• “ከዛሬዋ ጨረቃ መውጣት ጋር ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥና በመላው ዓለም ራማዳንን የምታከብሩ ሙስሊሞች ሁሉ ሰላምታዬና መልካም ምኞቴ ይድረሣችሁ” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ መልዕክት አውጥተዋል።
    “ከዛሬዋ ጨረቃ መውጣት ጋር ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥና በመላው ዓለም ራማዳንን የምታከብሩ ሙስሊሞች ሁሉ ሰላምታዬና መልካም ምኞቴ ይድረሣችሁ” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ መልዕክት አውጥተዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የቅዱስ ራማዳን መልዕክት
    “ከዛሬዋ ጨረቃ መውጣት ጋር ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥና በመላው ዓለም ራማዳንን የምታከብሩ ሙስሊሞች ሁሉ ሰላምታዬና መልካም ምኞቴ ይድረሣችሁ” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ መልዕክት አውጥተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው የካቲት ሶሪያ ውስጥ የደረሰው የኬሚካል ጥቃት በክሎሪን ጋዝ የተፈፀመ ነበር የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሣቸውን የዓለምቀፉ የኬሚካል ጦር መሣሪያዎች እገዳ ድርጅት መርማሪዎች አስታወቁ።
    ባለፈው የካቲት ሶሪያ ውስጥ የደረሰው የኬሚካል ጥቃት በክሎሪን ጋዝ የተፈፀመ ነበር የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሣቸውን የዓለምቀፉ የኬሚካል ጦር መሣሪያዎች እገዳ ድርጅት መርማሪዎች አስታወቁ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሶሪያ የደረሰው የኬሚካል ጥቃት በክሎሪን ጋዝ የተፈፀመ መሆኑ ተገለፀ
    ባለፈው የካቲት ሶሪያ ውስጥ የደረሰው የኬሚካል ጥቃት በክሎሪን ጋዝ የተፈፀመ ነበር የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሣቸውን የዓለምቀፉ የኬሚካል ጦር መሣሪያዎች እገዳ ድርጅት መርማሪዎች አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • የኬንያዉ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ በኮምፒዩተርና በኢተርኔት አማካኝነት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመቆጣጠር የሳይበር ደህንነት ዐዋጅ አፀደቁ። ዐዋጁ ተጨባጭ ያልሆነ መረጃ’ን የሚያሰራጩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን 5 ሚሊዮን የኬንያ ሺሊንግ ወይም ሁለት ዓመት እሥራት እንደሚቀጡ ይደነግጋል።
    የኬንያዉ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ በኮምፒዩተርና በኢተርኔት አማካኝነት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመቆጣጠር የሳይበር ደህንነት ዐዋጅ አፀደቁ። ዐዋጁ ተጨባጭ ያልሆነ መረጃ’ን የሚያሰራጩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን 5 ሚሊዮን የኬንያ ሺሊንግ ወይም ሁለት ዓመት እሥራት እንደሚቀጡ ይደነግጋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኬንያ የሳይበር በኢንተርኔት የሚፈፀሙ ወንጀሎችን የሚቆጣጠር ሕግ በሥራ ላይ አዋለች
    የኬንያዉ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ በኮምፒዩተርና በኢተርኔት አማካኝነት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመቆጣጠር የሳይበር ደህንነት ዐዋጅ አፀደቁ። ዐዋጁ ተጨባጭ ያልሆነ መረጃ’ን የሚያሰራጩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን 5 ሚሊዮን የኬንያ ሺሊንግ ወይም ሁለት ዓመት እሥራት እንደሚቀጡ ይደነግጋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና እያካሄዱ ካሏቸው ውዝግብና ውጥረት የበዛባቸው የንግድ ድርድሮች ዩናይትድ ስቴትስ የምትሰጠው ብዙ እንደሌለና ከቤጂንግ ግን የበዛ እንደሚጠበቅ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስታወቁ።
    ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና እያካሄዱ ካሏቸው ውዝግብና ውጥረት የበዛባቸው የንግድ ድርድሮች ዩናይትድ ስቴትስ የምትሰጠው ብዙ እንደሌለና ከቤጂንግ ግን የበዛ እንደሚጠበቅ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስታወቁ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአሜሪካና የቻይና የንግድ ንግግር በውጥረት ቀጥሏል
    ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና እያካሄዱ ካሏቸው ውዝግብና ውጥረት የበዛባቸው የንግድ ድርድሮች ዩናይትድ ስቴትስ የምትሰጠው ብዙ እንደሌለና ከቤጂንግ ግን የበዛ እንደሚጠበቅ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከግብፅና ከሱዳን ጋር የተካሄደውና ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት የተጠናቀቀው የሦስትዮሽ ውይይት ውጤት ማስገኘቱን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡
    ከግብፅና ከሱዳን ጋር የተካሄደውና ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት የተጠናቀቀው የሦስትዮሽ ውይይት ውጤት ማስገኘቱን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የሦስትዮሽ ውይይት
    ከግብፅና ከሱዳን ጋር የተካሄደውና ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት የተጠናቀቀው የሦስትዮሽ ውይይት ውጤት ማስገኘቱን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • "አቦይ ስብሃት" በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን አንጋፋውን የሕውሓት መሥራች አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በጡረታ እንዲያርፉ መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት አስታወቋል፡፡
    "አቦይ ስብሃት" በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን አንጋፋውን የሕውሓት መሥራች አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በጡረታ እንዲያርፉ መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት አስታወቋል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጡረታ ወጡ
    "አቦይ ስብሃት" በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን አንጋፋውን የሕውሓት መሥራች አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በጡረታ እንዲያርፉ መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት አስታወቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ተቋም - ሲአይኤ ዋና ዳይሬክተር እንዲሆኑ በፕሬዚዳንት ትረምፕ የታጩት ጂና ሃስፐል ሹመት ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ድምፅ ሊቀርብ ነው።
    የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ተቋም - ሲአይኤ ዋና ዳይሬክተር እንዲሆኑ በፕሬዚዳንት ትረምፕ የታጩት ጂና ሃስፐል ሹመት ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ድምፅ ሊቀርብ ነው።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የጂና ሃስፐል ሹመት ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ድምፅ ሊቀርብ ነው
    የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ተቋም - ሲአይኤ ዋና ዳይሬክተር እንዲሆኑ በፕሬዚዳንት ትረምፕ የታጩት ጂና ሃስፐል ሹመት ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ድምፅ ሊቀርብ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በቅዱስ ራማዳን ወር የሚከናወነው የፆም ሥርዓት አላህን ለመፍራት እንደሚያግዝ አዲስ አበባ የሚገኙ የእሥልምና መምህር በቪኦኤ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።
    በቅዱስ ራማዳን ወር የሚከናወነው የፆም ሥርዓት አላህን ለመፍራት እንደሚያግዝ አዲስ አበባ የሚገኙ የእሥልምና መምህር በቪኦኤ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ... እኔን ትፈሩኝ ዘንድ...
    በቅዱስ ራማዳን ወር የሚከናወነው የፆም ሥርዓት አላህን ለመፍራት እንደሚያግዝ አዲስ አበባ የሚገኙ የእሥልምና መምህር በቪኦኤ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares