•  የኢትዮጵያና የሱዳን መሪዎች በቅርቡ በካርቱም ባደረጉት ስብሰባ ላይ አሲረውብኛል ሲል የኤርትራ መንግስት የከሰሰ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ክሱን መሰረተ ቢስ ውንጀላ ነው ብሎታል፡፡ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ፤ የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታት የኢሳያስ አፈወርቂን መንግስት ከስልጣን ለማስወገድ፣ የፕሬዚዳንቱን ተቃዋሚዎች ለመደገፍ ተስማምተዋል፤ በሀገሪቱ መንግስት ላይ አሲረዋል” ብሏል፡፡ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በካርቱም ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት አልበሽር ጋር ወታደራዊ ትብብር ለማድረግ መስማማታቸውን የጠቀሰው የኤርትራ መንግስት፤ በዚህም የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚዎችን ለመደገፍ ተስማምተዋል ብሏል፡፡ ሁለቱ ሀገራት በድንበራቸው አካባቢ ነፃ የንግድ ቀጠና ለመመስረት መስማማታቸውም ለዚህ ማሳያ ነው ብሏል የኤርትራ መንግስት መግለጫ፡፡አዲስ አድማስ ያነጋገራቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም፤ በበኩላቸው “የኤርትራ መንግስት ክስ መሰረተ ቢስ ውንጀላና አስቂኝ የፈጠራ  ድራማ ነው ብለዋል፡፡ የኤርትራ መንግስት በአሜሪካ የተጣለበትን ማዕቀብ ለማንሳት የሚያስችል በጎ እርምጃ አለመታየቱን የጠቆሙት የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ፤ የኤርትራ መንግስት የባህሪ ለውጥ ለማምጣት እስካሁን ፍንጭ አለማሳየቱን ገልፀዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በበአለ ሲመታቸው ወቅት ለኤርትራ መንግስት የእርቅ ጥሪ ማቅረባቸውን በመግለጫው የጠቀሰው የኤርትራ መንግስት፤ “የተለመደ የህዝብ ግንኙነት ስራ ነው፤ ይህን ጥሪ ማቅረባቸው አዲስ ነገርም አስደናቂም አይደለም” ብሏል፡፡
     የኢትዮጵያና የሱዳን መሪዎች በቅርቡ በካርቱም ባደረጉት ስብሰባ ላይ አሲረውብኛል ሲል የኤርትራ መንግስት የከሰሰ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ክሱን መሰረተ ቢስ ውንጀላ ነው ብሎታል፡፡ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ፤ የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታት የኢሳያስ አፈወርቂን መንግስት ከስልጣን ለማስወገድ፣ የፕሬዚዳንቱን ተቃዋሚዎች ለመደገፍ ተስማምተዋል፤ በሀገሪቱ መንግስት ላይ አሲረዋል” ብሏል፡፡ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በካርቱም ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት አልበሽር ጋር ወታደራዊ ትብብር ለማድረግ መስማማታቸውን የጠቀሰው የኤርትራ መንግስት፤ በዚህም የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚዎችን ለመደገፍ ተስማምተዋል ብሏል፡፡ ሁለቱ ሀገራት በድንበራቸው አካባቢ ነፃ የንግድ ቀጠና ለመመስረት መስማማታቸውም ለዚህ ማሳያ ነው ብሏል የኤርትራ መንግስት መግለጫ፡፡አዲስ አድማስ ያነጋገራቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም፤ በበኩላቸው “የኤርትራ መንግስት ክስ መሰረተ ቢስ ውንጀላና አስቂኝ የፈጠራ  ድራማ ነው ብለዋል፡፡ የኤርትራ መንግስት በአሜሪካ የተጣለበትን ማዕቀብ ለማንሳት የሚያስችል በጎ እርምጃ አለመታየቱን የጠቆሙት የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ፤ የኤርትራ መንግስት የባህሪ ለውጥ ለማምጣት እስካሁን ፍንጭ አለማሳየቱን ገልፀዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በበአለ ሲመታቸው ወቅት ለኤርትራ መንግስት የእርቅ ጥሪ ማቅረባቸውን በመግለጫው የጠቀሰው የኤርትራ መንግስት፤ “የተለመደ የህዝብ ግንኙነት ስራ ነው፤ ይህን ጥሪ ማቅረባቸው አዲስ ነገርም አስደናቂም አይደለም” ብሏል፡፡
    ADDISADMASSNEWS.COM
    ኤርትራ ኢትዮጵያና ሱዳንን ወነጀለች - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
    <p style="text-align: justify;"> የኢትዮጵያና የሱዳን መሪዎች በቅርቡ በካርቱም ባደረጉት ስብሰባ ላይ አሲረውብኛል ሲል የኤርትራ መንግስት የከሰሰ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ክሱን መሰረ...
    0 Comments 0 Shares
  •    በሃገሪቱ ማንነትን መሠረት አድርገው የሚፈፀሙ ኢ-ሠብአዊ ድርጊቶችና መፈናቀሎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ያሳሰበው ሠማያዊ ፓርቲ፤ መንግስት ኃላፊነቱንም እንዲወስድ የጠየቀ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በበኩሉ፤ ከቤኒሻንጉል ተፈናቅለው ለወራት በባህርዳር ተጠልለው የሚገኙ ዜጎችን ሁኔታ እመረምራለሁ ብሏል፡፡ጥቅምት 17 ቀን 2010 ዓ.ም ከ30 ዓመታት በላይ ከኖሩበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጋንፎ ወረዳ የሠው ህይወት በጠፋበት ሁኔታ በሃይል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን አስመልክቶ መግለጫ ያወጣው ሠማያዊ ፓርቲ፤ ማንነትን መሰረት አድርጎ የሚፈፀም በደል በአስቸኳይ እንዲቆም ለመንግስት ጥሪ አቅርቧል፡፡ በህዝቡ ላይ በደል ያደረሱ፣ ግድያ የፈፀሙና ያስፈፀሙ አካላትም ተጣርተው ተገቢውን ፍርድ እንዲያገኙ የጠየቀው ፓርቲው፤ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈፀመው መፈናቀል በመንግስት ባለስልጣናት ትዕዛዝ ነው የሚል ጥርጣሬ እንዳለውና መንግስት በባለስልጣናት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ጠይቋል፡፡ በመንግስት ሃላፊዎች ትዕዛዝ በተደጋጋሚ ማንነትን መሠረት አድርጎ የሚፈፀም ጥቃት አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ያለው ፓርቲው፤ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት እየተፈፀመባቸው ያሉ ማህበረሠቦችን አስፈላጊውን ከለላ በመስጠት መንግስት ከጥቃት የመከላከል ሃላፊነት አለበት ብሏል፡፡
       በሃገሪቱ ማንነትን መሠረት አድርገው የሚፈፀሙ ኢ-ሠብአዊ ድርጊቶችና መፈናቀሎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ያሳሰበው ሠማያዊ ፓርቲ፤ መንግስት ኃላፊነቱንም እንዲወስድ የጠየቀ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በበኩሉ፤ ከቤኒሻንጉል ተፈናቅለው ለወራት በባህርዳር ተጠልለው የሚገኙ ዜጎችን ሁኔታ እመረምራለሁ ብሏል፡፡ጥቅምት 17 ቀን 2010 ዓ.ም ከ30 ዓመታት በላይ ከኖሩበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጋንፎ ወረዳ የሠው ህይወት በጠፋበት ሁኔታ በሃይል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን አስመልክቶ መግለጫ ያወጣው ሠማያዊ ፓርቲ፤ ማንነትን መሰረት አድርጎ የሚፈፀም በደል በአስቸኳይ እንዲቆም ለመንግስት ጥሪ አቅርቧል፡፡ በህዝቡ ላይ በደል ያደረሱ፣ ግድያ የፈፀሙና ያስፈፀሙ አካላትም ተጣርተው ተገቢውን ፍርድ እንዲያገኙ የጠየቀው ፓርቲው፤ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈፀመው መፈናቀል በመንግስት ባለስልጣናት ትዕዛዝ ነው የሚል ጥርጣሬ እንዳለውና መንግስት በባለስልጣናት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ጠይቋል፡፡ በመንግስት ሃላፊዎች ትዕዛዝ በተደጋጋሚ ማንነትን መሠረት አድርጎ የሚፈፀም ጥቃት አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ያለው ፓርቲው፤ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት እየተፈፀመባቸው ያሉ ማህበረሠቦችን አስፈላጊውን ከለላ በመስጠት መንግስት ከጥቃት የመከላከል ሃላፊነት አለበት ብሏል፡፡
    ADDISADMASSNEWS.COM
    የብሔር ጥቃት የሚፈፅሙ ባለስልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቀ - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
    <p style="text-align: justify;"> በሃገሪቱ ማንነትን መሠረት አድርገው የሚፈፀሙ ኢ-ሠብአዊ ድርጊቶችና መፈናቀሎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ያሳሰበው ሠማያዊ ፓርቲ፤ መንግስት ኃላፊነቱንም እንዲወስድ የ...
    0 Comments 0 Shares
  • ዶ/ር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመመረጣቸው 84 በመቶ ያህሉ ኢትዮጵያውያን ደስተኞች መሆናቸውን የጠቆመው አንድ ጥናት፤ 88 በመቶው ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣሉ ብለው እንደሚያምኑ አመልክቷል፡፡ጥናቱን ያካሄደው በማናጅመንትና የማህበራዊ ጥናትና ምርምሮች አማካሪነት የሚሠራው “ዋስ ኢንተርናሽናል” ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በዶ/ር አብይ አህመድ መመረጥ ደስተኛ መሆኑንና ለውጥ ያመጣሉ ብሎ እንደሚያምን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ጥናቱ በአዳማ፣ አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ድሬደዋ፣ ሃዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ መቀሌ፣ ደሴ፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምትና ደብረ ብርሃን ከተሞች ላይ የተካሄደ ሲሆን በጥናቱ ላይ በአጠቃላይ 1505 ሠዎች መሳተፋቸው ታውቋል፡፡ዶ/ር አብይ በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመመረጣቸው 94 በመቶ የአዳማ ነዋሪዎች ደስተኛ መሆናቸውን ሲገልፁ፤ ከባህርዳርና ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች 84 በመቶ ያህሉ ደስተኞች መሆናቸውን ተናግረዋል ይላል - ጥናቱ፡፡ 91 በመቶ የሚሆኑት የመቀሌ፣ 82 በመቶ የነቀምት፣ 89 በመቶ የጅማ፣ 84 በመቶ የጅግጅጋ፣ 88 በመቶ የሃዋሳ 76 በመቶ የጎንደር እንዲሁም 70 በመቶ የድሬደዋ ነዋሪዎች በዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ ደስታ እንደተሠማቸው ጥናቱ ጠቁመዋል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ 88 በመቶ ያህሉ ኢትዮጵያውያን ጠ/ሚኒስትሩ ለውጥ ያመጣሉ ብለው እንደሚያምኑ ተጠቁሟል፡፡ 97 በመቶ የአዳማ፣ 87 በመቶ የአዲስ አበባ፣ 88 በመቶ የባህር ዳር፣ 88 በመቶ የደሴ፣ 90 በመቶ የደብረብርሃን፣ 85 በመቶ የጎንደር፣ 96 በመቶ የጅግጅጋ፣ 90 በመቶ የሃዋሳ፣ 92 በመቶ የጅማ፣ 94 በመቶ የመቀሌ እንዲሁም 91 በመቶ የነቀምት ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአመራር ጊዜያቸው ከፍተኛ ለውጥ ያመጣሉ ብለው የሚያምኑ ሲሆን ከድሬደዋ ነዋሪዎች 71 በመቶ ያህሉ ለውጥ እንደሚያመጡ ያምናሉ ብሏል- “የዋስ ኢንተርናሽናል” ጥናት፡፡ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች በ4 እጅ በዶ/ር አብይ የለውጥ ተስፋ የሰነቁ ሲሆን በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በጠ/ሚኒስትሩ በእጅጉ ተስፋ አድርገዋል ይላል- የጥናት ሪፖርቱ።
    ዶ/ር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመመረጣቸው 84 በመቶ ያህሉ ኢትዮጵያውያን ደስተኞች መሆናቸውን የጠቆመው አንድ ጥናት፤ 88 በመቶው ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣሉ ብለው እንደሚያምኑ አመልክቷል፡፡ጥናቱን ያካሄደው በማናጅመንትና የማህበራዊ ጥናትና ምርምሮች አማካሪነት የሚሠራው “ዋስ ኢንተርናሽናል” ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በዶ/ር አብይ አህመድ መመረጥ ደስተኛ መሆኑንና ለውጥ ያመጣሉ ብሎ እንደሚያምን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ጥናቱ በአዳማ፣ አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ድሬደዋ፣ ሃዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ መቀሌ፣ ደሴ፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምትና ደብረ ብርሃን ከተሞች ላይ የተካሄደ ሲሆን በጥናቱ ላይ በአጠቃላይ 1505 ሠዎች መሳተፋቸው ታውቋል፡፡ዶ/ር አብይ በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመመረጣቸው 94 በመቶ የአዳማ ነዋሪዎች ደስተኛ መሆናቸውን ሲገልፁ፤ ከባህርዳርና ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች 84 በመቶ ያህሉ ደስተኞች መሆናቸውን ተናግረዋል ይላል - ጥናቱ፡፡ 91 በመቶ የሚሆኑት የመቀሌ፣ 82 በመቶ የነቀምት፣ 89 በመቶ የጅማ፣ 84 በመቶ የጅግጅጋ፣ 88 በመቶ የሃዋሳ 76 በመቶ የጎንደር እንዲሁም 70 በመቶ የድሬደዋ ነዋሪዎች በዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ ደስታ እንደተሠማቸው ጥናቱ ጠቁመዋል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ 88 በመቶ ያህሉ ኢትዮጵያውያን ጠ/ሚኒስትሩ ለውጥ ያመጣሉ ብለው እንደሚያምኑ ተጠቁሟል፡፡ 97 በመቶ የአዳማ፣ 87 በመቶ የአዲስ አበባ፣ 88 በመቶ የባህር ዳር፣ 88 በመቶ የደሴ፣ 90 በመቶ የደብረብርሃን፣ 85 በመቶ የጎንደር፣ 96 በመቶ የጅግጅጋ፣ 90 በመቶ የሃዋሳ፣ 92 በመቶ የጅማ፣ 94 በመቶ የመቀሌ እንዲሁም 91 በመቶ የነቀምት ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአመራር ጊዜያቸው ከፍተኛ ለውጥ ያመጣሉ ብለው የሚያምኑ ሲሆን ከድሬደዋ ነዋሪዎች 71 በመቶ ያህሉ ለውጥ እንደሚያመጡ ያምናሉ ብሏል- “የዋስ ኢንተርናሽናል” ጥናት፡፡ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች በ4 እጅ በዶ/ር አብይ የለውጥ ተስፋ የሰነቁ ሲሆን በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በጠ/ሚኒስትሩ በእጅጉ ተስፋ አድርገዋል ይላል- የጥናት ሪፖርቱ።
    ADDISADMASSNEWS.COM
    88 በመቶ ኢትዮጵያውያን ዶ/ር ዐቢይ ለውጥ እንደሚያመጡ ያምናሉ ተባለ - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
    <p style="text-align: justify;">ዶ/ር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመመረጣቸው 84 በመቶ ያህሉ ኢትዮጵያውያን ደስተኞች መሆናቸውን የጠቆመው አንድ ጥናት፤ 88 በመቶው ዶ/ር አብይ ለውጥ...
    0 Comments 0 Shares
  •   በሳኡዲ አረቢያ የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ይፈታሉ    ከትናንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ ኢትዮጵያውያን እስረኞች እንዲፈቱ ለሃገሪቱ መንግስት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ በተለያዩ ወህኒ ቤቶች የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ይፈታሉ ተብሏል፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ጥያቄ መሠረት የሣኡዲ መንግስት በተለያዩ የሃገሪቱ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እስረኞችን ለመፍታት ተስማምቷል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሣኡዲ የመጀመሪያ ይፋዊ ጉብኝታቸውን እያደረጉ ያሉት በሃገሪቱ ልዑል አልጋ ወራሽ ቢን ሠልማን አብዱላዚዝ የቀረበላቸውን ግብዣ ተከትሎ ሲሆን በዚህም በዋናነት በሁለቱ ሃገራት የወደፊት ግንኙነት፣ በእስረኞችና በትውልደ ኢትዮጵያዊው ባለሃብት ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ጉዳይ መወያየታቸው ታውቋል፡፡በሣኡዲ አረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በውል እንደማይታወቅ የጠቆሙት ቃል አቀባዩ በዛሬው ዕለት 1 ሺ እስረኞቹ ያለ ቅድመ ሁኔታ እንደሚፈቱ የሃገሪቱ ልዑል አልጋ ወራሽ ቃል ገብተዋል፡፡ በሼህ አላሙዲ የፍቺ ጉዳይ ግን የተባለ ነገር የለም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ጉብኝታቸው በሳኡዲ አረቢያ በህክምና ስህተት ምክንያት ላለፉት 12 ዓመታት በሆስፒታል የአልጋ ቁራኛ ለሆነው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ መሃመድ አብዱላዚዝ የሳኡዲ መንግስት ካሳ እንዲከፍለው ጠይቀዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ የታዳጊውን ወላጆች አግኝተው ያነጋገሩት ሲሆን፤ የኢትዮጵያ መንግስትም ለታዳጊው አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርግ ቃል መግባታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ታዳጊ መሃመድ አብዱላዚዝ የ4 ዓመት ህፃን ሳለ ናጋጠመው ህመም ቀዶ ጥገና ለማድረግ በገባበት የሳኡዲ ሆስፒታል በተፈጠረ የህክምና ስህተት ላለፉት 12 ዓመታት ራሱን ስቶ የሆስፒታል አልጋ ቁራኛ ሆኖ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ታዳጊው በተኛበት የሆስፒታል አልጋ ላይ በአካሉ እያደገ ቢሆንም ላለፉት 12 ዓመታት መናገርም ሆነ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ አይችልም ተብሏል፡፡በሌላ በኩል በሳኡዲና በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ውስጥ በአይነቱ አዲስ ስምምነት ነው የተባለው ሁለቱን ሃገራት በኤሌክትሪክ ሃይል የማስተሳሰር ጉዳይ ሲሆን ለዚህም ጥናት እንዲጀመር መሪዎቹ ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ታውቋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሣውዲ የሚያደርጉትን ጉብኝት ነገ አጠናቅቀው ወደ ሃገር ቤት የሚመለሡ ሲሆን በቀጣይም በጋምቤላና ነቀምት ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሏል፡፡ በሌላ በኩል የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አልሲሲ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ግብፅን እንዲጎበኙ ትናንት ጥሪ ማቅረባቸውን አል ሃራም ዘግቧል፡፡ የግብፅ ፕሬዚዳንት አልሲሲ በዋናነት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ካይሮ የሚያቀኑ ከሆነ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት ለማድረግ እንደሚፈልጉ አስታውቀዋል።
      በሳኡዲ አረቢያ የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ይፈታሉ    ከትናንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ ኢትዮጵያውያን እስረኞች እንዲፈቱ ለሃገሪቱ መንግስት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ በተለያዩ ወህኒ ቤቶች የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ይፈታሉ ተብሏል፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ጥያቄ መሠረት የሣኡዲ መንግስት በተለያዩ የሃገሪቱ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እስረኞችን ለመፍታት ተስማምቷል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሣኡዲ የመጀመሪያ ይፋዊ ጉብኝታቸውን እያደረጉ ያሉት በሃገሪቱ ልዑል አልጋ ወራሽ ቢን ሠልማን አብዱላዚዝ የቀረበላቸውን ግብዣ ተከትሎ ሲሆን በዚህም በዋናነት በሁለቱ ሃገራት የወደፊት ግንኙነት፣ በእስረኞችና በትውልደ ኢትዮጵያዊው ባለሃብት ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ጉዳይ መወያየታቸው ታውቋል፡፡በሣኡዲ አረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በውል እንደማይታወቅ የጠቆሙት ቃል አቀባዩ በዛሬው ዕለት 1 ሺ እስረኞቹ ያለ ቅድመ ሁኔታ እንደሚፈቱ የሃገሪቱ ልዑል አልጋ ወራሽ ቃል ገብተዋል፡፡ በሼህ አላሙዲ የፍቺ ጉዳይ ግን የተባለ ነገር የለም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ጉብኝታቸው በሳኡዲ አረቢያ በህክምና ስህተት ምክንያት ላለፉት 12 ዓመታት በሆስፒታል የአልጋ ቁራኛ ለሆነው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ መሃመድ አብዱላዚዝ የሳኡዲ መንግስት ካሳ እንዲከፍለው ጠይቀዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ የታዳጊውን ወላጆች አግኝተው ያነጋገሩት ሲሆን፤ የኢትዮጵያ መንግስትም ለታዳጊው አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርግ ቃል መግባታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ታዳጊ መሃመድ አብዱላዚዝ የ4 ዓመት ህፃን ሳለ ናጋጠመው ህመም ቀዶ ጥገና ለማድረግ በገባበት የሳኡዲ ሆስፒታል በተፈጠረ የህክምና ስህተት ላለፉት 12 ዓመታት ራሱን ስቶ የሆስፒታል አልጋ ቁራኛ ሆኖ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ታዳጊው በተኛበት የሆስፒታል አልጋ ላይ በአካሉ እያደገ ቢሆንም ላለፉት 12 ዓመታት መናገርም ሆነ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ አይችልም ተብሏል፡፡በሌላ በኩል በሳኡዲና በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ውስጥ በአይነቱ አዲስ ስምምነት ነው የተባለው ሁለቱን ሃገራት በኤሌክትሪክ ሃይል የማስተሳሰር ጉዳይ ሲሆን ለዚህም ጥናት እንዲጀመር መሪዎቹ ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ታውቋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሣውዲ የሚያደርጉትን ጉብኝት ነገ አጠናቅቀው ወደ ሃገር ቤት የሚመለሡ ሲሆን በቀጣይም በጋምቤላና ነቀምት ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሏል፡፡ በሌላ በኩል የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አልሲሲ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ግብፅን እንዲጎበኙ ትናንት ጥሪ ማቅረባቸውን አል ሃራም ዘግቧል፡፡ የግብፅ ፕሬዚዳንት አልሲሲ በዋናነት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ካይሮ የሚያቀኑ ከሆነ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት ለማድረግ እንደሚፈልጉ አስታውቀዋል።
    ADDISADMASSNEWS.COM
    ጠ/ሚኒስትሩ በውጭ ሃገራት የታሰሩ ኢትዮጵያውያንን ማስፈታታቸውን ቀጥለዋል - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
    <p style="text-align: justify;"> በሳኡዲ አረቢያ የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ይፈታሉ<br /><br /> ከትናንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት...
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል። ከለንደን ወጣ ብላ በምትገኘው ዊንድሶር ከተማ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ላይ ሙሽራዪቱን ይዘው እልጃቸው ሃሪ ዘንድ ያደረሱት ልዑል ቻርልስ ናቸው። የሜጋን አባት ታመስ ሜርክል በጤና ምክንያት በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ሳይገኙ ቀርተዋል። ትናንት የሰሲክስን መስፍን፣ የቀድሞውን የዌልስ ልዑል ሃሪን ስታገባ የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባል […]
    The post ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል – የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል። ከለንደን ወጣ ብላ በምትገኘው ዊንድሶር ከተማ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ላይ ሙሽራዪቱን ይዘው እልጃቸው ሃሪ ዘንድ ያደረሱት ልዑል ቻርልስ ናቸው። የሜጋን አባት ታመስ ሜርክል በጤና ምክንያት በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ሳይገኙ ቀርተዋል። ትናንት የሰሲክስን መስፍን፣ የቀድሞውን የዌልስ ልዑል ሃሪን ስታገባ የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባል […] The post ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል – የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል - የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም
    የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል። ከለንደን ወጣ ብላ በምትገኘው ዊንድሶር ከተማ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ላይ ሙሽራዪቱን ይዘው እልጃቸው ሃሪ ዘንድ ያደረሱት ልዑል ቻርልስ ናቸው። የሜጋን አባት ታመስ ሜርክል በጤና ምክንያት በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ሳይገኙ ቀርተዋል። ትናንት የሰሲክስን መስፍን፣ የቀድሞውን የዌልስ ልዑል ሃሪን ስታገባ የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባል […]
    The post ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል – የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል። ከለንደን ወጣ ብላ በምትገኘው ዊንድሶር ከተማ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ላይ ሙሽራዪቱን ይዘው እልጃቸው ሃሪ ዘንድ ያደረሱት ልዑል ቻርልስ ናቸው። የሜጋን አባት ታመስ ሜርክል በጤና ምክንያት በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ሳይገኙ ቀርተዋል። ትናንት የሰሲክስን መስፍን፣ የቀድሞውን የዌልስ ልዑል ሃሪን ስታገባ የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባል […] The post ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል – የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል - የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም
    የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል ...
    0 Comments 0 Shares