• የመሳይ ተፈራ ( mesay tefera ) አልበም በድምቀት ተመረቀ -"የልቤን" አልበም | ArtsMusic @ArtsTvWorld
    የመሳይ ተፈራ ( mesay tefera ) አልበም በድምቀት ተመረቀ -"የልቤን" አልበም | ArtsMusic @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የጄነራል ዊንጌት ተማሪ ነበሩ። ሕንጻ ኮሌጅም ውስጥ አስተምረዋል።ኑሯቸውን በኬንያ መዲና ናይሮቢ ያደረጉት ናይዝጊ ገ/መድህን (ዶ/ር) ተራራ የመውጣት ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው። የአፍሪካ ግዙፍ ተራሮች የአዛውንቱን ጉልበት አላሸበሩትም። ኪሎማንጃሮን አራቴ፣ ማውንት ኬንያን ደግሞ 14ቴ ወጥተዋል።
    የጄነራል ዊንጌት ተማሪ ነበሩ። ሕንጻ ኮሌጅም ውስጥ አስተምረዋል።ኑሯቸውን በኬንያ መዲና ናይሮቢ ያደረጉት ናይዝጊ ገ/መድህን (ዶ/ር) ተራራ የመውጣት ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው። የአፍሪካ ግዙፍ ተራሮች የአዛውንቱን ጉልበት አላሸበሩትም። ኪሎማንጃሮን አራቴ፣ ማውንት ኬንያን ደግሞ 14ቴ ወጥተዋል።
    WWW.BBC.COM
    በአፍሪካ ትልቁን ተራራ 14 ጊዜ የወጡት የ90 ዓመቱ ኤርትራዊ - BBC News አማርኛ
    የጄነራል ዊንጌት ተማሪ ነበሩ። ሕንጻ ኮሌጅም ውስጥ አስተምረዋል።ኑሯቸውን በኬንያ መዲና ናይሮቢ ያደረጉት ናይዝጊ ገ/መድህን (ዶ/ር) ተራራ የመውጣት ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው። የአፍሪካ ግዙፍ ተራሮች የአዛውንቱን ጉልበት አላሸበሩትም። ኪሎማንጃሮን አራቴ፣ ማውንት ኬንያን ደግሞ 14ቴ ወጥተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሬቤካ፤ ልምምድ እና ኑሮዋን ሰሜን-ምዕራብ ኬንያ ሲሆን ከቤተ-እምነት ተመልሳ ቤቷ ሳለች ጥቃት እንደደረሰባት የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልፀዋል።
    ሬቤካ፤ ልምምድ እና ኑሮዋን ሰሜን-ምዕራብ ኬንያ ሲሆን ከቤተ-እምነት ተመልሳ ቤቷ ሳለች ጥቃት እንደደረሰባት የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልፀዋል።
    WWW.BBC.COM
    ኡጋንዳዊቷ አትሌት የቀድሞ ፍቅረኛዋ ነዳጅ አርከፍክፎ ባደረሰባት የእሳት ጥቃት ሞተች - BBC News አማርኛ
    ሬቤካ፤ ልምምድ እና ኑሮዋን ሰሜን-ምዕራብ ኬንያ ሲሆን ከቤተ-እምነት ተመልሳ ቤቷ ሳለች ጥቃት እንደደረሰባት የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልፀዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሥራ የጀመረችው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለች ነበር። ከፑል ቤት ተቆጣጣሪነት እስከ የጀበና ቡና ድረስ ሠርታለች። በገጠሟት ያልተበገረችው ቻቺ ተፈራ፣ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ አራት ምግብ ቤቶችን ከፍታ ከ100 በላይ ሠራተኞችን ታስተዳድራለች።
    ሥራ የጀመረችው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለች ነበር። ከፑል ቤት ተቆጣጣሪነት እስከ የጀበና ቡና ድረስ ሠርታለች። በገጠሟት ያልተበገረችው ቻቺ ተፈራ፣ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ አራት ምግብ ቤቶችን ከፍታ ከ100 በላይ ሠራተኞችን ታስተዳድራለች።
    WWW.BBC.COM
    ከጀበና ቡና እስከ በርካታ ቅርንጫፎችን ማስተዳደር - የወርቃ ቡናዋ ቻቺ ተፈራ - BBC News አማርኛ
    ሥራ የጀመረችው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለች ነበር። ከፑል ቤት ተቆጣጣሪነት እስከ የጀበና ቡና ድረስ ሠርታለች። በገጠሟት ያልተበገረችው ቻቺ ተፈራ፣ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ አራት ምግብ ቤቶችን ከፍታ ከ100 በላይ ሠራተኞችን ታስተዳድራለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ ጠቀሜታ ካለው የፊላደልፊ ‘ኮሪደር’ እንደማይልቅ ተናግረዋል።
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእየሩሳሌም ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ወደፊት በሚኖር ዘላቂ የተኩስ ማቆም ስምምነት ውስጥ በጋዛና ግብጽ ድንበር የእስራኤል ወታደሮችን ለማስፈር ሌላ አማራጭ ካለ “ለመቀበል ዝግጁ ነኝ” ካሉ በኋላ “ግን ሌላ አማራጭ ያለ አይመስለኝም” ሲሉ ተደምጠዋል።
    የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ ጠቀሜታ ካለው የፊላደልፊ ‘ኮሪደር’ እንደማይልቅ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእየሩሳሌም ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ወደፊት በሚኖር ዘላቂ የተኩስ ማቆም ስምምነት ውስጥ በጋዛና ግብጽ ድንበር የእስራኤል ወታደሮችን ለማስፈር ሌላ አማራጭ ካለ “ለመቀበል ዝግጁ ነኝ” ካሉ በኋላ “ግን ሌላ አማራጭ ያለ አይመስለኝም” ሲሉ ተደምጠዋል።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል ጦር ከጋዛና ግብጽ ድንበር እንደማይልቅ ኔታኒያሁ በድጋሚ አረጋገጡ - BBC News አማርኛ
    የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ ጠቀሜታ ካለው የፊላደልፊ ‘ኮሪደር’ እንደማይልቅ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእየሩሳሌም ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ወደፊት በሚኖር ዘላቂ የተኩስ ማቆም ስምምነት ውስጥ በጋዛና ግብጽ ድንበር የእስራኤል ወታደሮችን ለማስፈር ሌላ አማራጭ ካለ “ለመቀበል ዝግጁ ነኝ” ካሉ በኋላ “ግን ሌላ አማራጭ ያለ አይመስለኝም” ሲሉ ተደምጠዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዓለም ሙሉ በሙሉ ወደ ሜታቨርስ (Metaverse) መቼ ትቀየራለች? ለሚለው ጥያቄ ብዙ መላ ምቶች ይቀመጣሉ። ምናልባትም በቀጣይ አሥርታት ልንደርስበት እንችል ይሆናል ብለው ባለሙያዎች ይተነብያሉ።የእውን ዓለምን ዲጂታል ‘አቻ’ የሚሰጠው ሜታቨርስ ምንድን ነው? ምን ዓይነት ዓለም ይፈጥራል? መቼስ እንደርስበታለን? የሚሉትን ይህ ዘገባ ይዳስሳል።
    ዓለም ሙሉ በሙሉ ወደ ሜታቨርስ (Metaverse) መቼ ትቀየራለች? ለሚለው ጥያቄ ብዙ መላ ምቶች ይቀመጣሉ። ምናልባትም በቀጣይ አሥርታት ልንደርስበት እንችል ይሆናል ብለው ባለሙያዎች ይተነብያሉ።የእውን ዓለምን ዲጂታል ‘አቻ’ የሚሰጠው ሜታቨርስ ምንድን ነው? ምን ዓይነት ዓለም ይፈጥራል? መቼስ እንደርስበታለን? የሚሉትን ይህ ዘገባ ይዳስሳል።
    WWW.BBC.COM
    የእውን ዓለምን በዲጂታል ‘የሚተካው’ ሜታቨርስ ምንድን ነው? መቼስ እንደርስበታለን? - BBC News አማርኛ
    ዓለም ሙሉ በሙሉ ወደ ሜታቨርስ (Metaverse) መቼ ትቀየራለች? ለሚለው ጥያቄ ብዙ መላ ምቶች ይቀመጣሉ። ምናልባትም በቀጣይ አሥርታት ልንደርስበት እንችል ይሆናል ብለው ባለሙያዎች ይተነብያሉ።የእውን ዓለምን ዲጂታል ‘አቻ’ የሚሰጠው ሜታቨርስ ምንድን ነው? ምን ዓይነት ዓለም ይፈጥራል? መቼስ እንደርስበታለን? የሚሉትን ይህ ዘገባ ይዳስሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • የበቻይና አፍሪካ ጉባዔ የቻይናው መሪ ዢ ጂፒንግ አዲስ ነገር ወደ ጠረጴዛ ያመጣሉ ተበሎ ይጠበቃል - የሳተላይት ቴሌቪዥንን።
    የበቻይና አፍሪካ ጉባዔ የቻይናው መሪ ዢ ጂፒንግ አዲስ ነገር ወደ ጠረጴዛ ያመጣሉ ተበሎ ይጠበቃል - የሳተላይት ቴሌቪዥንን።
    WWW.BBC.COM
    ቻይና በአፍሪካ የስተላይት ቲቪን ማስፋፋት ለምን ፈለገች? - BBC News አማርኛ
    የበቻይና አፍሪካ ጉባዔ የቻይናው መሪ ዢ ጂፒንግ አዲስ ነገር ወደ ጠረጴዛ ያመጣሉ ተበሎ ይጠበቃል - የሳተላይት ቴሌቪዥንን።
    0 Comments 0 Shares
  • ኮልት ግሬይ የተባለ የ14 ዓመት ታዳጊ በሚማርበት ትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ላይ መሳርያ በመተኮስ ሁለት ተማሪዎች እና ሁለት መምህራንን ከገደለ በኋላ በርካቶችን ማቁሰሉን ፖሊስ ተናግሯል።
    ኮልት ግሬይ የተባለ የ14 ዓመት ታዳጊ በሚማርበት ትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ላይ መሳርያ በመተኮስ ሁለት ተማሪዎች እና ሁለት መምህራንን ከገደለ በኋላ በርካቶችን ማቁሰሉን ፖሊስ ተናግሯል።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ በአንድ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ ጥቃት የ14 ዓመቱ ታዳጊ በቁጥጥር ስር ዋለ - BBC News አማርኛ
    ኮልት ግሬይ የተባለ የ14 ዓመት ታዳጊ በሚማርበት ትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ላይ መሳርያ በመተኮስ ሁለት ተማሪዎች እና ሁለት መምህራንን ከገደለ በኋላ በርካቶችን ማቁሰሉን ፖሊስ ተናግሯል።
    0 Comments 0 Shares