Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Gugut Podcast
    2024-09-06 13:54:02 -
    እኛ አጋብተነው የተፋታ የለም (የሺህ ጋብቻ) | Gugut podcast EP#164 #YeshihGabicha
    እኛ አጋብተነው የተፋታ የለም (የሺህ ጋብቻ) | Gugut podcast EP#164 #YeshihGabicha
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-07 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የትረምፕ እና ሃሪስ ዘመቻ ለመጀመሪያው የምርጫ ክርክር እየተዘጋጁ ነው
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሃሪስ ሊካሄድ ሁለት ወራት ለቀረው ምርጫ የመጀመሪያ ክርክራቸውን እና በኢኮኖሚ ዙሪያ የሚያደርጉትን ዘመቻቸውን ለማካሄድ እየተዘጋጁ ነው።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-07 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ‘በሱዳኑ ጦርነት ሁለቱም ወገኖች በሰብአዊ መብት ተጠያቂ ናቸው’ ተመድ
    በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የሚፋለሙት ሁለቱም ወገኖች በጦር ወንጀል ደረጃ ሊፈረጁ የሚችሉ ጥቃቶችን መፈጸማቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የመደበው መርማሪ ልዑክ ዛሬ ዓርብ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ አስታወቀ። የዓለም ኅያላን የሲቪሎችን ደሕንነት የሚጠብቁ ሰላም አስከባሪዎችን እንዲልኩ እና የዳርፉሩ የጦር መሣሪያ ማእቀብም በመላዋ ሱዳን እንዲጸና ሐሳብ አቅርቧል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-07 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢትዮጵያ እና ቻይና የመገበያያ ገንዘብ ልውውጥ ስምምነት ፈፀሙ
    ኢትዮጵያና ቻይና በየሃገሮቻቸው ገንዘብ መገበያየት የሚችሉበትን ስምምነት መፈፀማቸውን ኢትዮጵያ ገልጻለች። የገንዘብ ልውውጥ ስምምነት ትላንት መደረሱን የገለጹት የገብዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሺዴ፣ በማዕከላዊ ባንኮች ንግግር ላይ በመመስረት ስምምነቱ እንደሚተገበር ጠቁመዋል፡፡ ስምመነቱ የተለያዩ ጠቀሜታዎች እንዳሉት የገለፁት የምጣኔ ኃብት ተንታኝ አቶ ክቡር ገና በበኩላቸው ከሁለቱ ሀገሮች አቅም እና የንግድ ልውውጥ ሚዛን አለመመጣጠን ጋራ በተገናኘ አነጻጽረው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-07 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በመተማ በኩል ያለው የኢትዮጵያ እና የሱዳን ድንበር ተዘጋ
    በምዕራብ ጎንደር አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭት ሳቢያ፣ በመተማ በኩል ያለው የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር ዘመጋቱን የመተማ ዮሃንስ ከተማ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ ለአሜሪካ ድምፅ በኢሜይል ማብራሪያ የሰጠው የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩኤንኤችሲአር) በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና ባልታወቁ ታጣቂዎች መካከል ባለው ግጭት የተነሳ ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኘው የጋላባት-መተማ ድንበር መዘጋቱን አስታውቋል፡፡...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-07 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዩናይትድ ስቴትስ እና የሰብዓዊ መብት ተቋማት በኦነግ አመራሮች መፈታት ዙሪያ
    ከአራት ዓመታት በላይ ለሆነ ጊዜ በእስር ላይ የቆዩት ሰባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አባላት ከእስር መፈታታቸወን በደስታ እንደተቀበለው በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታውቋል። በሌላም በኩል፣ ትናንት ነሐሴ 30 ቀን 2016 በዋስ ከተፈቱት ሰባት አመራር አባላት አራቱ በእስር ላይ የቆዩት ክስ እንኳን ሳይመሰረትባቸው ነው ሲሉ ጠበቃቸው ቶሊ ባይሳ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-07 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በደቡብ ሱዳን ጎርፍ የ700 ሺሕ ሰዎችን ሕይወት አመሳቀለ
    በደቡብ ሱዳን በመድረስ ላይ ያለው የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ሰዎችን ለችግር እንደዳረገ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታውቋል። ጎርፍ የመኖሪያ ቤቶችን፣ ሰብል እና መሠረተ ልማቶችን ሲያወድም፣ የትምህርትና የጤና አገልግሎቶች እንዲቋረጡ ማድረጉን፣ በሽታም እንዳይዛመት ሥጋት መፍጠሩን በተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) ትላንት ሐሙስ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። ጎርፍ፤ በሃገሪቱ ከሚገኙ 78 አውራጃዎች...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-07 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኒው ዮርክ ከተማ የፍልሰተኞች ከለላ ሰጭነት ፖሊሲ እንዲሻሻል ከንቲባው ጥሪ አቀረቡ
    ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ ከተጠለሉ ፍልሰተኞች ተያይዞ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የከተማዋን ነዋሪዎች ስጋት ላይ ጥለዋል። አንዳንንድ ነዋሪዎች ችግሩን ያመጣው አስተዳደር ባለፉት ሁለት ዓመታት ፍልሰተኞችን ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ፍልሰተኞች በከተማዋ እንዲጠለሉ በመፍቀዱ ነው ብለው ይወነጅላሉ፡፡ ኤሮን ራነን እና ኢጎር ሺኻናንካ የህግ አስከባሪ ባለሥልጣናትን የፖለቲክ ሰዎችን ተሟጋቾችን እና ፍልስተተኞችን አነጋግረው ያጠናቀሩት ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (286129-286136 of 309283)
  • «
  • Prev
  • 35765
  • 35766
  • 35767
  • 35768
  • 35769
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory