• በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ የሁለት ዓመታ ሕጻን ታግታ ከተወሰደች በኋላ ትናንት ሰኞ ነሐሴ 27/2016 ዓ.ም. ተገድላ አስክሬኗ በወላጆቿ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ተጥሎ ተገኘ።የሕጻኗን በአጋቾቿ ተገድሎ መጣል አስመልክቶ የተቆጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው ዕለት አደባባይ የወጡ ቢሆንም፣ ከከተማዋ የጸጥታ ኃይሎች ጋር መጋጨታቸውን እና ጉዳት መድረሱን የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል።

    በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ የሁለት ዓመታ ሕጻን ታግታ ከተወሰደች በኋላ ትናንት ሰኞ ነሐሴ 27/2016 ዓ.ም. ተገድላ አስክሬኗ በወላጆቿ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ተጥሎ ተገኘ።የሕጻኗን በአጋቾቿ ተገድሎ መጣል አስመልክቶ የተቆጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው ዕለት አደባባይ የወጡ ቢሆንም፣ ከከተማዋ የጸጥታ ኃይሎች ጋር መጋጨታቸውን እና ጉዳት መድረሱን የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    በጎንደር ከተማ የሁለት ዓመት ሕጻን በአጋቾቿ ተገድላ ተጣለች - BBC News አማርኛ
    በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ የሁለት ዓመታ ሕጻን ታግታ ከተወሰደች በኋላ ትናንት ሰኞ ነሐሴ 27/2016 ዓ.ም. ተገድላ አስክሬኗ በወላጆቿ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ተጥሎ ተገኘ።የሕጻኗን በአጋቾቿ ተገድሎ መጣል አስመልክቶ የተቆጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው ዕለት አደባባይ የወጡ ቢሆንም፣ ከከተማዋ የጸጥታ ኃይሎች ጋር መጋጨታቸውን እና ጉዳት መድረሱን የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኡጋንዳዊቷ አትሌት ሬቤካ ቼፕቴጋይ በቀድሞ ፍቅረኛዋ ቤንዚን ተረጭቶባት በእሳት ከተቃጠለች በኋላ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት ሆስፒታል ገባች።
    ኡጋንዳዊቷ አትሌት ሬቤካ ቼፕቴጋይ በቀድሞ ፍቅረኛዋ ቤንዚን ተረጭቶባት በእሳት ከተቃጠለች በኋላ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት ሆስፒታል ገባች።
    WWW.BBC.COM
    ኡጋንዳዊቷ አትሌት በቀድሞ ፍቅረኛዋ ቤንዚን ተረጭቶባት በእሳት ተቃጠለች - BBC News አማርኛ
    ኡጋንዳዊቷ አትሌት ሬቤካ ቼፕቴጋይ በቀድሞ ፍቅረኛዋ ቤንዚን ተረጭቶባት በእሳት ከተቃጠለች በኋላ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት ሆስፒታል ገባች።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢሰመኮ ያነጋገራት የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተወካይ በዚህ ክስተት ታግተው የነበሩ ቢያንስ 50 ተማሪዎች መለቀቃቸውን ተናግራ ነገር ግን አሁንም ከ7 በላይ ተማሪዎች አድራሻቸው እንደማይታወቅ ገልፃለች።
    ኢሰመኮ ያነጋገራት የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተወካይ በዚህ ክስተት ታግተው የነበሩ ቢያንስ 50 ተማሪዎች መለቀቃቸውን ተናግራ ነገር ግን አሁንም ከ7 በላይ ተማሪዎች አድራሻቸው እንደማይታወቅ ገልፃለች።
    WWW.BBC.COM
    ኢሰመኮ፤ መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልል የሚፈፀሙ እገታዎችን ሊያስቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ - BBC News አማርኛ
    ኢሰመኮ ያነጋገራት የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተወካይ በዚህ ክስተት ታግተው የነበሩ ቢያንስ 50 ተማሪዎች መለቀቃቸውን ተናግራ ነገር ግን አሁንም ከ7 በላይ ተማሪዎች አድራሻቸው እንደማይታወቅ ገልፃለች።
    0 Comments 0 Shares
  • በፈረንሳይ አንድ ግለሰብ ለሚስቱ አደንዛዥ ዕጽ በመስጠት እና በመድፈር እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ከ70 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት በማመቻቸት ተጠርጥሮ ተከሷል።
    ዶሚኒክ ፒ በሚል ስም የተከሰሰው የ71 ዓመቱ ግለሰብ ከ10 ዓመታት በላይ ሰዎችን ‘በኦንላይን’ እየፈላለገ በመቅጠር ቤቱ ድረስ መጥተው ሚስቱ ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንዲያደርሱ ሲያደርግ ነበር ተብሏል።
    ደርጊቱ ሲፈጸም ባለቤቱን በከፍተኛ ሁኔታ “በማደንዘዝ” እነደሆነ እና ስለሁኔታው ምንም በማታውቅበት ሁኔታ እንደሆነ የተጠርጣሪው ሚስት ጠበቃ ገልጿል።
    በፈረንሳይ አንድ ግለሰብ ለሚስቱ አደንዛዥ ዕጽ በመስጠት እና በመድፈር እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ከ70 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት በማመቻቸት ተጠርጥሮ ተከሷል። ዶሚኒክ ፒ በሚል ስም የተከሰሰው የ71 ዓመቱ ግለሰብ ከ10 ዓመታት በላይ ሰዎችን ‘በኦንላይን’ እየፈላለገ በመቅጠር ቤቱ ድረስ መጥተው ሚስቱ ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንዲያደርሱ ሲያደርግ ነበር ተብሏል። ደርጊቱ ሲፈጸም ባለቤቱን በከፍተኛ ሁኔታ “በማደንዘዝ” እነደሆነ እና ስለሁኔታው ምንም በማታውቅበት ሁኔታ እንደሆነ የተጠርጣሪው ሚስት ጠበቃ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    በፈረንሳይ ሚስቱን እንዲደፍሩ ከ70 በላይ ወንዶችን ቀጥሯል የተባለው ግለሰብ ተከሰሰ - BBC News አማርኛ
    በፈረንሳይ አንድ ግለሰብ ለሚስቱ አደንዛዥ ዕጽ በመስጠት እና በመድፈር እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ከ70 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት በማመቻቸት ተጠርጥሮ ተከሷል። ዶሚኒክ ፒ በሚል ስም የተከሰሰው የ71 ዓመቱ ግለሰብ ከ10 ዓመታት በላይ ሰዎችን ‘በኦንላይን’ እየፈላለገ በመቅጠር ቤቱ ድረስ መጥተው ሚስቱ ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንዲያደርሱ ሲያደርግ ነበር ተብሏል። ደርጊቱ ሲፈጸም ባለቤቱን በከፍተኛ ሁኔታ “በማደንዘዝ” እነደሆነ እና ስለሁኔታው ምንም በማታውቅበት ሁኔታ እንደሆነ የተጠርጣሪው ሚስት ጠበቃ ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • Jonny Lema - Beyoh Abeba | ጆኒ ለማ - በእዮህ አበባ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Jonny Lema - Beyoh Abeba | ጆኒ ለማ - በእዮህ አበባ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Helina Menberu - Enkutatash | ህሊና መንበሩ - እንቁጣጣሽ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Helina Menberu - Enkutatash | ህሊና መንበሩ - እንቁጣጣሽ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Caalumaa Qaabataa - Haadha Gootaa - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Caalumaa Qaabataa - Haadha Gootaa - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Aynadis Nega & Tesema Gebre - Bel Nalign | አይናዲስ ነጋ እና ተሰማ ገብሬ - በል ናልኝ | Ethiopian Music 2024
    Aynadis Nega & Tesema Gebre - Bel Nalign | አይናዲስ ነጋ እና ተሰማ ገብሬ - በል ናልኝ | Ethiopian Music 2024
    0 Comments 0 Shares