማይክል ጎልዲንግ “ስለ ልጅ መውለድ ሲጠና ትኩረቱ ሴቶች ላይ ሆኖ ቆይቷል። ስለ ወንዶች ብዙም አልተጠናል” ይላል።ለመሆኑ የሚጠጡ አባቶች የልጆቻቸውን ጤና እንዴት ይጎዳሉ?
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ወታደሮችን እንዲሁም የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ የአየር ማረፊያ ደርሰዋል መባሉን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት "ቀጣናውን ለማተራመስ ከሚሹ የውጭ ኃይሎች ጋር እየሰራ ይገኛል” ስትል ከስሳለች።
    ኢትዮጵያ ወታደሮችን እንዲሁም የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ የአየር ማረፊያ ደርሰዋል መባሉን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት "ቀጣናውን ለማተራመስ ከሚሹ የውጭ ኃይሎች ጋር እየሰራ ይገኛል” ስትል ከስሳለች።
    WWW.BBC.COM
    ግብጽ ወታደሮቿን በሶማሊያ ማስፈሯ ያለው አንድምታ ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ ወታደሮችን እንዲሁም የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ የአየር ማረፊያ ደርሰዋል መባሉን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት "ቀጣናውን ለማተራመስ ከሚሹ የውጭ ኃይሎች ጋር እየሰራ ይገኛል” ስትል ከስሳለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የቀድሞው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የሪፐብሊካን አባል የሆኑት ዲክ ቼኒ ድምጻቸውን ለዲሞክራቷ ካማላ ሐሪስ እንደሚሰጡ አስታወቁ።
    የቀድሞው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የሪፐብሊካን አባል የሆኑት ዲክ ቼኒ ድምጻቸውን ለዲሞክራቷ ካማላ ሐሪስ እንደሚሰጡ አስታወቁ።
    WWW.BBC.COM
    ሩፐብሊካኑ የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ለካማላ ሐሪስ ድምጻቸውን እንደሚሰጡ ገለጹ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የሪፐብሊካን አባል የሆኑት ዲክ ቼኒ ድምጻቸውን ለዲሞክራቷ ካማላ ሐሪስ እንደሚሰጡ አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • የተባበሩት መንግሥታት በዌስት ባንክ አርብ ዕለት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የአሜሪካ እና የቱርክ ጥምር ዜግነት ያላት ወጣት ግድያን በተመለከተ ሙሉ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ።
    የተባበሩት መንግሥታት በዌስት ባንክ አርብ ዕለት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የአሜሪካ እና የቱርክ ጥምር ዜግነት ያላት ወጣት ግድያን በተመለከተ ሙሉ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ።
    WWW.BBC.COM
    የተባበሩት መንግሥታት በዌስት ባንክ በተፈጸመው ግድያ ላይ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ - BBC News አማርኛ
    የተባበሩት መንግሥታት በዌስት ባንክ አርብ ዕለት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የአሜሪካ እና የቱርክ ጥምር ዜግነት ያላት ወጣት ግድያን በተመለከተ ሙሉ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ በዩኬ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጁ መሠረተ ልማቶች ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል የአገሪቷ የስደት ስምምነቶች ኮሚሽነር ጠቆሙ።
    ጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ በዩኬ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጁ መሠረተ ልማቶች ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል የአገሪቷ የስደት ስምምነቶች ኮሚሽነር ጠቆሙ።
    WWW.BBC.COM
    ዩኬ ለጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ አዘጋጅታው የነበረውን ማረፊያ ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል ተጠቆመ - BBC News አማርኛ
    ጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ በዩኬ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጁ መሠረተ ልማቶች ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል የአገሪቷ የስደት ስምምነቶች ኮሚሽነር ጠቆሙ።
    0 Comments 0 Shares