• በፕሬስ ነጻነት አፈና ሰ/ ኮርያና ኤርትራ አለማችንን ይመራሉ የአለማችን አገራትን የፕሬስ ነጻነት አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ፣ ከሰሞኑም የ2018 አመት የአገራትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 የአለማችን አገራት 150ኛ ደረጃን መያዟን አመልክቷል፡፡ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት አፈናዎች ላይ ይህ ነው የሚባል መሻሻል አልታየም ያለው የተቋሙ ሪፖርት፣ በአገሪቱ ኢንተርኔትና ማህበራዊ […]
    The post ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 አገራት 150ኛ ደረጃን ይዛለች ተባለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በፕሬስ ነጻነት አፈና ሰ/ ኮርያና ኤርትራ አለማችንን ይመራሉ የአለማችን አገራትን የፕሬስ ነጻነት አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ፣ ከሰሞኑም የ2018 አመት የአገራትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 የአለማችን አገራት 150ኛ ደረጃን መያዟን አመልክቷል፡፡ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት አፈናዎች ላይ ይህ ነው የሚባል መሻሻል አልታየም ያለው የተቋሙ ሪፖርት፣ በአገሪቱ ኢንተርኔትና ማህበራዊ […] The post ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 አገራት 150ኛ ደረጃን ይዛለች ተባለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 አገራት 150ኛ ደረጃን ይዛለች ተባለ
    የአለማችን አገራትን የፕሬስ ነጻነት አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ፣ ከሰሞኑም የ2018 አመት የአገራትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 የአለማችን አገራት 150ኛ ደረጃን መያዟን አመልክቷል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የጠቅላይሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉዞ የባሕር ኃይል እንድናገኝ ቢያደርግስ | ያየሰው ሽመልስ በድሬቲዩብ የአፍሪካ ቀንድን ፖለቲካ ረዘም ላለ ጊዜ የተከታተሉት አሌክስ ዲ ዋል የተባሉ ፕሮፌሰር የአፍሪካ ቀንድ ራሱን እንደ አንድ ውሁድ አካል ቆጥሮ አያውቅም ይላል፡፡ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች እኩል በእኩል በሚኖሩበት በዚህ ቀጣና፣ እስላማዊ አክራነት የአካባቢው ችግር ነው፡፡ የአፍሪካ ቀንድ ድህነትና ኋላቀርነት፣ የሀገራትና የርስበርስ ጦርነት፣ መፈንቅለ መንግሥታት፣ ሽብርተኝነት፣ ወዘተ […]
    The post የጠቅላይሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉዞ የባሕር ኃይል እንድናገኝ ቢያደርግስ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የጠቅላይሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉዞ የባሕር ኃይል እንድናገኝ ቢያደርግስ | ያየሰው ሽመልስ በድሬቲዩብ የአፍሪካ ቀንድን ፖለቲካ ረዘም ላለ ጊዜ የተከታተሉት አሌክስ ዲ ዋል የተባሉ ፕሮፌሰር የአፍሪካ ቀንድ ራሱን እንደ አንድ ውሁድ አካል ቆጥሮ አያውቅም ይላል፡፡ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች እኩል በእኩል በሚኖሩበት በዚህ ቀጣና፣ እስላማዊ አክራነት የአካባቢው ችግር ነው፡፡ የአፍሪካ ቀንድ ድህነትና ኋላቀርነት፣ የሀገራትና የርስበርስ ጦርነት፣ መፈንቅለ መንግሥታት፣ ሽብርተኝነት፣ ወዘተ […] The post የጠቅላይሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉዞ የባሕር ኃይል እንድናገኝ ቢያደርግስ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የጠቅላይሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉዞ የባሕር ኃይል እንድናገኝ ቢያደርግስ
    እንደሚታወቀው ኢትዮጵያና ጅቡቲ የወታደራዊና ደህንነት ሥምምነት አላቸው ...
    0 Comments 0 Shares
  • በእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ሩቨን ሩቪሊን የሚመራ የልዑካን ቡድን በአገራችን የሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ሚያዚያ 23 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ አበባ ይገባል፡፡ ክቡር ፕሬዝዳንቱ ከኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ይወያያሉ ፡፡ ኢትዮጵያና እስራኤል ከንግስት ሳባ እና ንጉስ ሰለሞን ግንኙነት ጀምሮ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው […]
    The post የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ሩቨን ሩቪሊን የሚመራ የልዑካን ቡድን በአገራችን የሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ሚያዚያ 23 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ አበባ ይገባል፡፡ ክቡር ፕሬዝዳንቱ ከኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ይወያያሉ ፡፡ ኢትዮጵያና እስራኤል ከንግስት ሳባ እና ንጉስ ሰለሞን ግንኙነት ጀምሮ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው […] The post የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ
    ኢትዮጵያና እስራኤል ከንግስት ሳባ እና ንጉስ ሰለሞን ግንኙነት ጀምሮ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው ይነገራል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የሴካፋ ዝግጅት፣ የቬንገር የኦልድትራፎርድ አሸኛኘት፣ ዚነዲን ዚዳን ስለ ቻምፒዮንስ ሊጉ የነገው ጨዋታ አስተያየት፣ የመሃመድ ሳላህና የማድሪድ ጉዳይ እንዲሁም ክርስቲያኖ ሮናልዶና የትላንቱ የሜሲ ሀትሪክ በስፖርታዊ መረጃችን ይዳሰሳሉ።
    The post አጫጭር ሀገራዊና የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የሴካፋ ዝግጅት፣ የቬንገር የኦልድትራፎርድ አሸኛኘት፣ ዚነዲን ዚዳን ስለ ቻምፒዮንስ ሊጉ የነገው ጨዋታ አስተያየት፣ የመሃመድ ሳላህና የማድሪድ ጉዳይ እንዲሁም ክርስቲያኖ ሮናልዶና የትላንቱ የሜሲ ሀትሪክ በስፖርታዊ መረጃችን ይዳሰሳሉ። The post አጫጭር ሀገራዊና የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አጫጭር ሀገራዊና የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች
    የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የሴካፋ ዝግጅት፣ የቬንገር የኦልድትራፎርድ አሸኛኘት፣ ዚነዲን ዚዳን ስለ ቻምፒዮንስ ሊጉ የነገው ጨዋታ አስተያየት፣ የመሃመድ ሳላህና የማድሪድ ጉዳይ እንዲሁም ክርስቲያኖ ሮናልዶና የትላንቱ የሜሲ ሀትሪክ በስፖርታዊ መረጃችን ይዳሰሳሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የዘቢሞላ የቅርስ እልፍኝ-የጀግና ኢማም ሀሰን አንጃሞ መታሰቢያ | ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ወደ ቀቤና ወረዳ ይዞን ሊጓዝ ነው፡፡ ዘቢሞላ ቀደምት ከሚባሉ የሀገራችን ኢስላማዊ ማዕከላት አንዱ ነው፡፡ በመድረሳ ትምህርት ማዕከልነቱ የሚታወቀውን መካነ ቅርስ የቅርስ እልፍኝ ሲል እንዲህ ያስጎበኘናል፡፡ | ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ከመስጂዱ ትይዩ በግንብ የተሰራች ትንሽ ቤት አለች፡፡ ሲገቡ የምትገዝፍ ትንሽ ቤት፡፡ የሼህ በድሩዲን ኪታብ ቤት […]
    The post የዘቢሞላ የቅርስ እልፍኝ-የጀግና ኢማም ሀሰን አንጃሞ መታሰቢያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የዘቢሞላ የቅርስ እልፍኝ-የጀግና ኢማም ሀሰን አንጃሞ መታሰቢያ | ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ወደ ቀቤና ወረዳ ይዞን ሊጓዝ ነው፡፡ ዘቢሞላ ቀደምት ከሚባሉ የሀገራችን ኢስላማዊ ማዕከላት አንዱ ነው፡፡ በመድረሳ ትምህርት ማዕከልነቱ የሚታወቀውን መካነ ቅርስ የቅርስ እልፍኝ ሲል እንዲህ ያስጎበኘናል፡፡ | ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ከመስጂዱ ትይዩ በግንብ የተሰራች ትንሽ ቤት አለች፡፡ ሲገቡ የምትገዝፍ ትንሽ ቤት፡፡ የሼህ በድሩዲን ኪታብ ቤት […] The post የዘቢሞላ የቅርስ እልፍኝ-የጀግና ኢማም ሀሰን አንጃሞ መታሰቢያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የዘቢሞላ የቅርስ እልፍኝ-የጀግና ኢማም ሀሰን አንጃሞ መታሰቢያ
    ከወልቄጤ ከተማ በጣም ቅርበት ካለው የዘቢሞላ መካነ ቅርስ ነኝ፡ ... ሼህ ከማሉዲን ኦቢዮ የተሰመረተው መካነ ቅርስ ዘቢሞላ ይባላል ...
    0 Comments 0 Shares
  • ኮሜዲያን፣ የመድረክ መሪ፣ ተዋናይ እንዲሁም የበርካታ ሞያዎች ባለቤት የሆነው ጥላሁን እልፍነህ ጥበብ በፋና ላይ ከደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገውን አዝናኝ ቆይታ ትከታተሉት ዘንድ ጋበዝን።
    The post ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ ከደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኮሜዲያን፣ የመድረክ መሪ፣ ተዋናይ እንዲሁም የበርካታ ሞያዎች ባለቤት የሆነው ጥላሁን እልፍነህ ጥበብ በፋና ላይ ከደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገውን አዝናኝ ቆይታ ትከታተሉት ዘንድ ጋበዝን። The post ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ ከደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ ከደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
    ኮሜዲያን፣ የመድረክ መሪ፣ ተዋናይ እንዲሁም የበርካታ ሞያዎች ባለቤት የሆነው ጥላሁን እልፍነህ ጥበብ በፋና ላይ ከደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገውን አዝናኝ ቆይታ ትከታተሉት ዘንድ ጋበዝን።
    0 Comments 0 Shares
  • በአውስትራሊያ ብሪዝቤን ከተማ በታክሲ ሹፌርነት የሚተዳደረው ኢትዮጵያዊ ፤ ግብረሰዶም ሴትን የማይገባ ጥያቄ ጠይቀሀል ተብሎ 300 ዶላር ተቀጣ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ አቶ ኡመር ሱቢ ገመዳ የ25 ዓመቷን ወጣት በታክሲው አሳፍሮ ወደተባለበት መዳረሻ ያሽከረክራል፡፡ የ46 ዓመቱ ጎልማሳ አቶ ኡመር የተወሰ ኪ.ሜ ያክል ከተጓዙ ቡሀላ ደምበኛው በዝምታ መዋጧን ተመልክቶ ጨዋታ ለመፍጠር በማሰብ አግብታ እንደሆነ ይጠይቃታል፡፡ ወጣቷ ከተቀመጠችበት የኋላ […]
    The post ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሹፌር በግብረሰዶማዊት ሴት ተከሶ ተቀጣ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በአውስትራሊያ ብሪዝቤን ከተማ በታክሲ ሹፌርነት የሚተዳደረው ኢትዮጵያዊ ፤ ግብረሰዶም ሴትን የማይገባ ጥያቄ ጠይቀሀል ተብሎ 300 ዶላር ተቀጣ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ አቶ ኡመር ሱቢ ገመዳ የ25 ዓመቷን ወጣት በታክሲው አሳፍሮ ወደተባለበት መዳረሻ ያሽከረክራል፡፡ የ46 ዓመቱ ጎልማሳ አቶ ኡመር የተወሰ ኪ.ሜ ያክል ከተጓዙ ቡሀላ ደምበኛው በዝምታ መዋጧን ተመልክቶ ጨዋታ ለመፍጠር በማሰብ አግብታ እንደሆነ ይጠይቃታል፡፡ ወጣቷ ከተቀመጠችበት የኋላ […] The post ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሹፌር በግብረሰዶማዊት ሴት ተከሶ ተቀጣ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሹፌር በግብረሰዶማዊት ሴት ተከሶ ተቀጣ
    በአውስትራሊያ ብሪዝቤን ከተማ በታክሲ ሹፌርነት የሚተዳደረው ኢትዮጵያዊ ፤ ግብረሰዶም ሴትን የማይገባ ጥያቄ ጠይቀሀል ተብሎ 300 ዶላር ተቀጣ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ አቶ ኡመር ሱቢ ገመዳ የ25 ዓመቷን ወጣት በታክሲው አሳፍሮ ወደተባለበት መዳረሻ ያሽከረክራል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ተወዳጁ የሰይፉ በኢቢኤስ ፕሮግራም የዚህ ሳምንት እንግዳ የነበረችው ተወዳጇ እና ፍልቅልቋ ተዋናይት አዚዛ መሀመድ ነች። አዚዛ ወደ አስራሁለት የሚጠጉ ፊልሞች ሲኖሯት ሰኞ ት ህትና የተሰኘ አዲስ ፊልሟን ታስመርቃለች። ትምህርቷን ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኮተም የተከታተለቸው አርቲስት አዚዛ ትውልዷ ጅማ አገር ሲሆን ባለትዳር እና የሁለት ሴት ልጆች እናት ናት ባለቤቷ እና ልጆቿ ኑሮዋቸው በአሜሪካ ሲሆን እሷም አየተመላለሰች ትኖራለች። […]
    The post ሰይፉ በኢቢኤስ ከ አርቲስት አዚዛ አህመድ ጋር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ተወዳጁ የሰይፉ በኢቢኤስ ፕሮግራም የዚህ ሳምንት እንግዳ የነበረችው ተወዳጇ እና ፍልቅልቋ ተዋናይት አዚዛ መሀመድ ነች። አዚዛ ወደ አስራሁለት የሚጠጉ ፊልሞች ሲኖሯት ሰኞ ት ህትና የተሰኘ አዲስ ፊልሟን ታስመርቃለች። ትምህርቷን ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኮተም የተከታተለቸው አርቲስት አዚዛ ትውልዷ ጅማ አገር ሲሆን ባለትዳር እና የሁለት ሴት ልጆች እናት ናት ባለቤቷ እና ልጆቿ ኑሮዋቸው በአሜሪካ ሲሆን እሷም አየተመላለሰች ትኖራለች። […] The post ሰይፉ በኢቢኤስ ከ አርቲስት አዚዛ አህመድ ጋር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሰይፉ በኢቢኤስ ከ አርቲስት አዚዛ አህመድ ጋር
    ተወዳጁ የሰይፉ በኢቢኤስ ፕሮግራም የዚህ ሳምንት እንግዳ የነበረችው ተወዳጇ እና ፍልቅልቋ ተዋናይት አዚዛ መሀመድ ነች። አዚዛ ወደ አስራሁለት የሚጠጉ ፊልሞች ሲኖሯት ሰኞ ት ህትና የተሰኘ አዲስ ፊልሟን ታስመርቃለች።
    0 Comments 0 Shares