እናቶች ቢጠጡ በልጆች ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ ሲጠና አባቶች ቢጠጡ በልጆች ላይ የሚኖረው ጫና እምብዛም ትኩረት ሳይሰጠው ቆይቷል።የዕድገት ሥነ ልቦና ባለሙያ ማይክል ጎልዲንግ “ስለ ልጅ መውለድ ሲጠና ትኩረቱ ሴቶች ላይ ሆኖ ቆይቷል። ስለ ወንዶች ብዙም አልተጠናል” ይላል።ለመሆኑ የሚጠጡ አባቶች የልጆቻቸውን ጤና እንዴት ይጎዳሉ?

0 Comments
0 Shares